የባላንጣዎች ደርግ
click here for pdfDoris Kearns Goodwin የጻፈቺውን Team of Rivals የሚለውን ዳጎስ ያለ መጽሐፍ ሰሞኑን እያነበብኩት ነበር፡፡ መጽሐፉ ስለ ታላቁ የአሜ
click here for pdfDoris Kearns Goodwin የጻፈቺውን Team of Rivals የሚለውን ዳጎስ ያለ መጽሐፍ ሰሞኑን እያነበብኩት ነበር፡፡ መጽሐፉ ስለ ታላቁ የአሜ
ሁልጊዜ የክፉዎች፣ ገፊዎች፣ የአመጸኞችና አስጨናቂዎች መዝገበ ታሪክ እያገለባበጥን ግድፈት፣ ክፋት፣ ሴረኝነትና አረመኔነት ማተት ብቻ ሳይሆን አንዳንድ ጊዜ ደግሞ (በተለይ በአሁን ሰዓት) ዓይን የማፍረጥና እጅ የመቆረጥ ያክል ቢያመንም፣ ባንፈልገውም የሚያስፈልገን፣ ጀሮአችን ይሰማው ዘንድ ባይወድም ነፍሳችን ማወቅ የሚገባትን፣ የሚበጀንና ህልማችንን እውን የሚያደርግ፣ የሚፈለገውንም ስፍራ የሚያደርሰን እስከሆነ ድረስ እርስ በርሳችን በግላጭ መነጋገሩ፤ ከዚህም አልፎ እንደሌሎች የአፍሪካ ሀገራትም ሆነ […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
[email protected] የአንድነት ፓርቲ በቅርቡ ባደረገዉ ጠቅላላ ጉባዔው ፣ ዶር ነጋሶ ጊዳዳን የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ መርጧል። ይህን አስመልክቶ አጭር አስተያየት የሰጠዉ አፍቃሪ ኢሕአዴጉ አይጋ ፎረም፣ የቅንጅት ነገር እንዳበቃለት ይናገራል። “With Gebru Asrat leading ARENA and Dr Negasso leading UDJ, MEDREK may finally shed its “tseguri hemeq” inherited from Kinjit! It will also mean EPRDF will have […]
በእስልማና ሃይማኖት ዙሪያ በማትኮር የሚታተመው «የሙስሊሞች ጉዳይ» የተባለውን መጽሔት 3 ከፍተኛ አዘጋጂዎች፤ ፖሊስ፣ ባለፈው ዓርብ ከቀትር በኋላ፤ በቁ
ባለፉት ጥቂት ዓመታት ፣ የመባልዕት ዋጋ እጅግ እየተወደደ መምጣት ያስጨነቀው የኢትዮጵያ ህዝብ ፤ በተለይ የሞት-ሽረት ጉዳይ የሆነው የመድኀኒት እጥረትና
ያሬድ አይቼህ ([email protected])
እ.ኤ.አ. በ2011 ፓልቶክ ብቅ ስል ያዘወትርኳቸውን የፖለቲካ ክፍሎች ግምገማዎዬን ይዤላችሁ ስቀርብ በታላቅ ደስታ ነው። ግ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ማንም የዳስሰው አይመስለኝም፡፡ የቀይ ባህር እና ህንድ ውቅያኖስ መጋጠሚያ Gulf of aden አሰቃቂ ጉዞ እና የሱማሊያውያኑን ኢሰብአዊ ድርጊት፣የእኛም በጉዞ ላይ የዘቀጠ ማንነት.የሚካተትበት ትረካ ነው፡፡ መሳፈሪያው ቦታ እስክንደርስ እና ለመሳፈር ባህሩ ጋር ስላለው ነገር ያለውን እንዝለለው፡፡ አሁን ምናቦትን አውሱኝ እና የትራንስፖርት ሳይከፍሉ እንጓዝ……. በጀልባው ላይ ያለው የመጫን ስርዓት ፣ወደ ጀልባ መጫኛው ቦታ ያለው ጉዞ ሁሉ በጣም […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
የቡና አድራጊና ፈጣሪዎቹ ቡናን ‹‹ቮላታይል›› እያሉ ጠባየ ቀዥቃዣ፣ ዋዣቂነቱን ይናገሩለታል፡፡
