በዘረኛው መለስ ዜናዊ የሚመራው የትግራይ ገዢ ጉጂሌ ቁንጮዎች እንደ አውሮጵያዊያኑ ዘመን አቆጣጠር ከ2000 እስከ 2009 ባለው የ9 ዓመት ዕድሜ ውስጥ ብቻ ከ 11 ቢሊዮን 700 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ በህገወጥ መንገድ ከአገር በማሸሽ በውጪ አገር ባንኮች በግል ሂሳባቸው እንዳከማቹ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት መርሀግብር ሥር ጥናት ያካሄደው “ግሎባል ፋይናንሻል ኢንተግሪቲ” የተባለው አለማቀፍ ተቋም ባወጣው የቅድመ […]

በዘረኛው መለስ ዜናዊ የሚመራው የትግራይ ገዢ ጉጂሌ ቁንጮዎች እንደ አውሮጵያዊያኑ ዘመን አቆጣጠር ከ2000 እስከ 2009 ባለው የ9 ዓመት ዕድሜ ውስጥ ብቻ ከ 11 ቢሊዮን 700 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ በህገወጥ መንገድ ከአገር በማሸሽ በውጪ አገር ባንኮች በግል ሂሳባቸው እንዳከማቹ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት መርሀግብር ሥር ጥናት ያካሄደው “ግሎባል ፋይናንሻል ኢንተግሪቲ” የተባለው አለማቀፍ ተቋም ባወጣው የቅድመ […]

ዘረኛው መለስ ዜናዊ በበላይነት በሚመራው ህወሃት ሥር ተቀጥያ በመሆን ላላፉት 20 አመታት የህወሃትን ጸረ አማራ ፖሊሲ ሲያስተገብሩና ሲያስፈጽሙ የኖሩ በዚህም የተነሳ የገዛ ወገኖቻቸውን ህዝብ መከራና ሲቃይ ዕድሜ ሲያራዝሙ የቆዩ የብሄረ አማራ ድርጅት የክልልና የዞን አመራርና አባላት በሌላ ዙር ግምገማ እየተተራመሱ መሆኑን የግንቦት 7 ዘጋቢ ከባህር ዳር ባስተላለፈው ዜና ገለጸ። በአማራ ክልል ያሉትን አባላት በግምገማ የማተራመሱ […]

ዘረኛው መለስ ዜናዊ በበላይነት በሚመራው ህወሃት ሥር ተቀጥያ በመሆን ላላፉት 20 አመታት የህወሃትን ጸረ አማራ ፖሊሲ ሲያስተገብሩና ሲያስፈጽሙ የኖሩ በዚህም የተነሳ የገዛ ወገኖቻቸውን ህዝብ መከራና ሲቃይ ዕድሜ ሲያራዝሙ የቆዩ የብሄረ አማራ ድርጅት የክልልና የዞን አመራርና አባላት በሌላ ዙር ግምገማ እየተተራመሱ መሆኑን የግንቦት 7 ዘጋቢ ከባህር ዳር ባስተላለፈው ዜና ገለጸ። በአማራ ክልል ያሉትን አባላት በግምገማ የማተራመሱ […]

ዊኪሊክስ በዋጣው አዲስ መረጃ በአለም ላይ ለዚሁ ተግባር የቴክኖሎጂ ውጤቶችን የሚሸጡ የ150 ኩብንያዎችን ስም ይፋ አድርጓል። የዊኪሊክሱ መስራች ባለቤት የሆነው ዊሊያም አሳንጄ ለ ዘ ታይምስ ኦፍ ኢንዲያ እንደተናገረው፤ አንድ የህንድ ኩባንያ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የስለላና የማፈኛ መሳሪያዎችን ለኢትዮጵያ መንግስት መሸጡን ከኩባንያው ፋይል አንብቤአለሁ” በማለት አጋልጠዋል። ሀይማካል ፕራዴሽ የተባለው የህንድ ኩባንያ የሳተላይት መስመሮችን፣ ከኢንል ሳት፣ ኢዩቴል […]

