በሶማሊያ የአየር ንብረት ለውጥ መዘዝ DW Amharic December 7, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ለአየር ንብረት ለውጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ መፍትሄ ስለማይገኝ አንዱ አማራጭ ራስን አዘጋጅቶ መጠበቅ እንደሆነ ነው የመስኩ ባለሞያዎች የሚመክሩት ። ይሁንና በተለይ በድሃዎቹ አገራት ይህን ተግባራዊ ማድረጉ ግን አስቸጋሪ ይሆናል ።