ሚዲያ ፣ ሽብርና እስልምና – ዳሩል አርቀም
ሚዲያ ፣ ሽብርና እስልምና
በቅርብ ዓመታት ሚዲያዎችን እና የፖለቲካ መድረኮችን ከተቆጣጠሩ ቃላት መካከል አክራሪነት እና ሽብርተኝነት ዋነኞቹ ናቸው ቢባል ከእውነታው መራቅ አይሆንም። ከሶስተኛው የፈረንጆቹ ዕልፍ ዓመት መባቻ ጀምሮ የህዝብን ጆሮ ካደነቆሩ ግልብ ጽንሰ ሐሳቦች መካከል ቀዳሚዎቹም ናቸው። የሽብርተኝነት አጀንዳ ሲነሳ አክራሪነት እና ጽንፈኝነት የሚሉ ቅጥሎችም በማጀቢያነት ሳይወሱ አይታለፉም። የኋለኞቹ ሁለት ጽንሰ ሐሳቦች ደግሞ የሚነገሩት በእምነት ዓውድ ውስጥ እንዲወድቁ ታሳቢ ተደርጎ መሆኑን ሁሉም የሚያስተውለው ነው። ብዙሃኑ ፖለቲከኞች እና የሚዲያ ሰዎች ደግሞ ቃላቱን ከእስልምና ጋር ለማስተሳሰር ሲጥሩ ማየት የበርካቶችቻችንን ትዝብት ማትረፉ አልቀረም።
ሽብር እና የሽብርተኝነት ጉዳይ ከሙስሊሞች ጋር ተላኮ እጅግ በተደጋጋሚ ከመተረኩ የተነሳ ሽብርን ከኃይማኖተኝነት ለዚያውም ከስመ ይልቅ የተግባር (ኃይማኖተኛ) ሙስሊምነት ጋር ማቆራኘት በተራው ህዝብ ዘንድም ተንሰራፍቶ የሚገኝ ስህተት ነው። ስህተት መሆኑን ደግሞ አብዛኛው ይገነዘባል ፤ ለዚህም ‘’የትኛውም እምነት ሽብርን አይሰብክም’’ ሲል የውስጡን አውጥቶ ይናገራል። ይሁን እንጅ ከመጠን በላይ ደጋግሞ የሰማው የሽብር ‘’ስብኪያ’’ ላይ ላዩን ያሳመነው በሚመስል መልኩ እንደሰማው ከማውራትም አይቆጠብም። ዛሬ ዛሬ በግል ህይዎቱም ሆነ በማህበራዊ መስተጋብሩ ለእስልምና መርሆዎች ያደረን ሙስሊም በአክራሪነት ፈርጆ ከሽብር ጋር ማስተሳሰር ለብዙኃኑ ቀላል ጉዳይ ሆኗል። በዚህም በሽብር ተዋጊዎች (‘’ጸረ ሽብር ኃይላት’’) የተደሰኮረውን የፍረጃ ስልት በመንተራስ አንዱን እምነት ከሽብር ጋር አጋብቶት ያርፋል።
ግን እውነታው ሽብር ከየትኛውም እምነትም ሆነ ዘር ወይም አካባቢ ጋር የማይቆራኝ ዕሳቤያዊ ጭራቅ መሆኑ ነው። ይሁን እንጅ ብዙኃኑ ዘንድ እንደ ፋሽን የተንሰራፋው ግንዛቤ ኃይማኖተኝነትን በአክራሪነት ፣ መንፈሳዊነትን ደግሞ በጽንፈኝነት የመሰየም ተለምዶ ነው። በተለይ እስልምናን እና ሙስሊምነትን ከሽብር ጋር የሚያስተሳስረው አንዳችም የስምም ሆነ የተግባር ዝምድና ያለመኖሩ ሊታወቅ የሚገባው ሐቅ ነው።
እስልምናን በማጠልሸት ክፉ ማስመሰል ፤ ምዕመናኑንም በእኩይ ፈርጆ ከሰብዓዊነት ባህሪ በሚያስወጣ መልኩ የ’’ማሰይጠን’’ ጭፈራ በየሚዲያው ይስተጋባል። እስልምና ግን ከነውበቱ ፣ የሰብዓዊነት እና ሰላማዊነት ብርኃኑን ለዘላለም እየፈነጠቀ ይኖራል። ቁም ነገሩ እስልምናን እና ሽብርን ምዕራባውያን እና አጋፋሪዎቻቸው ከሚሰብኩት ፍሪከርስኪ ባለፈ የሸረሪት ድር እንኳ ያህል ጥንካሬ ያለው ማስተሳሰሪያ አይገኝለትም። የ’’ጸረ ሽብር’’ ትግሉም ዕሳቤያዊ እና ቁሳዊ የበላይነትን ለማስጠበቅ ብሎም ይበልጥ አጠናክሮ ለማስቀጠል የሚደረግ ግብግብ (ርዕዮተ ዓለማዊ ጦርነት) እንጅ ሌላ መነሾም ሆነ ዓላማ የለውም። በጥለ እስልምና ልበ-ህሊናቸው የከሰመው ቡሽና ብሌይር ከአወዛጋቢው የመስከረሙ 11 ፣ 2001 ጥቃት ማግስት ‘’በአሜሪካ ላይ ጥላቻን ያነገቡ እና ነጻነታችን የማይዋጥላቸው ‘’እኩያን/evils’’ ላይ ጦርነት እናውጃለን’’ ካሉ ማግስት ጀምሮ በሙስሊሙ ዓለም ላይ ሞት ይዘንባል። ታዲያ ይህ የመካከለኛው ምስራቅ ፣ ሰሜን አፍሪካ እና ሌሎች ሙስሊም አካባቢዎች ላይ በሰላማዊ ዜጎች ላይ ሞትን ያወጀ የእኩያን ዕኩይ ምግባር እንጅ የሰላም ፣ የፍትህ ፣ የእኩልነት እና ሰብዓዊ ክብርን የሚያስጠብቅ ሰናይ ተልዕኮ ሊሆን አይቻለውም።
ምንጭ፡- ዳሩል አርቀም መፅሔት


THEY ARE ONE AND THE SAME !
Some people reflect their reaction from unfounded based and with out evidence! Because of presonal correctness we can not make any differnce. We better say fact is fact if we do not know we better to ask people who has better knowledge than us before we writ something that we do not know really what it is. Emotional and presonal correctness may put the bigger deal of the unprofitable business.
