አንድነት ፓርቲን ለመምራት ሦስት ዕጩዎች ቀረቡ

•    አንድነትና ብርሃን ፓርቲዎች ሊዋሃዱ ነው

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲና ብርሃን ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ተዋህደው የሚፈጥሩትን ፓርቲ ለመምራት ሦስት ዕጩዎች ቀረቡ፡፡