የተቃዋሚ ፓርቲዎች ከማሟያ ምርጫ መራቅ

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የፊታችን የካቲት መጨረሻ በሀገር አቀፍ ደረጃ ሊያካሂደው ባቀደው የክልል የዞን የወረዳ እና የቀበሌ የማሟያ ምርጫ ታላላቆቹ የተቃውሞ ፓርቲዎች እንደማይሳተፉ አስታውቀዋል።