የዩሮ ዞን የቀዉስ ዓመት
በያዝነዉ የአዉሮጳዉያን 2011ዓ,ም የ17 አዉሮጳዉያን አገሮች የጋራ ሸርፍ በሆነዉ የዩሮ ዞን ቀዉስ የጠናበት ዓመት ነዉ።
በያዝነዉ የአዉሮጳዉያን 2011ዓ,ም የ17 አዉሮጳዉያን አገሮች የጋራ ሸርፍ በሆነዉ የዩሮ ዞን ቀዉስ የጠናበት ዓመት ነዉ።
ዜና 14 12 11
የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ለመሠረተው የፍትሐ ብሔር ክስ ማስረጃ እንዲልኩ ከፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ትዕዛዝ የደረሳቸው የአፋር ክልል ፖሊስ ኮ
– ዶ/ር ነጋሶ የአንድነት ሊቀመንበር ሆነው ዳግም ተመረጡከስድስት ዓመታት በላይ በተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ውስጥ በመሳተፍና በፓርቲዎቹም ውስጥ በከ
ገሊላ ወረዳ ሰሜን አሪ በሚባል ቦታ ሕዳር 12 ቀን 2004 ዓ.ም በግብርና ሙያ ቨሚተዳደር አቶ ለጊዜ ወርቅማ በፖሊሶች ተዘርፎ ጉዳት እንደደረሰበት ከሥፍራው ያገኘነው መረጃ ጠቁሟል፡፡ አቶ ለጊዜ ወርቅማ ከማሳው ቡና ለቅሞ ወደ ቤቱ እየሄደ ሳለ ወረዳው በሚገኙ በመንግሥት ፖሊሶች ዝርፊያና ጉዳት ከደረሰበት በኋላ ሕዳር 13 ቀን 2004 ዓ.ም ለሕክምና ዕርዳታ ሄዶ ሕይወቱ አልፏል፡፡ በአቶ ለጊዜ […]
በኤርትራና ኢትዮጵያ የዓለም አቀፉ ሰብአዊ መብት ተሙዋጋች ድርጅት Amnesty International መረጃ አጠናቃሪ ክሌር በስተን ስለጸረ ሽብር ሕጉ የተናገሩትን አካተናል
ለ12ቀናት የተካሄደዉ የተመድ የአየር ንብረት ጉባኤ፤ አደገኛ ጋዝ ወደከባቢ አየር የሚለቁ አገሮችን በቀጣይ አዲስ ዉል ለማሰር ከሚያግባባ ነጥብ ላይ መድረሱ…
የሰሜን ኮርያ መሪ ኪም ዦንግ ኢል ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን ከመዲናይቱ ፒዮንግያንግ የወጡ ዘገባዎች አስታወቁ።
ክንፉ አሰፋ
“እኛ ጭቁን ብሄረሰቦች ከዚህ ቀደም በየሰው ቤት ተቀጥረን የምንሰራ፣ አሽከሮች እየተባልን ነበር የኖርነው። አሁን ግን ይኸውና ህገ-መንግስታች
በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ለመፃፍ ያሰብኩት ባለፈው ሳምንት ነበር፡፡ ..ጓደኞቼን መልሱልኝ… ብዬ በፃፍኩ በሳምንቱ ማለቴ ነው። ሆኖም በዛ ሳምንት በይደር የማ
አሜሪካ በኤርትራ ላይ ለ 60 አመታት ያህል የዘለቀ ጠላታዊ አመለካካት አላት ይላሉ ሚኒስትር ዐሊ ዐብዱ
– ‹‹ጥፋተኛ ነው አይደለም›› በሚለው ላይ ፍርድ ለመስጠት ተቀጥሯል
የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ በመሠረተበት ከባድ የአካል ማጉደል፣ የግድያ ሙከራና በሕግ የተከ
“እኛ ጭቁን ብሄረሰቦች ከዚህ ቀደም በየሰው ቤት ተቀጥረን የምንሰራ፣ አሽከሮች እየተባልን ነበር የኖርነው፡፡ አሁን ግን ይኸውና ህገ-መንግስታችን መብታችንን ሰጥቶናል… ኑሯችንም ተሻሽሎ ዛሬ ዘመናዊ ኑሮ እየኖርን ነው፡፡” እያለ የሚናገርን አንድ ጎልማሳ የቴሌቪዥኑ መስኮት ያሳያል፡፡ የደቡብ ቅላጼና ዘዬ ባለው አማርኛ ከደቡብ የመጣ ጎልማሳ ነው በቴሌቪዥን ቀርቦ መግለጫ እየሰጠ ያለው፡፡ ከአነጋገሩ በቀን ሶስቴ የሚበላ፣ የባቡር ሃዲድ እና የኤሌክትሪክ […]

ሉሉ ከበደ
ዛሬ በዚህ ጽሁፌ የማነሳው ጉዳይ ወያኔ ሰሞኑን አኬልዳማ በሚል ርእስ የነዛውን የውሸት ድራማ በተመለከት አንድ ነገር ለማለት ነው። በመጀመሪያ
«የማታ ማታ ሕዝቡ መብቱን ለማስከበር መነሣቱ አይቀርም፤» ሲሉ ዶክተር ነጋሦ ገዢዉን ፓርቲ አስጠነቀቁ።
«የማታ ማታ ሕዝቡ መብቱን ለማስከበር መነሣቱ አይቀርም፤» ሲሉ ዶክተር ነጋሦ ገዢዉን ፓርቲ አስጠነቀቁ።
