በምስራቅ አፍሪቃ በተከሰተው ድርቅ ሰበብ በብዙ ሚልዮን የሚገመት ህዝብ የሚቆጠር ህዝብ በአሁኑ ጊዜ አሳሳቢ የረሀብ አደጋ እንዳሰጋው የተመድ መስሪያ ቤቶች ከጥቂት ሳምንታት ወዲህ የሚያወጡዋቸው መዘርዝሮች አስታወቁ።

እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) ሰሞኑን፣ አንድ ግሩም መፅሐፍ እያነበብኹኝ ነው፡፡ ባለፈው አርብ ነው የወጣው፡፡ በዳንኤል ተፈራ የተፃፈና በዶ/ር ነጋሳ ጊዳዳ ሕይወት ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው፡፡ ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ይዟል፡፡ አንድ ስሜቴን የኮረኮረውን ነገር ላካፍላችኹ ወድጃለኹ፡፡

በባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ውስጥ የሚገኘው ‹‹ብዝኀነትን ለዘላቂ ልማትና ማኅበራዊ ለውጥ መጠቀም ፕሮግራም›› የሚሌኒየሙን የልማት ግብ ለማሳካት በተባበሩት መንግሥታት የልማት ፕሮግራም (ዩኤንዲፒ) በኩል የስፔን መንግሥት በሰጠው የገንዘብ ድጋፍ የሚንቀሳቀስ ፕሮጀክት ነው፡፡

– ሁለት የብሔራዊ ባንክ ሠራተኞች በነፃ ተሰናብተዋል የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ችሎት በወርቅ ማጭበርበር ተከሰው በነበሩ አንድ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ኃላፊና አንድ የፌዴራል ፖሊስ አባልን በፅኑ እስራትና በገንዘብ እንዲቀጡ ትናንትና ውሳኔ አስተላለፈ፡፡

–  ከዕቅዱ በ300 ሚሊዮን ዶላር ያንሳል– ቅዳሜ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሚመሩት ኮሚቴ  ይቀርባል–  በ2004 ከወጪ ንግድ እስከ 4.5 ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት ታቅዷል መንግሥት ከወጪ ንግድ ሦስት ቢሊዮን ዶላር ለማግኘት አቅዶ 2.7 ቢሊዮን ዶላር በማግኘት የበጀት ዓመቱን አጠናቀቀ፡፡ እንደተለመደው ቡና ከሁሉም የወጪ …

በተጠናቀቀው የበጀት ዓመት ከወጪ ንግድ 2.7 ቢሊዮን ዶላር ተገኘ Read more »

– በቅርቡ የዲዛይን ጨረታ ያወጣል– ነዋሪዎች ቅሬታ አላቸው የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ኩማ ደመቅሳ ከ23 ዓመታት በኋላ ቦሌ መድኃኒዓለም አካባቢ የሚገኘው 65 ሔክታር መሬት በአስቸኳይ እንዲታጠርና በቦታው ላይ የሚገኙ 543 ቤቶች እንዲፈርሱ ትዕዛዝ መስጠታቸውን ምንጮች አመለከቱ፡፡

አያት አክሲዮን ማኅበር በእህት ኩባንያው ጊዜ መሪ ማርኬቲንግ አክሲዮን ማኅበር ተመስርቶበት የነበረውን 5.4 ሚሊዮን ብር በላይ ዕዳ ከነወለዱ (ዘጠኝ በመቶ) ጨምሮ እንዲከፍል ውሳኔ ተላለፈበት፡፡

በአፍሪቃ ቀንድ ግማሽ ሚሊዮን የሚደርሱ ሕፃናት ከተመጣጠነ ምግብ እጦት ጋር በተያያዘ ለማይቀር የሞት አደጋ ተጋልጠዋል፤ ሲል የተባበሩት መንግሥታት የሕፃናት መርጃ ድርጅት UNICEF ሪፖርት አደረገ። ድርጅቱ፥ ሌሎች ተጨማሪ አንድ ሚሊዮን ሰባት መቶ ሺህ ሕፃናትም ተመሳሳይ አደጋ ተጋርጦባቸዋል ብሏል። አሁን በቅርቡ ከኢትዮጵያና …

