የኢትዮጵያ የ 2004 ዓ.ም ባጀትና አስተያየቶች DW Amharic July 6, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሐገሪቱን የ 2004 ዓ.ም በጀት ትናንት አፅድቋል።ምክር ቤቱ ትናንት በወሰነዉ መሠረት የመጪዉ ዓመት በጀት 117.8 ቢሊዮን ብር ነዉ።