የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማኅበረሰብእ በሰሜን አሜሪካ – ጋዜጣዊ መግለጫ፡

ሐምሌ ፩ ፳፻፲፩ ዓ.ም. ዋሽንግተን ዲ.ሲ.የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማኅበረሰብእ በሰሜን አሜሪካ፡ “ኢትዮጵያን እንወቅ፡ እናክብርም” የተሰኘውን፡ አመታዊ የኢትዮጵያዊነት ፌስቲቫል፡ ከአርብ ማታ ጁላይ 1 ቀን፡ 2011 በጆርጅታውን ዩኒቨርስቲ በሚገኘው የሉሲል ስፓኙሎ ቤተ-ትእይንት፡ የዚህን አመት የክብር እንግዳ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን ጨምሮ፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወጣትና ጎልማሳ እንዲሁም አዛውንት ኢትዮጵያዊያን በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ከፍቶ፡ ለሶስት ቀናት አካሂዷል። PDF ለማንበብ እዚህ ይጫኑ