በአፍሪካ ቀንድ ለምግብ ዕጥረት የተጋለጡ ከሚልዮን በላይ ህፃናት የሞት አደጋ እንዳዣበበባቸው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አሳሰበ Read more »

በኢትዮጵያ በተከሰተው ድርቅ በእጅጉ የተጎዱት በተከታታይ ዓመታት ለድርቅ አደጋ የተጋለጡ የአርብቶ አደሩ አካባቢዎች መሆናቸው ተገለጠ። የአልሚ ምግብ ዕርዳታ የሚሹ ህፃናትና እናቶች ቁጥር እስከ 700 ሺህ ሊደርስ እንደሚችል ተገምቷል። ከአዲስ አበባ የተጠናቀረውን የዚህን ዘገባ ዝርዝር ቀጥሎ ያድምጡ፤

መሃል ከተማ የሚገኙ መናኸሪያዎች ወደ አዲስ አበባ መውጫዎች መዛዎራቸው ለከፍተኛ መንገላታትና ወጪ አጋልጦናል በማለት ተገልጋዮች አማረሩ። የከተማዋ ትራንስፖርት ቅርንጫፍ ስራ አስኪያጅ ችግሩ ጊዜያዊ ነው ይላሉ። ከመሃል ከተማ ታክሲና ሚኒባስ ይዘው ለሚሄዱ ሰዎች ደብረዘይት ናዝሬት አዋሳ የመሳሰሉ ከተሞች ቅርብ ሁንው ቆይተዋል። …

መናኽሪያዎች ከመሃል አዲስ አበባ በመውጣታቸው ለተጨማሪ ወጪና እንግልት ተዳረግን ሲሉ ተገልጋዮች አማረሩ Read more »

ምስራቅ አፍሪቃን በመታው ድርቅ የተነሳ ኢትዮጵያ ፣ ኬኒያ ጅቡቲ ሱማሊያና ዮጋንዳ የሚኖር ህዝብ አስቸኳይ እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ተገልፅዋል። ከድርቁ ጋር ተያይዘው የሚመጡ እንደ ኮሌራ ያሉ ተላላፊ በሽታዎች እንዳይከሰቱም እየተፈራ ነው። ሮይተርስ የዜና ወኪል ባለፈው አርብ ይፋ እንዳደረገው አምስት ሚሊዮን የሚሆኑ ኢትዮጵያውያን …

ኢትዮጵያውያን ያሰጋው የኮሌራ ወረርሽኝ Read more »

ቀደም ሲል የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን በሚል ይታወቅ የነበረውና ከኀዳር 20 ቀን 2003 ዓ.ም ጀምሮ ኢትዮ-ቴሌኮም እየተባለ መጠራት የጀመረው የመንግሥት የልማት ድርጅት የሠራተኞች ማኅበር ክሡን ያቀረበው ሰኔ 27 ቀን 2003 ዓ.ም ነበር፡፡ የክሥ መዝገቡ የቀረበለት በሠራተኛና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የአሠሪና ሠራተኛ …

የኢትዮ-ቴሌኮም እና የሠራተኞቹ ውዝግብ Read more »

የአፍሪቃ ህብረት ከሁለት ሳምንትት በፊት ባካሄደው ጉባኤ አለም አቀፍ የወንጀል ችሎት በሙዐማር ጋዳፊ ላይ ያወጣውን የእስራት ማዘዣ እንደማይቀብልና ከችሎቱ ጋር እንደማይተባበር ማስታወቁ ይታወቃል። የሊብያ ችግር በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታም እቅድ አቅርቧል። ስለ ጉዳዩ እንዲያብራሩልን ዶክተር መሰረት ቸኮልንና ዶክተር አየለ በከሬን አነጋግረናል። …

የወንጀል ችሎት በጋዳፊ ላይ ያወጣውን የእስራት ማዘዣ የአፍሪቃ ህብረት አንቀበልም አለ Read more »

ሶሪያ ውስጥ በአምባገነኑ ገዢ በፕሬዚደንት ባሸር-አል-አሣድ ላይ የሚካሄደው ተቃውሞ በዋና ከተማይቱ በዳማስቆስ ጭምር እየጠነከረ ነው። የአገሪቱ የመብት ተቆርቋሪዎች እንዳስታወቁት ባለፈዉ አርብ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች አደባባይ ሲወጡ ከጸጥታ አስከባሪዎች ጋርም በየቦታው ግጭት ደርሶ ነበር።

