ሆቴሎች ከቀረጥ ነፃ በገቡ የግንባታ ዕቃዎች ምክንያት ሊመረመሩ ነው
በአስራት ሥዩምና ኃይሌ ሙሉ
የኢትዮጵያ ገቢዎችና የጉምሩክ ባለሥልጣን በአዲስ አበባ ከተማ ለሚገኙ ሆቴሎች በሆቴሎቻቸው የህንፃ ግንባታዎች ወቅት ከውጪ ከቀረጥ ነፃ ባስገቧቸው የግንባታ ዕቃዎች ላይ ዝርዝር መረጃ እንዲያቀርቡ ጠየቀ፡፡