የኢትዮጵያ ኢንቨሰትመንት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ሆነው ለረዥም ዓመታት ያገለገሉት አቶ አቢ ወልደመስቀል ከኃላፊነታቸው ለቀቁ፡፡
በአሁኑ ጊዜ ኅብረተሰባችን የቢዝነስ እንቅስቃሴውን በሚመለከት መቀዛቀዝና አለመረጋጋት እየታየበት ነው፡፡
በልምምድ ላይ የነበሩ ሁለት የኢትዮጵያ አየር ኃይል የጦር አውሮፕላኖች ተጋጭተው ተከሰከሱ፡፡ በአደጋው አንድ ፓይለት ሲሞት ሌላ አብራሪና ሁለት ሠልጣኞች…
ከአሥር ሺሕ በላይ አባላት ያሉት የአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት 530 አባላቱ ብቻ በተገኙበትና የደበዘዘ ስሜት በታየበት ጠቅላላ ጉባዔ ላይ
• 540 ገጽ የሰነድ ማስረጃና 35 የሰው ምስክሮችን አቅርቧልየፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረዋል በሚል ክስ ከመሠረተባቸው 24 ተጠርጣሪዎች መካ
– በስብሰባው የተጋበዙ የመንግሥት ባለሥልጣን ሳይገኙ ቀሩ ባለፈው ዓርብ የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት ባዘጋጀው ሁለተኛው አዲስ ቻምበ
‹‹ልጆቻችን መቼና እንዴት እንደሚሄዱ ብንጠይቅ መረጃ ማግኘት አልቻልንም›› የተመዝጋቢ ተማሪ ወላጆች‹‹ ናሳን አይደለም ኋይት ኃውስን መጎብኘት ቀላል…
Ethiopia Zare (ቅዳሜ ታህሳስ 7 ቀን 2004 ዓ.ም. December 17, 2011)፦ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት እና በአሁኑ ሰዓት በስደት ዚምባቡዌ የሚገኙት፤ በመጥፎነታቸው የሚ…
ደቡብ ሱዳን ከረጅም ዓመታት ጦርነቶች በኋላ፤ ባለፈው ሐምሌ ነጻነት ማወጇና ዓለም አቀፍ እውቅና ማግኘቷ አይዘነጋም።
ጨርቆስና ቦሌን ምን አገናኛቸው? በርግጥ ለዚህ ጥያቄ መልሱ ቀላል ነው፡፡ ምክንያቱም ጨርቆስና ቦሌ ተለያይተው አያውቁም – በቀልድም በድንበርም፡፡ በኑሮ መ…
([email protected]) «የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፑብሊክ የዲያስፖራ ረቂቅ ፖሊሲ» በሚል ርእስ፣ በኅዳር ወር 2004 ዓ.ም ፣ በኢትዮጵያ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት የተዘጋጀ 24 ገጾችን የያዘ አንድ ሰነድ አነበብኩኝ። «የኢትዮጵያ ዲያስፖራ ከትዉልድ ሀገሩ ጋር ያለዉን ትሥሥር በማጠናከር በአገሩ ልማት ሰላምና ዲሞክራሲያዊ ስርዓት ግንባታ ጠንካራ ተሳታፊ ሆኖ፣ ራሱን ጠቅሞ ትዉልድ አገሩንም በመጥቀም፣ በጋራ ለማደግ የሚያስችል አመቺ ሁኔታ መፍጠርና […]
የዕለቱ ዜና
ከ 3 ወር በፊት በግብፅ ተቃዋሚዎች ጥቃት ከደረሰበት በኋላ የተዘጋው ካይሮ የሚገኘው የእስራኤል ኤምባሲ በቅርቡ እንደገና ተከፍቷል ።
ዓረቡ ዓለምን በሕዝባዊ አብዮት ያጋመው ንቅናቄ እንዲቀጣጠል መሰረት የጣለው ቱኒዚያዊው ወጣት ራሱ ላይ ቤንዚን አርከፍክፎ በእሳት ካቃጠለ አርብ ታህሳስ 6
ተመድ የአየር ንብረት ለዉጥ ተከታታይ ጉባኤ ደርበን ደቡብ አፍሪቃ ላይ አስቸጋሪ በተባሉ ነጥቦች ጊዜ ወስዶ በመወያየት መንግስታት ወደስምምነት መድረሳቸዉ…
