የስዊድናዉያኑ ጋዜጠኞች ችሎት DW Amharic December 7, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የከፍተኛዉ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ወንጀል ችሎት በሽብርና በህገወጥ መንገድ ድንበር አልፎ በመግባት ክስ የተመሠረተባቸዉን ሁለት ስዊድናዉያን ጋዜጠኞችን መከላከያ አደመጠ።