ቱሪዝም የልማት አጋር ሆኗልን?

ሰሞኑን በአገራችን ሁለት ዐበይት ክንዋኔዎች እየተካሄዱ ናቸው፡፡ በአዲስ አበባ የኤችአይቪ ኤድስና የአባላዘር በሽታዎች ዓለም አቀፍ ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