Islam is founded by one single minded person in 610 since then the history of islam founded with war, killing and terrorising. We are not calling islam trerrorist because the western named it but it is the actual nature of Islam. Forget the current terrorist so called Alshebabe, aliquda, Taliban or Bukharam. If you read Quran and its translation so called Hadit you will understand how islam is terrorist by natrue towards the other religion or non muslim. Islam belivs there is no religion rather than Islam, there is no God but “Allha” the only religion is Islam for this world .therefore would really think this assambteion or the 7th century one illitrate preson illusion could work in this modren society? In fact until the Derge regim Islam in Ethiopia was art moderat covered by the Christian religion and we were lived togather harmonically for century but since Woyane took over the power that harmonic slowly disappeared because of the an realistic religious equality but fanaticism expanded brain washer fabricated, muslims are more concerned about islamisation than Ethiopia. We shall not ignore the reality we must understand islam very very well, the founder of islam heimself leaded of 28 wars well known war loand in the world history rather than prophet, he was taking 6 years old girl Ashia as bird he appointed her father the fist Genreal of Arebia he was called Abubaker Sadike. Ashay had had sexual relationship with 52 years old man islamic prophet Mohammed atthe age of 9 but as her ovary was attacked younger age she had had no kids. When mohammed was dead at the age of 62 she was only 17 years old. After he was dead in 632 Islam itself devided in to parts Shia and suni the division was created because of his Asset. The group of Fatuma his dougther be came Shia on the other hand the group of his young wife Ashia and her fathers became Sunni. Mohammed not only the war load but also he was the wealthiest Man in Arebia.
Mohammed have had 7 kids six of them are fimale form his old rich wiedo wife Kadiji older than him 20 years all five kids dead at very little age only Fatima was the serviced doughter of Mohamed. The other one was from Coptic beausiful lady was called Meria have had boy called ibrahim he was dead as little age to. Over all he was unblessed and cursed man not even to mantioned as good example. what he was created still the cose of triable of this world and made Middle East a blood bath coutry. Islam is trerrorist by natrue,the thought made the people trrorist offcourse Islam is the source of all terrorist but all Muslims are may not trorrorist.
Konjite you better reread be evidenced and oviouse before you write about Islam and terrorist, both of them are two sides of a coin. do not mislead the innocents with out knowledge and we must not hid the reality for adverising personalisation & political correctness .