አምረን እየታገልነው ያለው ወያኔ ራሳቸውን ጀግኖችና ምርጦች አድርገው በመውሰድ የሚኩራሩ፤ “የጀግንነታቸው” ምንጭ ደግሞ ዘራቸው እንደሆነ ከልብ ያመኑ የስነልቦና ችግር ያለባቸው ሰዎች ስብስብ ነው። እነዚህ ድውያን በውስጣቸው ባለው የትንሽነት ስሜት ምክንያት በአስተሳሰብም ሆነ በሙያ የሚበለጣቸውን ሰው ማዋረድና ማሰቃየት ያስደስታቸዋል። እነዚህ ሰዎች በሃብት እንጂ በመንፈስ አላደጉምና እራስን ከሌላው ጋር እኩል አድርጎ የማየት ብቃት እና ሆደሰፊነትን ማዳበር አልቻሉም:: […]
ሰሞኑን “የብሄር፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ቀን” የሚል የማስመሰያ ስያሜ የተሰጠው ድግስ በመቀሌ ከተማ ተጥሎ ሲበላና ሲጨፈር ተከርሟል። ይህ ዓመታዊ ድግስ እንደ ነገሥታት ግብር ተገዢዎች ተገዢነታቸውን፤ ምስለኔዎች ደግሞ ታማኝነታቸውን ለገዢዎቻቸው የሚያረጋግጡበት መድረክ ነው። ይህ በዓል የትግራይ ገዢ ጉጅሌ በትግራይ ላይ ብቻ ሳይሆን በአማራም፣ በኦሮሞም፣ በሲዳማም፣ በወላይታም፣ በአፋርም፣ በሶማሊም፣ በጉራጌም፣ በሃድያም፣ በአንዋኝዋክም፣ … በሁሉ የኢትዮጵያ ማኅበረሰቦች ላይ ያለውን […]
በኑረዲን – ከመርካቶ አገራችን ኢትዮጵያን በረጂም ዘመን ታሪኳ ዉስጥ አያሌ ነገስታት፤ሁለት ፕሬዚዳንቶችና አንድ ጠ/ሚኒስትር መርተዋታል። የእነዚህ መሪዎች በህዝብ መወደድና እነሱ ለህዝብ ያላቸዉ ክብር እንደየመልካቸዉ ይለያያል ሆኖም ብዙዎቹ መሪዎቻችን ኃይለኝነታቸዉ እንዳለ ሆኖ ብዙ የሚወደድ ባህሪይ ነበራቸዉ። ከሞላ ጎደል ብዙዎቹ የቀድሞ መሪዎች አገራቸዉን የሚወዱና ከራሳቸዉ ጥቅምና ዝና ይልቅ የአገራቸዉን ክብርና አንድነት የሚያስቀድሙ ነበሩ። ዛሬ ያልተጣለ ዕጣ ወጥቶላቸዉ […]
ጃኒስ ዊንተር የተባሉት ጸሀፊ ደይሊ መቨሪክ በሚባለው የደቡብ አፍሪካ ጋዜጣ ባወጡት ጽሁፍ፣ በደርባን የተካሄደው ኮፕ 17 የአካባቢ ጥበቃ ጉባኤ፣ ድንቅ የተባለ ስምምነት አድርጓል። በጸሃፊዋ አመለካከት የስምምነቱ ዋና ድል ተብሎ የተቆጠረው ደግሞ፣ የአካባቢ ጥበቃ ለማካሄድ የተፈቀደው ገንዘብ ነው። የአፍሪካ ህብረት አምባገነኖች ዋና ተደራዳሪያቸው አድረገው ከ2 አመት ገደማ በፊት የሰየሙት ዘረኛውና አምባገነኑ መለስ ዜናዊ በጉባኤው ላይ ለአካባቢ […]
ህዝባችንን በመሳሪያ ሃይል አፍኖ ለመግዛት መለስ ዜናዊ በልዩ ስልጠና አዘጋጅቶ ያሰማራው ገዳይ ሃይል የዛሬ 8 አመት በአኝዋክ ወገኖቻችን ላይ የፈጸመውን የዘር እልቂት ለማስታወስ የአኝዋክ ጀስቲስ ካውንስልና ጥምረት ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ በጋራ ባወጡት መግለጫ፤ በመለስ ዜናዊ የሚታዘዘው ልዩ ወታደራዊ ሃይል እንደፈረንጆች አቆጣጠር ከዲሰምበር 13 እስከ 15 ባሉት ሶስት ቀናት 424 አኝዋኮችን መግደሉን አስታውሰዋል። ከመጀመሪያዎቹ 3 ቀናት ቦኋላ […]
አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ለሁለት ቀናት ጠቅላላ ጉባኤውን ካደረገ በሁዋላ፣ የፓርቲውን ሊቀመንበር፣ የብሄራዊ ምክር ቤት እና የኦዲትና ኢንስፔክሽን አባላትን መርጧል።የቀድሞውን ፕሬዚዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳን በሊቀመንበርነት የመረጠው ጉባኤ፣ ለብሄራዊ ምክር ቤት ከመረጣቸው 40 ሰዎች መካከል በእስር ላይ የሚገኘውን አቶ አንዱአለም አራጌን ጨምሮ ዶ/ር ሀይሉ አርአያ፣ ዶ/ር ንጋት አስፋው፣ አቶ አስራት ጣሴ፣ አቶ ተመስገን […]