ደርበን ደቡብ አፍሪቃ ላይ ሲካሄድ የሰነበተዉ 17 ኛዉ የዓለም የአካባቢ ጥበቃ ጉባኤ ትናንት ጠዋት ተጠናቋል ።
የዕለቱ ዜና
የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ከብርሃን ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ጋር ተዋሀደ ።
የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ከብርሃን ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ጋር ተዋሀደ ።
የቱኒዚያ ሕዝባዊ አመፅ ሲግም-የሠረቀዉ የጎርጎሮሳዉያኑ ሁለት ሺሕ አስራ-አንድ፣ የጃፓኖችን የዕዉቀት-ሥልጣኔ ምጥቀት በተፈጥሮ ክርን አስደቁሶ፣ ዓለምን …
በመገባደድ ላይ ያለው የጎርጎሮሣውያኑ 2011 ዓ.ም. በአትሌቲኩ ዓለም ኬንያ የተሳካ የውድድር ዓመት በማሳለፍ ታሪካዊ ድሎችን ስትጎናጸፍ ወቅቱ በአንጻሩ ለኢት…
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ጥይት በስቶት ሲያፈስ ተናግሮ ጦር ሜዳ:- በመለስ ማንነት መስክሯል ይህ ኮዳ:: መኮንን ዘለለው አብራርቷል በይፋ:- ዶክተር ገብረ-መድህን ጠይቁት አይጠፋ:: በኮዳ ቀዳዳ መለስ እንደታየው:- በቁሙ የሞተ የፈሪ ገዳይ ነው:: የፈሪ ክፋቱ መግደል ብቻ አይደለም:- አፍ ያበዛል በሕዝብ ያለ እሱም ሰው የለም:: ጀግና ነኝ እያለ በመግደል ያበጠው:- የትግል ጓዶቹን ገድሎ ያሟጠጠው:- መለስ ዜናዊ ነው ተንኮል የመለጠው:: ዛሬም […]
በአቢይ አፈወርቅ
ክፍል ሁለት
የወቅቱ ገናና ቃል ‘ሽብር’ ሆኗል። ሹማምንቱ ሳይጠሩት አያድሩም። ህዝቡም ሲያስበው ውሎ ያድራል… ያልተሸበረ ማን አለ?” ያ
በአቢይ አፈወርቅ
ክፍል ሁለት
የወቅቱ ገናና ቃል ‘ሽብር’ ሆኗል። ሹማምንቱ ሳይጠሩት አያድሩም። ህዝቡም ሲያስበው ውሎ ያድራል… ያልተሸበረ ማን አለ?” ያ
– የአቶ አለማየሁ አሰፋ የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባልና የደቡብ ክልል የፖለቲካ ሃላፊ በደልና ሙስና
– የመ/ር የኔሰው ገብሬ መስዋዕትነትና የወያኔ ቅ…
የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስቴር የነበሩት፣ አቶ ስዬ አብርሃ፣ ዛሬ ታህሳስ 1 ቀን የአንድነት ፓርቲ ያደረገዉን የጠቅላላ ጉባዔ በሳካይፒ የተካፈሉ ሲሆን ፣ ድርጅታቸዉ በፈታኝና ከባድ ሁኔታ ዉስጥም እያለ አሁን ያለበት ደረጅ መድረሱ በጣም የሚያስደስት እንደሆነ ገልጸዋል። አቶ ስዬ ገዢዉ፣ ፓርቲ ከጦር በላይ የሚፈራዉ የሰላማዊ ትግል እንደሆነ በማስመር፣ የሰላማዊ ትግሉ ከመቼዉም በላይ መቀጠል እንዳለበት ያሳሰቡ ሲሆን፣ በተለይም የነ […]

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዛሬ እሁድ ታህሳስ 1 ቀን 2004 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባዔዉን አጠናቀቀ። ለሚቀጥሉት አመታት ድርጅቱን በሊቀመንበርነት የሚመሩትን እንዲሁም የድርጅቱ የላእላይ ምክር ቤት አባላትን ጠቅላላ ጉባዔዉ የመረጠ ሲሆን ስብሰባዉ በተሳሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል። የድርጅቱ ሊቀመንበር ለመሆን ዶር ነጋሶ ጊዳዳ፣ የአዲስ አበባ የአንድነት ምክር ቤት ሰብሳቢ ዶር ንጋት አስፋዉ እንዲሁም ከአንድነት […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ሕገወጥ በሆነ መንገድ ከኢትዮጵያ የሚወጣው ከፍተኛ ገንዘብ በፋይናንስ ዘርፍ ውስጥ ዋነኛውና ትልቁ ወንጀል መሆኑን፣ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የፋይና
