የአየርን ንብረት ለዉጥና የገንዘብ ጥያቄ DW Amharic December 8, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በአየር ንብረት ለዉጥ ተጠቂ የሆኑ አገሮች ችግሩን ተላምደዉ ለመኖር የገንዘብ ድጋፍ እንደሚደረግላቸዉ ቃል ከተገባ ዓመታት ተቆጥረዋል።