ከላይ ቆንጅት ስጦታው ዋቢ ጠቅሳ ስለ እስልምና የጻፈችውን ሃሳብ በጥሞና አንብቤዋለሁ።ጸረ-ኢስላም ሃይሎች ወደዱትም ጠሉትም እውነታው ይሄ ነው። እውነታን የሚቀበል ብሩህና ሰፊ አእምሮ ያለው፤አንድሁም ከጨለምተኛነት የጸዳ እና ፍትሃዊ መሆን ይጠይቃል። ይህን አስተያየት ለመጻፍ ያነሳሳኝ ከላይ ከተጻፈው ጽሁፍ ስር እራሱን/ራሷን Wrong በማለት ሰይሞ/ሰይማ ተራ የሆነ ጨለምተኛ ዝባዝንኬ ስለዘላበደው/ዘላበደችው ትንሽ። ለማለት ፈልጌ ነው። በነገራችን ላይ ይህን አስተያየቴን ስሰጥ እንደ እነ Wrong ያለ ጨለምተኛ እጅግ በጣም የጠበበ አእምሮ ባለቤት የሆነ ሰው እውነታውን ይረዳል የሚል ግምት በፍጹም የለኝም፤የሃይማኖቱ ሊቃውንት አደለሁም።ሆኖም ግን የሃይማኖቱ ተጋሪ ስለሆንኩኝ ሳነብ እና የሃይማኖቱ ሊቃውንቶች ያስተማሩኝን እንድሁም logicን መሰረት አድርጌ ነው።እስኪ አንድ ነገር እናንሳ እና እንመልከት።አንድት አገር ሉዐላዊነቷን የሚፈታተን ሃይል ቢነሳባት መሪዎቿና ህዝቡ እጁን አጣጥፎ ይቀመጣልን?ካልሆነ እንደት ተብሎ ነብዩ ሙሃመድ (ሱዐዉ)አገራቸውን ለሚያወድም ሃይል ህዝባቸውን አስተባብረው ስለተከላከሉ ሊወገዙ ይገባቸዋልን? ሃይማኖትንስ በሚመለከት አንድን ሰው የሃይማኖቱን ክንዋኔ በሃይል የሚያስተው ሃይል ቢመጣበት አምን ብሎ የሚቀበል አለን?በየትኛውም ታሪክ በየትኛውምአገር ሃይማኖቱን እና አገሩን የሚያወድም ሃይልን አሚን ብሎ የተቀበለ ሃይል ለመኖሩ ታሪክ አላስተማረንም።ከዚህ ውጭ በጨለምተኞች እና በለካፊዎች ስማቸው የሚናሳው ነብይ ምንም አልሰሩም። ዳሩ ግን ከላይ እንደገለጽኩት ጨለምተኞች እውነታ አይገባቸውምና ለነሱ መንገር ድንጋይ ላይ ውሃ እንደማፍሰስ ነው። ከዚኅ በተረፈ ግን እኚህ ነብይ ከማንኛውም ሰው ጋር ተከባብለው በጉርብትና ኖረዋል።
በሁለተኛ ደረጋ ይህ ከላይ አስተያየት የሰጠ/ች አካል እስልምናን የሚወነጅሉት እስልምና ስለ ተውሂድ ማስተማሩን ነው። ከላይ እንደገለጽኩት ጨለምተኞች ገባቸውም አልገባቸው፤ወደዱትም ጠሉትም ተውሂድ የእምነቱ መሰረት ነው፦እስልምና ፈጣሪ አንድ ነው ብሎ ያስተምራል።እናም እሱን እና እሱን ብቻ እንድንገዛ ያዘናል። በመሆኑም የእምነቱ ተከታዮች ይህንን ካልፈጸምን በሰማይ ቤት የከፋ ቅጣት እንደሚጠብቀን ያስጠነቅቀናል።ከዚህ ውጭ ማንንምገለሰብ ከማስተማር ውጭ ማስገደድ እንደለለብንም በጥብቅ ያስተመረናል። ታዳ ይሄ ምኑ ላይ ነው ክፋቱ?እነን የሚገርመኝ እነኚህ ጨለምተኞች ሌላውን ያሚያሳይ ጭላንጭል ለምን አይከፈትላቸውም?እነኝህ በብዝሃነት ያማያምኑ ብቸኝነት የተጠናወታቸው የ 19 ክፍለ ዘመን ሰወች ለምንድ ነው እየሱስ ያድናል ብለህ እስካላመንክ የጽድቅ አደለህም ወይም ደሞ ካለተጥመክ አትጸድቅም የሚለው አስተምሮ ያማይታያቸው? ታዳ እነኝኅ በሌላ ሃይማኖት የሚሰበኩ አስተምሮች በሰባኪወቿ ትክክል ከሆኑ ኢስላም ስለተውሂድ ማስተማሩ ምኑ ላይ ነው ችግሩ?