የ“ከአገር በስተጀርባ” መጽሐፍ ደራሲን በመጥቀስ ፍኖተ-ነፃነት እንዳስነበበው፤ የህወሀት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆነው ሰሎሞን ዕንቋይን “ጠልመት” እና የሀይላይ ሀድጉ ሥራ የሆነውን “ንንዓት” የተባሉትን መጽሀፍት መሰረት በማድረግ፤ የህወሀትን ታሪክ በአዲስ መልክ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ለማፃፍ 43 ሚሊዮን ብር ተመድቧል። “የሀብት ብዛትና ስልጣን እውነተኛውን ታሪክ ሊቀይሩት አይችሉም” ያሉት የመጽሐፉ ደራሲ፤ “43 ሚሊዮን ብር ቀርቶ 43 ቢሊዮን ብር ቢመደብ ፤የህወሀት […]

ጋዜጠኞቹ ያለፈው ማክሰኛ ህዳር 26 በዋለው የወያኔ ችሎት እንደገለጡት፣ ወደ ኦጋዴን ክልል የገቡት የኦጋዴን ነጻ አውጭ ድርጅትን ለመርዳት ሳይሆን በአካባቢው በነዳጅ ፍለጋ ላይ የተሰማራው ሉንዲን ኦይል የተባለውን የስዊዲሽ የነዳጅ ኩባንያ በሰብአዊ መብት ጥሰት የሚከሰሰውን የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት አባላት በዘበኝነት መቅጠሩን ለማረጋገጥ ነው። ጋዜጠኛ ማርቲን ሺቢዬና ጆሀን ፔርሰን እንዳሉት ከኦብነግ ጋር የነበራቸው ግንኙነት የጋዜጠኝነት ስነምግባርን በተከተለ […]

አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ህዳር 20 ቀን 2004 ዓም በ “አኬልዳማ ” ድራማ የህዝብን የዲሞክራሲና የለውጥ ጥያቄ ማዳፈን አይቻልም” በሚል ርእስ ባወጣው መግለጫ፤ “ደርግን የተካው ኢህአዴግ ትምህርት ወስዶ የተሻለ ስርዓት ይገነባል ተብሎ ቢጠበቅም፣ እሱም በተራው የለየለት አምባገነንና አፋኝ ስርዓት ለመሆን ብቅቶአል። በዚህም ምክንያት ጭቆና እንዲወገድ፣ እኩልነት እንዲረጋገጥና እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲመሠረት በሚድረግ ጥረት ሁሉም የኢትዮጵያ […]

የኦክላንድ ኢንስቲትዩት ዳይሬክር አኑራዳ ሚታል፣ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ልዩ የቃለመጠይቅ ቆይታ ድረጊቱ ህገወጥና በአፋጣኝ መቆም የሚኖርበት ነው ሲሉ አሳስበዋል። ይህ የመሬት ችርቸራ ለምግብ ፍጆታ የሚውል እህልን ለማምረት በሚል ሰበብ ለውጭ ኢንቨስተሮች ሲሰጥ በኖረበት መሬቱ ላይ ሀሳብ እነዲሰጥ እነኳን ያልተጠየቀው ህብረተሰብ፣በህይወቱ ላይ ትልቅ ቀውስ እነደተፈጠረበት ነው የተናገሩት። « የውሀ አቅርቦትን አካቶ እየተሸጠ ያለውን የለም መሬት ዋጋ […]

በዓለም ላይ ለፀረ-ኤድስ እንቅስቃሴዎች የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ መቀነስ ዛሬ ማምሻውን በአዲስ አበባ በተጠናቀቀው ጉባዔ ጎልቶ የወጣ አጀንዳ እንደነበር…

በዓለም ላይ ለጸረ ኤድስ እንቅስቃሴዎች የሚደረገው የገንዘብ ድጋፍ መቀነስ ዛሬ ማምሻውን በአዲስ አበባ በተጠናቀቀው ጉባዔ ጎልቶ የወጣ አጀንዳ እንደነበር…

ቅዳሜ ኖቨምበር 12፣ 2011 በዳላስ ከተማ የወያኔ መንግሥት አምባሰደር “ደጋፊዎቼ” ናቸው የሚላቸውን ኢትዮጵያኖችን ሰብስቦ የቦንድ ሺያጭና የኢንቨስትመንት “ውይይት” በሚል ሽፋን የተከናወነውን ተግባር አንድ ኢትዮጵያዊ በስብሰባው ውስጥ በአካል ተገኝቶ ያጠናከርነውን ዘገባ 1. የስብሰባው ተሳታፊዎች ምስል (profile) ምን ይመስላል? 2. ስለ ግንባር ቀደም የቦንድ ገዢዎች ማንነት የተገነዘብነው 3. አምባሳደሩ ያስየማቸው የከተማው የወያኔ “እንደራሴዎች” ስም ዝርዝርና ከአምባሳደሩ የተሰጣቸው […]

