21 Comments on “ዲላ ዩኒቨርስቲ የተማሪዎች ዶርም ትናንትና ማምሻውን በእሳት አጋዩት!”

  1. ይህ ማለት እኮ ጎንደር እሥርቤት እንደሆነው ማለት ነው ለመውጣት እና ተማሪዎችን ለማዳን የመጣን ሀይል በጥይት ማባረር ይህ ምን ይባላል።

  2. የተከበራችሁ የኢትዬጵያ ህዝቦች አኝዋክን ከጎኑ ከልቆምንለት አበቃ እሡም ወደ ጁባ መካለሉ አይቀርም ለምን የጁባ ሥደተኞች መንደር ማሠባሠብ በሚል ዘዴ ወደ ውሥጥ ዘልቀው መሬትና እርስሻ መጀመራቸውን ሥንቶቻችን እናውቃለን ይህ ሥፍራ በሳትኮን ኮንሥትራክሽን የነዳጅ ማውጣት ሥራ ለማሥጅመር መንገድ የተሠራ ሢሆን የነዳጅ ግኝቱ እንደታወቀ ከደቡብ ጅባ በተላኩ ሽፍቶች ከ10 በላይ ዜጎች እንደተገደሉ በ1996 መዘገቡን አሥታውሡ ይህ ጉዳይ ችላ መባል የለበትም ገላጋይ መሥለው ድንበርን እየሸጡ ያሉ የዘራፊው የወያኔ ቡድኖችን እባካችሁ እናሥወግድ።

    ሞት ለወያኔ

  3. በጣም፣የሚገርም፣ነገሮችን፤እየሰማን፣ነው፣መጨረሻችን።ምን፣ይሆን

  4. ምንም ሆነ ምን የንፁሐን ደም መፍሠሦ ይቁም፡፡ ” አይጥ በበላች ዳዋ ተጨፈጨፈ”

  5. ከዘንድሮ ወጣት ሽማግሌ ይሻል በጊዜ አስነጥፎ ሲያዘግም ያመሻል says:

    ህዝብን ትውልድን እየጨረሠ ያለው አደገኛው ወንበዴ የዘራፊ ቡድን ወያኔ ሥለመሆኑ አንዳች ጥርጣሬ አይደርባችሁ።

  6. yagerye seaw bewechi ayezohe yemilehin
    atemen Ye Jawar ena ye sadik lejoche
    yetendelakeke bet in temehirt bette
    iyetemaru anten yedehawun lej yasgedelalu
    mogne atehunu irasachun tebeku .

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*