ሌላው እኔ ዚህ ጨለምተኞች የሚዘላብዱት ስለ እረሱል የግል ህይወታቸው ነው። አንተ ማን ነህ? ወይስ አንች ማነሽ? ስለ እሳቸው የግል ህይወት ገብተህ ወይም ገብተሽ የምትዘባርቍት?Who gave you the mandate for you? ጭራሽ ደሞ የመብት ተቆርቋሪ መስላችሁ ቀርባችኋል።ለመሆኑ ጨለምተኛ አመለካከት ያለው ምን ታይቶት ነው ለመብት ተከራካሪ የሚሆነው? እናንተ መገመሪይ የራሳችህን ጭፍን አእምሮ ነጻ አውጡት።ስለ ውዷ አሻ(ረአን) በ ዘጠኝ አመት ማግባት ተቆርቁራችሁ ት ለፍፋላችሁ?ከምኑም የለላችሁበት ጋጠ ወጦች፦ ድንቁርናችሁ በሁልም በኩል ነው በሳይንሱም በሃይማኖቱም?ለመሆኑ እናንተ በዘጠኝ አመት ማግባትን እንደ ዝሆን አግዝፋችሁ ነውር ያደረጋችሁት ሴት ልጅ ለአካለ መጠን(puberty) እንደምትደርስ ሳይንሱ አይነግረንምን?If you able to read refer Grade 8 students text book of biology or refer any biology book.በሳይንስ በጽሃፍ እንደተማር ነው ሴት ልጅ ከ 9 አመት ጀምራ ለአካለ መጠን ትደርሳለች ይላል።ሆኖም ግን ለርግዝና አካሏ በደንብ እስኪጠነክር ባርገዟን ማዘግየት እንዳለባት ያስረዳል። ለነገሩ ለጨልመተኞች ሳያንስ ወይም ሃያማኖት ምናቸው ነው። ለነሱ በኢስላም ጥላቻ የተሞላው ሚዳ ነው ዋና ዋቢያቸው ፤ለነሱ የጤፍ ቅንጣት ታክል እንከን ይዞ ጭፍን ጥላቻ ማራገብ ነው የዘወትር ስራቸው። አሁንም እደገመዋለሁ እናንተ እነማን ናችህ ስለ ረሱል የጋብቻ ትንታነ የምትሰጡት? ለነገሩ የናንተ ማንነት ለማንም ግልጽ ናችሁ-እንጀራችሁን ለማብሰል ብላችሁ በእንጀራ በችግር ምክናየት ተሰዳችሁ መቻቻልና መከባበር ከሰፈነባት አገራችን የራቃችሁ አሁን የምእራቡ ኢሃይማኖታዊ አመለካከት የተጠናወታችሁ ህሌና ቢሶች ናችሁ።
ላሉላም ለመንገሻም ለሀብተጊወርጊስም መልካም የልደት በአል!!!!!!
Ye 9 (zeTeñ) amet hTan magabat
is counter-nature and science.
Yhn degfo mekkerakerm
wshetamnet new. Asafarim new.
Ye gama ena yeqend ensesat
laqme adam/hewan eskidersu
tekebrew yqoyalu.
Any religion which imposes
acceptance by force must be
banned (yTfa, ykelkel).
Manm tegedeh haimanotien teqebel malet yelebetm.
Kale medemses alebet.
Ahun sunni islam nen yemilu begd
eslam hunu eyalu eyaredu new.
Kezemenu gar abro mayhied
haimanotawi chgr mewoged
alebet.
Eyayenew eyenorbet yalewn haq
mekadna yelem gdelu, hulu islam
yhun ayelm blo mekeraker ahunm
wshetamnet ena yhn meTfo
tegbar lemaderge maqeden, chgr
lemefTer mezegajetn yasayal.
Mohamed neby aydelem
islmna areboch alemn ye areb
bahl amlaki lemadreg ena gzat
lemasfafat yemiTeqemubet new.
Quran betedegagami allan
yalamenen markut, eserut, gdelut
ylal.
Yhn aylem blo mekad wshetam
new.
