ወያኔ የቁርጥ ቀን ካድሬዎቹን ሰብስቦ እየመከረ ነው፤ትኩረት የተነፈገው የሰሜን ሸዋ ችጋርና ረሀብ፤ ………….
ፍካሬ ዜና ጥር 1 ቀን 2008 ዓ.ም. (January 10, 2016 Weekly Summary)
# አጫጭር ዜናዎች # ወያኔ የቁርጥ ቀን ካድሬዎቹን ሰብስቦ እየመከረ ነው፤ # ትኩረት የተነፈገው የሰሜን ሸዋ ችጋርና ረሀብ፤ # የረሃቡን አደጋ ለመቋቋም ከአንድ ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ ርዳታ ያስፈልጋል ተባለ፤ # በትግሪኛ ተናጋሪዎች የተሞላው የአጋዚ ጦር በሕዝብ ላይ አረመኔያዊ እርምጃ መውሰዱ እየተነገረ ነው፡፡ # ከባህር ዳር ደቡብ ምስራቅ የሚገኙ መንደሮች በመርዛማ ኬሚካል መመረዛቸው ተሰማ፡፡ # የውጭ ምንዛሬ እጥረት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደረሰ ተባለ # በሺያ እምነት ተከታዮች መሪ መገደል በሳኡዲና በኢራን መካከል ያለው ውጥረት ተፋፍሟል # ሰሜን ኮሪያ ሃይድሮጅን ቦምብ አፈነዳሁ አለች እና ሌሎች ዜናዎች …………………………
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=S-sWAFtB2Pw]