በዓለም አቀፍ ደረጃ ድህነት ሲቀንስ ረሃብ ግን እየተባባሰ ነው Ethiopian Reporter July 9, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics እ.ኤ.አ በመስከረም 2000 በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሚሊኒየም ስብሰባ ላይ ነበር ‹‹የሚሊኒየሙ የልማት ግብ›› የሚለው ዕቅድ ተይዞ እንቅስቃሴ የተጀመረው፡፡