ቦኮ ሀራም በመባል የሚታወቀውና በናይጄሪያ የሚንቀሳቀስ አንድ ኢስላማዊ ድርጅት በርካታ አባላት በፖሊስ ከተያዙ ቦኋላ ስለድርጅታቸው መረጃ እንዲሰጡ መጠየቃቸውን የገለጸው የናይጄሪያ መንግሥት ብዙ ጊዜ ከፈጀ እልህ አስጨራሽ ምርመራ ቦኋላ የድርጅቱ አባላት ስልጠና የሚያገኙት ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኑን ማረጋገጣቸውን ናይጀሪያ ይፋ አድርጋለች። በቦካ ሀራም ስም ናይጀርያ ውስጥ የምንቀሳቀስው ይህ እስላማዊ ድርጅት ዋና አላማው በናይጀርያ የሸሪያ ህግ እነዲተገበር የሚታገል […]
በቅርቡ በዘረኛውና ዘራፊው የወያኔ አገዛዝ ባለስልጣናትና ባለሟሎቻቸው እየተመዘበረ ከኢትዮጵያ የሚወጣው ከፍተኛ ገንዘብ እጅግ አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱንና ኢትዮጵያዊያንም ዘራፊው ወያኔ የሚያካሂደውን ምዝበራ እንዲያቆም እንዲነሱ አንድ በዓለም ባንክ ተቀጥረው በማገልገል ላይ የሚገኙና ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የዓለም አቀፉ ባንክ ሰራተኛ አሳሰቡ። በባንኩ ውስጥ ለረጂም አመታት ያገለገሉት እኚሁ ታውቂ ኢኮኖሚስት እንደገለጹት የወያኔው አገዛዝ ያለማንም ሃይ ባይና ተቃዋሚ የሃገሪቱን […]
የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቭዥን ኢሳት ባወጣው ዘገባ በኢትዮጵያ ከሚገኘው የቃል ኪዳኑ ታቦት ጋር በተያያዘ በዘረኛው የወያኔ አገዛዝ ከፍተኛ የሆነ ሴራ እየተጠነሰሰ መሆኑ መረጃዎች ማመልክታቸውን ገልጹአል። እግዚአብሄር ለሙሴ ጽፎ የሰጠው የቃል ኪዳኑ ታቦት የሚገኝበት ቦታ ለሺ አመታት አለምን ሲያነጋግርና የበርካታ የታሪክ ተመራማሪዎችን ቀልብ ስቦ ቆይቷል፤ ያለው ኢሳት ታዋቂው ጋዜጠኛና የታሪክ ተመራማሪ የሆኑት ግርሀም ሀንኮክ ከ8 አመታት በፊት […]
«የሳይንስ አካዳሚው ነጻና በብቃት ላይ የተመሰረተ አካዳሚ እንዲሆን ከመንግስት ወገን ፍላጎት አለ፤» ተባለ።
ዛሬ በፍርድ ቤት የታየው፤ በአሸባሪነት ወንጀል የተጠረጠሩ ሰዎች ጉዳይ፣
ለ42 ዓመታት በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ልጆችን ተረትና ምሳሌ በማስተማር፤ የሚታወቁ አንድ አንጋፋ የኪነ ጥበብ ሰው የዛሬው የባህል መድረክ እንግዳችን ናቸው።
ሶማሊያ የገባዉ የኬንያ ጦርና አጋሮቹ ጥቃታቸዉን ከማጠናከር ያገዳቸዉ ዝናብ በመቆሙ ወደታጣቂዎቹ ይዞታ ዘልቀዉ እንደሚገቡ አመለከቱ።
በመሃል ኢጣልያ ፣ ቶስካና በተሰኘው ክፍለ ሀገር በአገሬው አጠራር «ፊሬንዜ» በምትሰኘው ማለት በፍሎሬንስ ከተማ የ 2 ሴኔጋላውያን መገደል ከማስደንገጡና ከ…
የዓለም ዜና
የአኩስም ጽዮን ያለቺበት እና እቴጌ መነን ያሠሩት መቅደስ (click here for pdf) ሰሞኑን የአኩስም ጽዮን ያለቺበት እና እቴጌ መነን ያሠሩት መቅደስ እያፈሰሰ ነው የ
በትራፊክ መጨናነቅ ሳቢያ ፤ የዔሊ ዓይነት ጎዞ መጓዝም ሆነ መንፉዋቀቅ፣ ብዙዎች አሽከርካሪዎችን የሚያናድድ፤ የሚያበሳጭ አጋጣሚ ሊሆን ይችላል። በኢንዱ