የቢራ ፋብሪካዎች የዋጋ ማስተካከያ እንደማያደርጉ አስታወቁ

በብርሃኑ ፈቃደ
በቅርቡ የወጣውን የሸቀጦች ዋጋ ተመን ተከትሎና በቢራ ችርቻሮ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ቅናሽ በማገናዘብ አንዳንድ የቢራ ፋብሪካዎች የዋጋ ማስተካከያ እንደማያደርጉ ገለጹ፡፡