– ቀሪው አክሲዮን ለባለአክሲዮኖች ብቻ እንዲሸጥ ተወሰነበቀድሞው ኤታማዦር ሹም ሌተና ጄኔራል ጻድቃን ገብረ ትንሳዔ ዋና አደራጅነትና ቦርድ ሰብሳቢነት የ

–    ‹‹ለፖሊስ የሰጠውን ቃል በፊርማው አረጋግጧል የተባለው ስህተት ነው›› ፎቶ ጋዜጠኛ ጁሃን ፐርሰን በሰኔ ወር 2003 ዓ.ም መጨረሻ የሶማሌ ክልል ልዩ የፖሊ…

በመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ ላዕላይ ም/ቤት ሥራ አስፈጻሚ መካከል በተፈጠረ አለመግባባት በሁለት ቦታ ተከፍሎ መቆየቱ ይታወቃል፡፡ የሁለቱንም አመራር አካላት አቤቱታ የተቀበለው ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሁለቱም በጋራ በመሆን እስከ ህዳር 30 ቀን 2004 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤ ጠርተው አለመግባባታቸው በጠቅላላ ጉባኤ ውሳኔ እንዲያገኝ መመሪያ ሰጥቶ ነበር፡ ፡ ዋናው ጽ/ቤት የሚገኘው በፓርቲው ፕሬዘዳንት ኢንጂነር ኃይሉ ሻወል የሚመራው […]

ሰሞኑን ለዓለም አቀፍ ሰብሰባ ወደ አገራችን የገቡ ግብረ ሰዶማውያን በገንዘባቸው ኃይል በሀገራችን የረከሰና የተወገዘውን በተለይም የቤተሰብ ጠንቅ የሆነውን ወንድ ለወንድ የሚደረግ ሩካቤ ሥጋን ዜጎች አጥብቀው እንዲያወግዙ የኃይማኖት አባቶች ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡ እነዚሁ ስማቸው እንዳይገለፅ የፈለጉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ የሆኑ አባቶች በእምነቱ አስተምህሮትና ደንብ መሠረት ፈጣሪ የተናገረው ትንቢት በዚህ ዘመን እየተፈፀመና እየተደረገ ለመሆኑ ለኃይማኖቱ ተከታዮች […]

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) ቅዳሜ ሕዳር 30 እና እሁድ ታህሳስ 1 ቀን 2004 ዓ.ም 2ኛውን መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ እንደሚያካሂድ አስታወቀ፡ ፡ በጠቅላላ ጉባዔውም አባላት፤አንድነት ፓርቲ ከብርሃን ለአንድነትና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ጋር ያደረጉትን ውህደት እና ከመድረክ አባላት ፓርቲዎች ጋር የተፈጠረውን ግንባር እንደሚያፀድቁት ይጠበቃል፡፡ በተጨማሪም ለሚቀጥሉት ዓመታት የብሔራዊ ም/ቤት አባል በመሆን የሚያገለግሉ አባላትን እንደሚያስመርጥ ተጠቁሟል፡፡ ይህ በእንዲህ […]

“በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ሠላማዊ ትግል ለማፈን የተሠራ ድሪቶ ነው” አንዱዓለም አራጌ “የሚነገረው ድርሰት ነው ሠላማዊ ትግል ወንጀል ካልሆነ በስተቀር ወንጀል አልፈፅምኩም” ናትናኤል መኮንን “የፃፉትን ተረታ ተረቶች አልፈፀምኩም” ክንፈሚካኤል ደበበ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/ም/ሊቀመንበርና ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አንዱዓለም አራጌ፣ የአንድነት ማዕከላዊ ም/ቤት አባል ናትናኤል መኮንን፣ ዮሐንስ ተረፈ፣ የሸዋስ ይሁንዓለም /ሻምበል/፣ ክንፈ ሚካኤል ደበበ፣ ምትኩ […]

ኤርትራ በምስራቅ አፍሪካ የምትፈጥረውን አለመረጋጋት ለመግታት በሚል ያለፈው ውሳኔ 2023 በኤርትራ የማእድን ኢንዱስትሪና በውጭ አገር የሚኖሩ ኤርትራዊያን የሚከፍሉት ቀረጥ ለአፍራሽ ተግባር እንዳይውል ያቅባል።