አደጋ የበዛበት የሳሪስ መንገድ እንዲዘጋ ጥሪ ቀረበ
በብርቱካን ፈንታ
ሐሙስ ጥር 5 ቀን 2003 ዓ.ም. ሳሪስ ካዲስኮ አካባቢ አንድ ተሽከርካሪ በተማሪዎች ላይ ባደረሰው አደጋ የአንዲት ተማሪን ሕይወት ማለፍ ተከትሎ፣ የሠፈሩ ነዋሪዎችና ተማሪዎች አደጋ እያደረሰ ያለው መንገድ እንዲዘጋ ወይም መፍትሔ እንዲሰጣቸው ሰላማዊ ሠልፍ በመውጣት ጠየቁ፡፡