የኑሮ ውድነትና የዋጋ ቁጥጥር በኢትዮጵያ DW Amharic January 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ሣምንት ነጋዴዎችን በምርቶች ማስወደድ ድርጊት በመውቀስ በመሠረታዊ የፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ቁጥጥር ደምብ አውጇል።