– ‹‹ወደ አንድነት የሄዱት ሁለት አባላት ብቻ ናቸው›› የመኢአድ ዋና ጸሐፊ– ታግደው የነበሩ 62 አባላት ፓርቲውን መቀላቀላቸው ተነገረ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) ጋር አብሮ ለመሥራት ያለው ዕቅድ እንደማይደናቀፍ ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡

‹‹ደቡብ ሱዳን ለሌተና ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ቤት ሠራች›› ተብሎ ባለፈው ረቡዕ የደቡብ ሱዳን ምንጮችን ዋቢ አድርጎ የተዘገበው ዜና ትክክል አለመሆኑን፣ በኢትዮጵያ የሱዳን ኤምባሲ አስታወቀ፡፡

በአፍሪቃ ቀንድ፡ በሶማልያ፡ በኢትዮጵያ፡ በኬንያ፡ በጅቡቲ እና በዩጋንዳ ከአስር ሚልዮን የሚበልጥ ህዝብ አስችኳዩ የምግብ ርዳታ ካልቀረበለት አስከፊ የረሀብ አደጋ እንዳሚያሰጋው ባለፉት ጥቂት ቀናት የወጡ የተመድ ዘገባዎች አስታወቁ።

«ባህላችን የሁለንተናዊ ማንነታችን መሠረት ነውና እሱን ይዘን እንከኖቹን ነቅሰን ማሻሻልና ማጎትበት እንችላለን፤» የሚለውን መከራከሪያ የያዘ ተከራካሪ በአንድ ወገን «የለም ባህላችን፤ ይልቁንም ደግሞ የፖለቲካ ባህላችን መሠረታዊ ለውጥ ይሻል፤ ዛሬ ላሉን ችግሮችም የአንዳንዱ መነሻ ነውና ከሥር መሠረቱ መቀየር አለበት፤» የሚለውን የያዘው ደግሞ …

ክርክር፥ ባህላችን በፖለቲካችን ላይ ያለው አንድምታ Read more »

  የዛሬው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ፕሮግራማችን – ኢትዮጵያ የ $398 ሚልዮን ዶላር የምግብ እርዳታ ያስፈልጋታል ተባለ -በኢትዮጵያ የጎርፍ መጥለቅለ ሊኖር እንደሚችል ተገለጸ -ኩፍኝ በኢትዮጵያና በኬንያ ሰውዎችን ገደለ -ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የአገር ውስጥ ጉዳይ ለግሽበት አስተውጽዖ ማድረጉን አመኑ -የኢትዮጵያ ወታደሮች አብየ መግባት …

ኢትዮጵያ $398 ሚልዮን ዶላር የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋት ገለጸች Read more »

ክንፉ አሰፋ  ጁላይ 1፣ አርብ ምሽት አትላንታ ጆርጂያ አውሮፕላን ማረፊያ እንደደረስኩ እንደቅድሞው ብዙ አበሻ ሲርመሰመስ አላየሁም። የአበሻው ትርምስ በ2005 አትላንታ ላይ ተመሳሳይ ፌስቲቫል በተዘጋጀ ግዜ ከነበረው እጅግ ቀዝቀዝ ብሎ ነበር። ይልቁንም ዝግጅቱ አልቆ አትላንታን ስንስነባበት አውሮፕላን ማረፍያው በአበሻ ተጨናንቆ አሜሪካ …

የአትላንታው ሙቀት! Read more »

በወገኖቻችን ላይ አስከፊ ችጋር መጥቷል። ምሥራቅና ደቡብ ኢትዮጵያን በአስከፊ ሁኔታ እያጠቃ ያለው ጥልቅ መሠረት ያለው ችጋር እንጂ የአንድ ወቅት ረሃብ አይደለም:: ከአሁኑ ሰው በረሃብ መሞት መጀመሩ ከሁለትና ሶስት ወራት በኋላ የሚመጣውን አደጋ ከባድነት መገመት ይሰቀጥጣል። “ከ10% በላይ ተከታታይ እድገት አሳይተናል” …

ችጋር በቃን!!! ረሃብ በቃን!!! መለስ በቃን!!! Read more »

