ኢትዮጲያ በሶማሊያ በወታደራዊ ኃይል ልትሳተፍ ትችል ይሆናል ተባለ

ኢትዮጲያ በሶማሊያ በወታደራዊ ኃይል እንድትረዳ ከተጠየቀች ትገባለች ሲሉ አንድ የመንግሥት ባለስልጣን ተናገሩ።

በኤርትራ ላይ የተጣለው ማዕቀብ መንግሥቱን እንጂ ህዝቡን አይጎዳም ብለዋል። መለስካቸው አምሃ ዘግቧል