እነ ተስፋዬ ብሩ በአንድ መዝገብ ጥፋተኛ ተባሉ
በሚኪያስ ሰብስቤ
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ችሎት የቴሌ የቀድሞ ዋና ሥራ አስፈጻሚ የነበሩት አቶ ተስፋዬ ብሩን ጨምሮ በ16 ተከሳሾች ላይ ‹‹የሞባይል ስልክ መስመር ለማስፋፋት የወጣውን ጨረታ ፕሮጀክት ያለአግባብ ኤሪክሰን እንዲያሸንፍ አድርገዋል›› በሚል ጥር 3 ቀን 2003 ዓ.ም. የጥፋተኝነት ውሳኔ አስተላለፈባቸው፡፡