የአሜሪካ ድምፅ (VOA) የአፍሪቃ ቀንድ የቋንቋዎች ክፍል ሐላፊ ዴቪድ አርኖልድ ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር የተደረገ ዉይይትን አላአግባብ አሠራጭተዋል በሚል ከሥራቸዉ ታግደዋል የሚለዉን ዘገባ ጣቢያዉ አስተባበለ። ዴቪድ አርኖልድ የዩናይትድ ስቴትስ የማሰራጪያ ጣቢያ የገዢዎች ቦርድ የመልክተኞች ጓድ ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣን ጋር ባደረገዉ …

የአሜሪካ ድምፅና የወያኔ ውዝግብ Read more »

እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) ዛሬ፣ ማክሰኞ፣ ሐምሌ ዐ5 2ዐዐ3 አዲስ አበባ ውስጥ ከሚታተመው አዲስ ወሬ ጋዜጣ ጋር አጭር ቃለምልልስ አድርጌያለኹ፡፡ የጋዜጣው ማኔጂንግ ኤዲተር፣ ዳንኤል ኃይሉ፣ ባለፈው ሰሞን ከመንገድ ላይ ታፍኖ ተደብድቧል፣ ቢሮው ተፈትሿል፡፡

ሐምሌ ፩ ፳፻፲፩ ዓ.ም. ዋሽንግተን ዲ.ሲ.የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማኅበረሰብእ በሰሜን አሜሪካ፡ “ኢትዮጵያን እንወቅ፡ እናክብርም” የተሰኘውን፡ አመታዊ የኢትዮጵያዊነት ፌስቲቫል፡ ከአርብ ማታ ጁላይ 1 ቀን፡ 2011 በጆርጅታውን ዩኒቨርስቲ በሚገኘው የሉሲል ስፓኙሎ ቤተ-ትእይንት፡ የዚህን አመት የክብር እንግዳ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን ጨምሮ፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ …

የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማኅበረሰብእ በሰሜን አሜሪካ – ጋዜጣዊ መግለጫ፡ Read more »

ግንቦት ሰባት፣ኦነግ እና ኦብነግ ከድንበር ዘለሎቹ አልቃይዳ እና አልሻባብ ጋር በአሸባሪነት በተፈረጁ በሳምንት ግዜ ውስጥ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እና መምህርት ርዕዮት አለሙ ታሰሩ፤በአሸባሪነትም ተከሰሱ፤ወን ላቸውም በስልክ እና በኤሌክትሪክ መስመሮች ላይ ከደረሰ ጉዳት ጋር መያያዙ 15 ዓመታት ወደሁዋላ ወሰደኝ፤ይህ ወቅት እኔ እስር …

“ሌባው” ዳኛ እና አሸባሪው አዋጅ – ሲሳይ አጌና Read more »

  የምስራቅ አፍሪቃ አገራትን ዘንድሮ የመታዉ እጅግ አስከፊ ድርቅ በከፋ ደረጃ ላይ ደርሶአል፣ በእንስሳት ሃብት ላይም ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል ሲሉ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ እርዳታ ሃላፊ አስታወቁ።

“ቅዱስ ሲኖዶስ በቤተ ክርስቲያናችን ዙሪያ የሚታየውን ችግር የማስወገድ አቅሙን እያጎለበተ በመምጣቱ ቤተ ክርስቲያኒቱን ከመናፍቃን ወራሪ ነጻ በማውጣት የሚካሄደው የሥራ እንቅስቃሴ በአጀንዳ ከቀረቡለት የወቅቱ ጥያቄ አንዱና ዋነኛው ሆኖ ተመዝግቧል” (የቅዱስ ሲኖዶስ የ1990 ዓ.ም ውሳኔ መግቢያ) ሕገ ወጥ ሰባክያኑ (አሰግድ ሣህሉ፣ በጋሻው …

(ታሪክ በዚህ ሳምንት) – “መስለህ አስተምር በሚለው የመናፍቃን የማስተማር ዘይቤ” የሃይማኖት ሕጸጽ ባሰራጩ ሰባክያን ላይ ቅ/ሲኖዶስ የወሰደው ርምጃ ሲታወስ Read more »

በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ ተከሰውና ቅጣት ተላልፎባቸው በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አየለ ደበላ (አይኤምኤፍ)፣ አቶ ገብረ ኪዳን ገብረ ሥላሴ (ሞሮኮ)፣ አቶ ከበደ ተሰራ (ወርልድ ባንክ) እና አቶ ሌንጫ ዘገዬ በባንክ ያላቸው ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ ወደ ባለሥልጣኑ ሒሳብ …

የእነ አየለ ደበላ (አይኤምኤፍ) ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ ለባለሥልጣኑ ገቢ ተደረገ Read more »

የአቃቂ ብረታ ብረት ፋብሪካን በጨረታ የገዛው ባዘቶ ኢንዱስትሪና ንግድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በገባው ውል መሠረት ክፍያ አልፈጸመም በሚል፣ የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ የ34.9 ሚሊዮን ብር ክስ መሠረተበት፡፡

– መመርያውን ወርቅ አቅራቢዎች እየተቃወሙት ነው ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወርቅ በማቅረብና በመሸጥ ላይ ያሉ ወርቅ አቅራቢዎች ከዚህ በኋላ በተመረጡ የክልል ከተሞች ብቻ በሚዘጋጅ የወርቅ መቀበያ ማዕከል ብቻ እንዲያቀርቡ የሚያስገድድ መመርያ ወጣ፡፡

ብዕር እስትንፋስ ናት፤ ብዕር ሕይወት ናት፤ ብዕር በሥጋ ወደሙ ላይ ሕይወትን ዕፍ በማለት ሥጋን ነፍስ የምትዘራ ከዕውቀት ዛፍ የምትገኝ ፍሬ ናት፤ ያቺን ፍሬ የቀመሰ ሁለ ማንነቱን አውቋልና ያለ እሷ መኖር አይቻለውም፤ እሷን ያጣ እለት በጨለማ ይከበባል፤ የጨለማ ሕይወት ለመኖር ሲል …

ብዕርን በማፈን ማንነትን መግደል አይቻልም! አስራደው (ከፈረንሳይ) Read more »

በኢትዮጵያ እና በጀርመን መንግስት መካከል የተካሄደዉ አዲስ የልማት ትብብር መረሃ-ግብር ድርድር ይበልጡን የትምህርቱን ዘርፋ ማስፋፋት ላይ ለማዋል በመስማማት መጠቃለሉን የጀርመን ኤኮኖሚ ተራድኦ ሚኒስቴር BMZ ይፋ አደረገ።

ደርግ አንቀጥቅጦ በመግዛት አቻ የለውም፡፡ የሰራዊቱ ግዝፈት እንኳን ተራ ሽፍቶች የተደራጀ ጦር እንኳን የሚደመስሰው አይመስልም ነበር፡፡ የሰራዊት ግዝፈት ለአንድ ስርዓት ዋስትና ሊሆን እንደማይችል የተረጋገጠው በደርግ ውድቀት ነው፡፡ ለደርግ መውደቅ የራሱ የሰራዊቱ አስተዋፅዖ ቢኖርበትም እምነት አጉዳዩ የደህንነት ቢሮ ትልቅ ሚና ተጫውቷል፡፡ …

እንኳን ኢሕአዴግ ደርግም ወድቋል Read more »

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በአሸባሪነት ተከሰው በእስር የሚገኙ ዜጎች ህገ-መንግስታዊ መብታቸው እንዲጠበቅ ጠየቀ። የጸረ ሽብርተኝነት አዋጁም ከአገሪቱ ህገ-መንግስት ጋር የሚጋጭ ነው አለ። አንድነት ይህን ያለው ዛሬ ባወጣው መግለጫ ነው። እንድ የመንግስት ባለስልጣን በበኩላቸው ክሱ ትርጉም የለሽ ነው ብለዋል። የአንድት ለዲሞክራሲና …

አንድነት ፓርቲ በአሸባሪነት የተከሰሱት ዜጎች ህገ-መንግስታዊ መብታቸው ይከበር አለ Read more »

የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሌ ክልል የተለያየ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ተደረሰባቸው ካላቸው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ኦብነግ ተዋጊዎች ጋር የተያዙት የስዊድን ዜግነት ያላቸው ጋዜጠኞች ከታሰሩበት ከጅጅጋ ወደ አዲስ አበባ መንቀሳቀሳቸው ተሰምቷል ።

1997 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሕዝብ የአፈናም ሆነ የዴሞክራሲ ብልጭታ ታሪክ ውስጥ ሁነኛ ስፍራ አለው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብና የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ ግራ ሲያጋባ የነበረው አፋኝ ስርዓት ዕርቃኑን የቀረበትም ዓመት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ የተገኘችውን ትንሽ የመፈናፈኛ ኮሪደር በመጠቀም የኢትዮጵያን ጥቅም አሳልፎ በመስጠት የሚታወቀውን አገዛዝ …

ሽብርን የሚያወግዝ በሕዝብ ላይ ሽብርን አይነዛም! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ Read more »

ውሽትከነነፍሱ ሳይሞት ሳይቀበር ህያው እንደሆነ ተይዞ በከብር,፣ ዱላ ሳያርፍበት እርግጫ ወይ ጡጫ ሰደብ ሳይደርስበት ጥፊና ግልምጫ፣ እጆቹ የኍሊት ታስረው በሰንሰለት ባየው ደስ ይለኛል በነጻ ፍርድቤት፣ አሰብን ገንጥሎ ማን ሰጠ አሳልፎ ለመንግስታት ማህበር በራሱ እጅ ጽፎ፣ በዘር ፖለቲካ ማን ህዝብን ለከፈ …

ውሸት ክነነፍሱ Read more »

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በአገሪቱ አንዳንድ አከባቢዎች የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም መንግስታቸው በራሱ አቅምና ከውጭ በሚገኝ እርዳታ እየሰራ መሆኑን አስታውቀዋል። የሁለት ሺህ አራት አም ባጀት ትላንት በፓርላማው ሲጸድቅ የተናገሩት አቶ መለስ በምክር ቤቱ ለተነሱ ጥያቄዎችም ማብራርያ ሰጥተዋል። ለድርቁ ረድኤት የተጠየቀው …

ኢትዮጵያ ለድርቅ ከጠየቀቸው እርዳታ 25 ከመቶውን ብቻ እንዳገኘች ታወቀ Read more »

የፊታውራሪ ተክለሃዋሪያት ተክለማርያምን የሕይወቴ ታሪክ (ኦቶግራፊ) እንደ ክሽን ልብ አንጠልጣይ ልቦለድ ድርሰት እረፍት እየነሳኝ አነበብኩት። እና ምን ተሰማኝ? የፊታውራሪ ታሪክ አኮራኝ፤ ደግሞም ውስጤን አብሰለሰለኝ፤ ከሁሉም በላይ ግን አስተማረኝ። (ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

 የአዲስ አበባ ሀ/ስብከት የአጥቢያውን የስብከተ ወንጌል አገልግሎት በተመለከተ ‹‹በበላይነት መምራትና ማስተዳደር አልቻለም›› ባለው የደብሩ አስተዳደር ጽ/ቤት ላይ አስተዳደራዊ ውሳኔ እንደሚሰጥ አስጠንቅቆ ነበር ሰንበት ት/ቤቱ በሕገ ወጥ ሰባክያኑና የእነርሱ ተባባሪ በሆኑት የአጥቢያው ስ/ወንጌል ሓላፊዎች የሚመራው የስብከተ ወንጌል አካሄድ ‹‹ወዳልተፈለገ ግጭት›› እንደሚያደርስ …

የደብረ ናዝሬት ቅዱስ ዮሴፍ ቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ሕገ ወጥ ሰባክያንን አገደ Read more »

በደቡብ ክልል ከሻኪሶ ከተማ 15 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው ዲባቦቴ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር ውስጥ አንዲት ላም ከአንገቱ በላይ ሰው የሚመስል ፍጡር ሰኔ 26 ለ27 አጥቢያ 2003 ዓ.ም. ከሌሊቱ ሰባት ሰዓት አካባቢ መውለዷን የአካባቢው ነዋሪዎች ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡

ሰኔ 23 ቀን ኢትዮጵያን በሚያዋስነው የፑንትላንድ  ድንበር በጋልቃዮ በኩል ሁለቱ ስዊድናዊ ጋዜጠኞች ከከኦጋዴን ብሄራዊ ነጻአውጭ ግንባር (ኦብነግ) ታጣቂዎችና ሌሎች አጋዦቻቸው ጋር ሲጓዙ ነበር የኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች በደረሳቸው መረጃ መሰረት ተከታትለው ያገኟቸው። ወዲያውኑ ተኩስ ተከፈተ። የኢትዮጵያ መንግስት ቃል አቀባይ አቶ በረከት …

ሁለት ስዊድናዊ ጋዜጠኞች በወያኔ የጸጥታ ሃይሎች ቆስለው ታሰሩ Read more »

 Dear all, Most of our readers have complained that the interview was not readable. Here (click) we tried to get a better copy, with better clarity. We thank you for your comments and suggestions. DS Team   የማ/ቅዱሳን ዋና ፀሐፊ …

የማ/ቅዱሳን ዋና ፀሐፊ መምህር ሙሉጌታ ኃ/ማርያም፤ ከ“ዕንቁ” መጽሔት ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ Read more »

በገጽ 96 ላይ ከሰው ጋር ተስማምተው ስራ መስራት ስላልቻሉ በነጻ ቀለብ እየተሰፈረላቸው ሲኖሩ ስኮላር ሽፕ ያገኛሉ። ከዚያም ወደ ድርግ ጽ/ቤት ሄደው ቤተ ክህነት ስለተጣላኝ አይሰደኝምና እናንተው ስደዱኝ ብለው ደርጎችን ይማጸናሉ። ከዚአም ደርግ ሰውየው ለትምህርት ዲሄዱ ትቃወማላችሁ እንዴ? ብሎ ቤተ ክህነትን …

አባ ጳውሎስና አባ ገ/መድህን ሲገመገሙ (ከዳዊት አዘነ) Read more »

Ethiopia Zare (እሁድ ሰኔ 26 ቀን 2011 ዓ.ም. July 3 , 2011):- አርብ፡ ጁላይ 1 ቀን በዋሽንግተን ከተማ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ የተከፈተው የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበረሰብ በሰሜን አሜሪካ ያዘጋጀው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ አመታዊ ፌስቲቫል  በሁለተኛው ቀን በተሳካ ሁኔታ ቀጥሎ …

የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ሁለተኛ ቀን ባስደሳች ሁኔታ አለፈ Read more »

የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበረሰብ በሰሜን አሜሪካ ያዘጋጀው የመሪያው አመታዊ ፌስቲቫሌ አርብ ጁሊይ 1 ቀን በዋሽንግተን ከተማ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከፈተ። አያሌ ኢትዮጵያዊያን በጆርጅታውን ዩኒቨርስቲ፡ አርት ጋለሪ የተገኙት ከዝግጅቱ ከመጀመሩ ቀደም ብለው ሲሆን፡ ለሶስት ቀናት የሚካሄደው ይህ ፌስቲቫል …

የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ፌስቲቫል በደማቅ ሁኔታ ተከፈተ Read more »

‹‹የሠራተኛውን መብት በሕግ ለማስከበር ዝግጅታችንን ጨርሰናል›› የሠራተኛ ማኅበሩ ‹‹የኢትዮ ቴሌኮም ሠራተኞች መሠረታዊ ማኅበር የሚባል የለም›› ኢትዮ ቴሌኮም ኢትዮ ቴሌኮም የቀድሞውን ማኔጅመንት ሙሉ በሙሉ ከተረከበበት ከታኅሣሥ 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ያደረጋቸው የሠራተኛ ቅነሳና የሥራ ሁኔታ ለውጦች፣ በአገሪቱ የተደነገጉ ሕግጋትን ያልተከተለና ኢትዮጵያም የተቀበለቻቸውን …

ኢትዮ ቴሌኮምና ሠራተኛ ማኅበሩ በሕጋዊ ጥያቄዎች ላይ ተፋጠዋል Read more »