Manm quranun bemayet
(ke internet lay yet lay new
mayamnun gdelu yemil blachuh
btTeyqu yasayachuhal)
maregageT tchlalachuh.
Quran areboch yeTafut new.
Megdel masgeded milewn
meserez ena meshashal alebet.
Areb bageru yeliela emnet teketay
edinor ayfeqdm.
Yh begd islam hun beqer Tfa
malet new.
Yh kezemenachn gar ayhiedm ena
mewoged alebet woym
mestekakel alebet.
Ewnetn amnalehu-science.
Encyclopedia of religion-
yehaimanot abrari meThaf- endih
ylal:
islmna mesrachu mehamed had
epilepsia-yemiTl ye aemro
beshiteña neber, ylal.
Rasu quran nepyu mehamed ye
allah qal sinqoreqorlet nebsun sto
wodqo eyetendefedefe wede akal
qalun yket neber ylal.
Negeru be kristianoch yetebareru
ayhudoch (judea jews) be arebia
tesedew sinoru ke orit (torah)
yesemawn bemekorej aTamo
arebawi adergo ke allah yetelake
eyale macheberberu neber.
And ye aemro beshiteña qews
areb beqaxew ye Tfat bjta (qjet
ena lb-woled) alemachn
mebeTbeT yelebetm.
Andm islmnan mastekakel new
woym be dem gorf maTfat new
qeTayu yesew lj guzo.
Dear Brother Yimier I thank you very much for your response! As you are grow up the pre christan nation in the world I am 100% sure you are a muslim adapted Christian culture back ground but you do not have much knowledge of Islam. I presonaly I do not have a problem with any religion as long they respected the others belives too. when I am talking and criticising Islamic thought I do not mean I am talking about Muslims because I know very well there is to many innocent muslim like you with out no idea of Islamic thought. They do not know how islam is very darkness and barbric idiology. Islam is all about adopting Arabic desert pagan coultrue and the main source of income for Arebian only.Please have look the following points.
1.Islam is found by one single minded illitrate( could not write and read) preson in 610 at Mecca , the book of Islam so called Quran( Al mesafe ) was written by some others preson not by mohammed. Islamic clarifat( Jinii possecers) said or teaching that Allah first created pen to writ dawn Quran, after Quran is writen by Allah sent out to Mohammed 7 tims in 23 years acordingly……how can I take this islam is logic and not contradict with science.
2. Quran is the content of or segments of 114 suras (chapters) the wittens of these suras/chapters are Animals and stans/Jinii for example :- suratu Al Bekerah( the chapter of the cow/ yelam merafe) suratu Alijinii/ the chapter of Jinii/ Ye aganent merafe). How possibly logicaly Animals and satans are the wittens of the word of God…… How can I take that islam is logic or not contradict with science.
3. Mohammed used to speak with satan/Jinii that why suratu aljinii was written in Quran chapter 72, according to islam there is brothers Satan/Jinii for muslim. If any muslim man or women with no wife or husband they can marry Jiniii/ satan, they can call them when every they want and sleep with them. This Jiniis are human blood thrusts, before Mohamed’s time in Qrish community era, douring Mohammed time and now in the 21 century trrorist acts by any means humanbeings must be slaughter for jiniis…..how can take islam is logic and not contradict with scince. Islam is satanic paganism with cruelty.
4. Mohammed himself forced his adopted son Zaied to divorce his wife Zinaba after he devoreced his wife Mohammed married his adopted son beautiful wife…. How can I thake this is the word of the creator.
5. Mohammed allowed to married any number of women but the others ordinary muslim men like you Yimer allowed to marry not one start from 2-4wives. may be in Shria law you to marry upto 7 wivs …..How can take this nonsense as the word of the creator.
6.kill non muslim wherever you find them” how can take this the word of the creator.
7.Mohammed marrid 6 years old Abubaker Sadik’s doughter called Aisha… How can I take this is the permission of the creator.
8.All the Alquida in Afghanistan and Pakistan, Alshebabe in Somalia, Isis in srya, Irque and Libya, Bkuharam in NIgeria, wehabism and selfie in Egypt slouthering innocents after they read Quran by said no God but Allah and Mohammed the only Allha’s messagers. Do you think they are not muslim? They are the prefect muslim according to Quran, Hadit and Shria. Ymire if you want be a prefect muslim you should have to kill any non muslim and get Islamic paradise/ heaven and you will going to marrid 72 youg virgin girls. Have good time . Thank you dear Brother Yimer.