የኢትዮ-ቴሌኮም አገልግሎትና ሥሞታዉ

የኢትዮጵያን የሥልክ አገልግሎት በብቸኝነት የሚቆጣጠረዉ ኢትዮ-ቴሌኮም ደንበኞቹ ሳያዉቁና ሳይፈቅዱ አምስት መቶ ብር እያስከፈላቸዉ ነዉ የሚለዉን ወቀሳ አስተባበለ።