አዲስ አበባን ዝጋ ዘመቻ

 Millions of voices for freedom - UDJ's photo.

 

ገዚው ፓርቲ የሕዝብ ጥያቄ ከማክበር ይልቅ ፣ ብሄራዊ መግባባት እንዲፈጠር ከመስራት ይልቅ ፣ የሃይል እርምጃ በመዉሰድ የተነሱ ተቃዉሞዎችን ለመጨፍለቅ ወስኑዋል። በዚህም ምክንያት በመቶዎች የሚቆጠሩ፡ኢትዮጵያዉያን በኦሮሚያ በግፍና በጭካኔ ተገድለዋል። ከሺሆች የሚቆጠሩ ታስረዋል።

ይህ ትግል ዉጭ አገር ያሉ ትግል አይደለም። ዉጭ አገር ያሉ ድጋፍ ያደርጋሉ እንጂ ትግሉ በዋናነት የሕዝቡ ትግል ነው። ይህ ትግል ለመብት፣ ለነጻነት፣ ለፍትህ የሚደረግ ትግል ነው። ይህ ትግል የአንድ ብሄረሰብ ወይም የአንድ አካባቢ ሳይሆን የኢትዮጵያዉይን ሁሉ ትግል ነው።

በትእቢት ያበጡ ገዢዎች ለሆዳቸው ባደሩ ወታደሮቻቸውና በያዙት ጠመንጃ ይመካሉ። ነገር ግን አንርሳ፣ እነርሱ ጥቂቶች ናቸው። እኛ ሚሊዮኖች ነን። እኛ በሁሉም ቦታዎች ከተንቀሳቀሰን፣ በአጭር ጊዜ ዉስጥ ለሕዝብ ጥያቄ ይንበረከካሉ።

ወያኔዎ ለመግደል ሲመጡ ላለመገደል ራስን መከላከል ጠቢብነት ነው። ከወያኔ አጋዚ ጭፍጨፋ ለመከላከል፣ ዉጤት የሚያመጣ ሰላማዊ የሆነ ስትራቲጂ መንገድ የመዝጋት እንቅስቃሴ ነው። ደግመን እንናገራለን ፣ ይሄ ሰላማዊ የሆነ እንቅስቃሴ ነው። በሰውም ሆነ በንብረት ላይ ምንም አይነት ጉዳት አይደርስም። ገዳዮች ግፍ እንዳይፈጽሙ የማከላከል እንቅስቃሴ ነው።

በዚህም ምክንያት አዲስ አበባን ከሌሎች ከተሞች የሚያገናኙትን መንገዶች በድንጋይ፣ በዛፍ፣ በጎማ በመሳሰሉት በመዝጋት ገዳዮችን የማዳከም እንቅስቃሴ ተጀምሩዋል። በአዲስ አበባ ዙሪያ የተጀመረዉም በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች ይቀጥላል

(እባክዎ ይህ መልዕክት በስፋት እንዲሰራጭ ያግዙ)

12 Comments on “አዲስ አበባን ዝጋ ዘመቻ”

  1. ይህ ብቻ በቂ አይደልም ሊገልህ የመጣውን በድንጋይና በዱላ ብቻ ሣይሆን መሣሪያም ማንገት ይኖርብናል።

  2. ኦህዴድ የገዛ ወገኔን አልገልም ብሎ ትጥቁን ለህዝቡ አሥረክቧል አጋዚውን ብቻ ካሥወገድን መፍትሄ ይኖረዋል።

    እባካችሁ ወያኔዎች እሥካሁን የዘረፋችሁት ይበቃል።

  3. ቀጣይ መወገድ ያለበት ተቋም

    በንፋሥ ሥልክ ላፍቶ አፍሪካ ኢንሹራንሥ ህንፃ ላይ ያለው ኢንሣ እና የጎልፍ ሜዳ ያለው ተቋም ህብረተሠቡ የመረጃ ፍሠት እከል የሆነ በመሆኑ ማውደም።

  4. Hans albert einstein quote:
    Problems cannot be solved by the
    same level of thinking that
    created them.
    Or
    No problem can be solved from
    the same level of consciousness
    that created it.
    =
    Chigrun kefeTerew mensie belaqe dereja adis slt snsemara mefthie enageñen.
    Bezih aqTacha ahun yagaTemenn
    ye tgrai woyanie Tere-ethiopia
    chigr mefthiew mndnew?
    Behulachn yegar tegadlo
    yemtmeseret tewedaj adisua
    yekulnet, yeneTanet democratic
    (behzbawi mengst mttedader)
    andit ethiopia new.
    Yeteleye hasab kalachuh asawqun
    gn woyanie yalhonachuh
    (provided that you are not
    woyanie).
    Mot le tgrai woyanie
    dl le Tere-woyanie ye adisua
    ethiopia tagay hayloch.

  5. Hans albert einstein quote:
    Problems cannot be solved by the
    same level of thinking that
    created them.
    Or
    No problem can be solved from
    the same level of consciousness
    that created it.
    =
    Chigrun kefeTerew mensie belaqe dereja adis slt snsemara mefthie enageñalen.
    Bezih aqTacha ahun yagaTemenn
    ye tgrai woyanie Tere-ethiopia
    chigr mefthiew mndnew?
    Behulachn yegar tegadlo
    yemtmeseret tewedaj adisua
    yekulnet, yeneTanet democratic
    (behzbawi mengst mttedader)
    andit ethiopia new.
    Yeteleye hasab kalachuh asawqun
    gn asteyayet yeteTeyeqachuh
    woyanie yalhonachuhtn
    (provided that you are not
    woyanie) new.
    Mot le tgrai woyanie
    dl le Tere-woyanie ye adisua
    ethiopia tagay hayloch.

  6. ኣሁን ኣስተያየት ኣልሰጥም ይህን ለማድረግ ፍላጎት ያለው ህዝብ ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ስለዚ እስቲ ኣብረን እንየው

  7. Weather they like or not the anti-Ethiopia, evil and egocentric woyanes and their puppets will certainly be thrown to the dust bin of history very soon. GOD has raised his hand and judgment on way.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*