የኣብረሃ ደስታ ወንድም ታሰረ።

የኣብረሃ ደስታ ወንድም ታሰረ።
========

ዛሬ ሓሙስ 28 / 04/ 2008 ዓ/ም ለልደት በዓል ወንድማቸው ኣብራሃ ደስታ ለመጠየቅ ወደ ቃሊቲ ማረምያቤት ያመሩ ተወልደ ደስታና ገብረሂወት ደስታ የወህኒ ቤቱ ሃላፊዎች ለገብረሂወት ኣብራሃን እንዲጠይቅ የፈቀዱለት ሲሆኑ ተወልደን ግን ይዘውት ወዳልታወቀ ቦታ ወስደውታል።

ገብረሂወት ወንድሙ ኣብራሃን ጠይቆ ሲመለስ ተወልደ እንዳጣውና የት እንዳስገቡት እንዳላወቀ ገልፆልኛል።

በነገ

ራችን ላይ እነአብርሃ ደስታ ነገ 29/04/2008ዓ/ም ኣምስት ኪሎ በሚገኘው ጠቅላይ ፍርድ ቤት ብይን ይቀርባሉ።

4 Comments on “የኣብረሃ ደስታ ወንድም ታሰረ።”

  1. Where this regime is going? If they can they are willing and happy jailing in one sell all Ethiopian people. What kind of filling they have? How they still do not get out from primitive idea at least the last 25 years in 21 century? Oh God,I wish to see their lasting?

  2. abrha be ethiopiyawinetu yemitemamen yetgri tewelaj ena kehadi slalhone weym eyezerefu enabelahalen blew slemaytalellachew berasu yemitemamen sew slehone ymesleNal yemiyasekayut kelilaw gara lilawn GlS new Telat blewal

  3. የታሰረ ወንድማቸውን ለመጠየቅ የሄዱ ወንድማማቾችን አንዱን አስሮ ነጥሎ አንዱን ወደ ቤቱ………………………ያሳዝናል…………ለምን ብለህ ካልተነሳህ ነገም ይህ እጣ እያንዳንድህ ይደርስሀል አትጠራጠር………………………………………………………………………………………………!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*