በኣሰቦት አና ፈንታሌ መተሃራ ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የገና የምሳ ምግባቸውን ባይኮት ኣድርገው ጥለው ወጥተዋል።‪

#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ :ተቃውሞው ዛሬም ቀጥሎል፥በኣሰቦት አና ፈንታሌ መተሃራ ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የገና የምሳ ምግባቸውን ባይኮት ኣድርገው ጥለው ወጥተዋል።‪#‎MinilikSalsawi‬

በሸዋ ፈንታሌ መተሃራ ገበሬዎች እና ተማሪዎች አንዲሁም የከተማው ነዋሪዎች በጋራ በመሆን ለተቃውሞ ኣደባባይ በመውጣት አንዲሁም በሃረርጌ ኣሰቦት የሚገኙ ገበሬዎች ተማሪዎች አና የከተማው ነዋሪ በሃሙስ ገበያ በመሰባሰብ ገበያቸውን ትተው በኣዲስ ኣበባ ማስተር ፕላን ላይ እና በኦሮሞ ተወላጆች ላይ የሚደረገውን ግድያ በመቃወም ኣውግዘዋል።ይህ በእንዲህ አንዳለ የጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ለገና በኣል የቀረበላቸውን ምሳ ባለመመገም ተቃውማቸውን ያሳዩ መሆኑ ታውቁል። Minilik Salsawi

Minilik Salsawi's photo.

6 Comments on “በኣሰቦት አና ፈንታሌ መተሃራ ተቃውሞው የቀጠለ ሲሆን በጅማ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች የገና የምሳ ምግባቸውን ባይኮት ኣድርገው ጥለው ወጥተዋል።‪”

  1. ኦሮምያ የለኮሠውን ችቦ ሁሉም የመቀበል ግዴታ አለበት እንደጎንደር እና ወለጋ ህዝብ ላይ ያተኮረ ቀይ ሽብር ልናሥቆም ይገባል።

    ወያኔ ይወገዳል

  2. እኛ ትግሉ የኦሮሞ ብቻ ነው አላልንም።

    ድል የኢትዬጵያ ነው!!!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*