ከዛሬ ነገ ከስልጣን ወምበሬ እፈናቀላለሁ በሚል እንቅልፍ አጥቶ እየባነነ ያለው ወያኔ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጂምላ የሆኑ እስራቶችን በዜጎች ላይ መፈጸም የጀመረ ሲሆን ሰሞኑን ደግሞ የአዳማ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ሰራተኞች የሆኑ 40 ሰዎችን አፍሶ ማሰሩን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ አባስተላለፈው ሪኦፖርት ገለጸ። እንደ …

ዘረኛው ወያኔ ኢትዮጵያዊያንን አሁንም እያሳደደና እያሰረ ነው፣ በአዳማ ዩኒቨርሲቲ አርባ የሚሆኑ መምህራንና ሰራተኞች ታሰሩ Read more »

ሊያነቡት የሚገባ ልዩ ዘገባ – ከአዲስ አበባ ዘጋቢያችን Ethiopia Zare (ሐሙስ ሐምሌ 7 ቀን 2003 ዓ.ም. July 14, 2011):- ህጻናት ረሃብ ሳል እአሰሙ ነው። እናቶች የልጆቻቸውን አሰቃቂ ሞት በአይናቸው ለማየት ተገደዋል። እርፍ ጨብጠው መሬቱን እገመሰ ዘርቶ፣ አችዶና ሰብስቦ ለሌላው ይተርፍ …

የምስራቅ ኢትዮጵያ አስከፊ ረሃብ አሳሳቢ ሆኗል Read more »

የደቡብ ሱዳን አስተዳድር ለቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት መንግስቱ ኃይለማርያም ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት ሰርቷል በሚል የተሰራጩ ዘገባዎችን አስተባበለ። የደቡብ ሱዳን መንግስት ለቪኦኤ በሰጠው ቃል ዘገባዎቹን አስተባብሎ፤ እንዲህ መሰል የሃሰት ወሬዎችን የሚያሰራጩት በኢትዮጵያና በደቡብ ሱዳን በኩል ቅራኔ እንዲኖር የሚፈልጉ ሃይሎች ናቸው ብሏል። ቅዳሜለት …

ደቡብ ሱዳን ለመንግስቱ ኃይለማርያም ቤት ሰርታለች የሚሉ ዘገባዎችን አስተባበለች Read more »

በኃይሌ ሙሉ | ሪፖርተር ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ነፃነቱን ያወጀው የደቡብ ሱዳን መንግሥት ለቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ኃይለማርያም ቤት ሠርቶ ያጠናቀቀ መሆኑን የደቡብ ሱዳን ምንጮቻችን ገለጹ፡፡ ከምንጮቻችን ለመረዳት እንደቻልነው፣ የደቡብ ሱዳን መንግሥት ለኮሎኔል መንግሥቱና ቤተሰቦቻቸው መኖርያ የሚሆን ዘመናዊ ቤት እንዲሠራ ያደረገው፣ …

የደቡብ ሱዳን መንግሥት ለመንግሥቱ ኃይለማርያም መኖርያ ቤት ሠራ Read more »

‹‹ጉንዳኖቹ ሲፈለጉ ቁጫጮቹ መሞት የለብንም››  አነስተኛ ነጋዴዎች‹‹የካሽ ሬጂስተር አስገቡ የምንለው ከግምት ለመውጣት ነው››   የንፋስ ስልክ ላፍቶ ገቢዎች ቢሮ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 አነስተኛ ነጋዴዎች የቀን ገቢያችንን ያላገናዘበና ፍትሐዊ ያልሆነ የግብር ግምት ተጥሎብናል አሉ፡፡

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በ60 አመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ድርቅ ተመትተዋል፡፡ በዚህም መሰረት በኬንያ 3.5 ሚሊዮን ፥በኢትዮጵያ 4.5 ሚሊዮን እንዲሁም በሶማሊያ 2.9 ሚሊዮን ህዝብ ለዚሁ አደጋ ተጋልጧል፡፡ በአደጋው የተጋለጠውን ህዝብ ለመታደግ ከፍተኛ እርዳታ እንደሚያስፈልግ WFP ገልጿል። በአፍሪቃ ቀንድ በተከሰተው ድርቅ ለከፋ …

በደቡብና ምስራቅ ኢትዮጵያ ከተራቡ ሰዎች በተጨማሪ ሶማሊያዊያን ስደተኞች እርዳታ ይሻሉ Read more »