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲዊ አንድነት መድረክ በቅርቡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ድርጅት የተላለፈው ‹‹አኬልዳማ›› የተሰኘው ፕሮግራም ‹‹ድራማ›› መሆ
በደቡብ ክልል ወላይታ ዞን ውስጥ በሚገኘው ቅዱስ ፍራንቼስኮ በተባለ የሕፃናት ማሳደጊያ ውስጥ፣ ስምንት ሕፃናት በኩፍኝ ሞቱ ሦስቱ ሕፃናት ለአሜሪካውያን
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ነገ ጠቅላላ ጉባዔዉን ያደርጋል። በአገሪቷ ካሉ ክልሎች በሙሉ፣ በአካባቢዉ ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ተመርጠዉ የመጡ የአንድነት ፓርቲ የጠቅላላ ጉባዔ አባላት ፣ የፓርቲዉ የላእላይ ምክር ቤትም የሚመርጡ ሲሆን፣ የድርጅቱ የወደፊት አቅጣጫ ላይ ሰፊ ዉይይት እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። በተሻሻለዉ የድርጅቱ ደንብ መሰረት ጠቅላላ ጉባዔዉ የድርጅቱን ፕሬዘዳንት የሚመርጥ ሲሆን የተመረጡት ፕሬዘዳንት የካቢኔዉ ወይንም የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ […]
(ሙሉውን ጽሁፍ በፒዲኤፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)
አስራ ሦስተኛው የዓለም የጤና አጠባበቅ ጉባዔ ከጥቂት ወራት በኋላ በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ አዘጋጆቹ አስታውቀዋል። ጉባዔው በሀገሪቱ መካሄዱ ለበርካ
በኢትዮጵያ የሴቶች እኩልነት እንዲጠበቅ የአለም ባንክ ጥሪ አቀረበ
የአውሮፓው ኅብረት መሪዎች ትናንት ማታ ብራሰልስ የጀመሩትን እንደቀጠሉ ናቸው ፤ ብሪታንያና ሌሎች ጥቂት አገሮች ከማፈንገጣቸው በስተቀር ፤ የበጀት ቀውስ…
የአውሮፓው ኅብረት መሪዎች ትናንት ማታ ብራሰልስ የጀመሩትን እንደቀጠሉ ናቸው ፤ ብሪታንያና ሌሎች ጥቂት አገሮች ከማፈንገጣቸው በስተቀር ፤ የበጀት ቀውስ…
ከተወሰኑ ዓመታት ወዲህ ፤ በያመቱ የሚታሰበው የብሔረሰቦች ቀን ዘንድሮ በመቀሌ ከተማ ተክብሮ ውሏል።
የዓለም ዜና
አዲስ አበባ ላይ ለአራት ቀናት የተሰየመዉ 16 ኛዉ አለማቀፍ የኤድስ እና የአባላዘር በሽታዎች አብይ ጉባዔ በያዝነዉ ሃሙስ ምሽት ተጠናቆአል።
የውጭ ዜግነት ያላቸው ኢትዮጵያዊያን በየቤታቸው ይፈተሻሉ
Ethiopia Zare (አርብ ህዳር 29 ቀን 2004 ዓ.ም. December 9, 2011)፦ በመናገሻዋ አዲስ አበባ በየትላልቅ ፎቆችና ዋ…
በደል በዛ!!! ፍትህ በሌለበት አገር መኖር አልችልም!!! በዚህ ሁኔታ መኖር ኑሮ አይባልም!!! ግፍና መከራ እያየሁ መኖር አልችልም!!! እኔ ለእናንተ አርዓያ ለመሆን እሞታለሁ!!! እናንተ ታግላችሁ ነፃ ውጡ!!! እነዚህ ነበሩ በመለስ ዜናዊ ዘረኛ አገዛዝ ተማሮ በራሱ ላይ እሳት የለኮሰው የመምህር የኔሰው ገብሬ የመጨረሻ ቃላት። እነዚህ ቃላት በአዕምሮዎቻችን ውስጥ እየጮሁ እረፍት ነስተውናል። እውነትም ግፍና መከራን እየተቀበሉና እያዩ እንዴት […]
በአገራችን ውስጥ ህዝብ ማልቀሱን አላቆመም። መለስ ዜናዊ የሚመራው ዘረኛና ነውረኛ ቡድን በስልጣን ላይ ከተቆናጠጠ ወዲህ ደግሞ ሮሮው በጥልቀት ልቅሶው በስፋት ቀጥሏል። በኢትዮጵያችን ውስጥ ህዝብ ያዘነበትና የተከፋበት ዘመን እንዲህ እንደ መለስ ዜናዊ ዘመን ያለ አልታየም።የሮሮው ጥልቀት የኔሰው ገበሬን የመሰለ ዜጋ በራሱ ላይ ላምባ አርከፍክፎ እንዲቃጠል አድርጎታል። ይሄ ብዙ ዜጎችን አሳዝኗል።አስለቅሷል። አዎን በአገራችን ላይ እግዜርን የማያውቁ ክፉ […]