በሰሞኑ እንቅስቃሴ ምክንያት አዲስ አበባ በሚገኘው የወያኔ ማእከላዊ እስር ቤት 400 እስረኞች ታስረዋል ተባለ

Finote Democracy Voice of Ethiopian Unity Satellite Radio News
ፍካሬ ዜና ታኅሣሥ 24 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 03, 2016 Weekly Summary)
# አጫጭር ዜናዎች
# ወያኔ በርካታ ዜጎችን እያሰረ ነው፡፡
# በጤና መድን አገልግሎት ስም ወያኔ በግዴታ ከሕዝብ ገንዘብ ሊሰበስብ መሆኑ ታወቀ
# የዓባይ ግድብ ድርድር የግብፅን ሀሳብ በመቀበል ተጠናቋል
# የወያኔ ፍርድ ቤት የካራቱሪ ንብረት በሀራጅ እንዳይሸጥ አገደ
# ወያኔ ለሱዳን ተጨማሪ የህገራችንን መሬት ለመስጠት ተስማምቷል
# ወያኔ በሰፈራ ሰበብ መሳሪያ እየቀማ ነው
# በሰሞኑ እንቅስቃሴ ምክንያት አዲስ አበባ በሚገኘው የወያኔ ማእከላዊ እስር ቤት 400 እስረኞች ታስረዋል ተባለ
# ሲፒጂ እና የአሜሪካው ብሔራዊ የጸጥታ ካውንስል ወያኔ የአሰራቸውን ጋዜጠኞች እንዲፈታ ጠየቁ
እና ሌሎች ዜናዎች
ለዝርዝር ዜናዎች > ከታች ይጫኑ (to listen detail news click below)
TO READ: http://www.finote.org/FikarezenaJan3_2016.docx
To listen part 1: http://finote.org/Jan03EVE_Hr2.mp3
To listen part 2: http://www.finote.org/Dec27EVE_Hr2.mp3