በታምሩ ጽጌ | ሪፖርተር በተለያዩ አካባቢዎች የሽብር ኔትወርክ ለመዘርጋትና ለልዩ ልዩ የጥፋት ድርጊት የሚውል አደረጃጀት ለመፍጠር ሲንቀሳቀሱ በቁጥጥር ሥር መዋላቸው የተገለጸው የሁለት ጋዜጠኞችና ሌሎች የሰባት ተጠርጣሪዎች የምርመራ ሒደት አለመጠናቀቁን፣ የፌዴራል ፖሊስና የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጽሕፈት ቤት በጋራ በሰጡት መግለጫ አስታወቁ፡፡ የአውራአምባ …

በሽብር ተጠርጥረው የታሰሩት ጋዜጠኞች ምርመራ አልተጠናቀቀም Read more »

የፌዴራል መጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሰባተኛ ወንጀል ችሎት ሰኔ 22 ቀን 2003 ዓ.ም. በዋለው ችሎት፣ የ15 ዓመት ዕድሜ ያላትን ልጁን ደፍሮ ባስረገዘ የ48 ዓመት ዕድሜ ያለው ጌቱ መንዲዳ በተባለ ግለሰብ ላይ፣ የአርባ አራት ዓመት ከዘጠኝ ወራት ፅኑ እስራት …

ልጁን አስገድዶ የደፈረው አባት ከ44 ዓመት በላይ እስራት ተፈረደበት Read more »

በታምሩ ጽጌ | ሪፖርት ከሰኔ 3 ቀን እስከ ሰኔ 17 ቀን 2003 ዓ.ም. ባሉት 15 ቀናት ውስጥ በቦሌ፣ በቂርቆስና በልደታ ክፍላተ ከተሞች ውስጥ በጦር መሣርያ በመታገዝ በዝርፊያ ወንጀልና በነፍስ ግድያ የተጠረጠሩ አራት ግለሰቦች፣ ሰኔ 24 ቀን 2003 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር …

በቦሌ፣ በቂርቆስና በልደታ ክፍላተ ከተሞች በጦር መሣርያ የታገዘ ዝርፊያ ተካሄድ Read more »

በአዲስ አበባ ከሚታተሙት መጽሔቶች መካከል ሁለቱ ማለትም “ዕንቁ” እና “አርሒቡ” ደጋግመን ስንዘግባቸው በቆየናቸው ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የማ/ቅዱሳን ዋና ፀሐፊ የሆኑትን መምህር ሙሉጌታ ኃ/ማርያምን እና ዘማሪ እስጢፋኖስን ቃለ መጠይቅ አድርገውላቸዋል። መምህር ሙሉጌታ ከዕንቁ ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ ለማንበብ (PDF) ይህንን  ይጫኑ፤ …

ሁለት ሊነበቡ የሚገባቸው ቃለ ምልልሶች Read more »

የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ፌስቲቫሌ በዯማቅ ሁኔታ ተከፈተ አርብ ጁሊይ 1፡ 2011 ዓ.ም. ዋሽንግተን ዱሲ፡ ተክሇሚካኤሌ አበበ የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማህበረሰብእ በሰሜን አሜሪካ ያዘጋጀው የመጀመሪያው አመታዊ ፌስቲቫሌ፡ ዛሬ አርብ፡ ጁሊይ 1 ቀን በዋሽንግተን ከተማ በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በተገኙበት በዯማቅ ሁኔታ ተከፈተ። …

የኢትዮጵያ ፌስቲቫል በዋሽንግተን ዲሲ በደማቅ ሁኔታ ተከፈተ Read more »

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የኢትዮጵያ መንግስት፣ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ምናምን ማለት እየደበረኝ ነው፡፡ ምክንያቱም ለ20 ዓመታት ሲገዙ የነበሩት አቶ መለስ ዜናዊ የሁሉም ነገር ፈጣሪና ፈላጭ ቆራጭ ናቸው፡፡ ስለዚህ የኢትዮጵያ ከተባለ እኛንም ስለሚወክል፤ የመለስ ማለትን መርጫለሁ፡፡ “Power corrupts; absolute power corrupts absolutely” (ስልጣን …

የመለስ ፖለቲካ እና የኢትዮጵያ አበሳ ባሳለፍነው 20 ዓመት Read more »