ሥዕላዊ ጥበብ እና ኢትዮጵያ DW Amharic July 7, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የሥዕል ጥበብን እዉቀትና ክሂል ማስተማር በራሱ እንደጋና መማር ነዉ። በሥዕላዊ ጥበብ የካበተን አእምሮአዊና አካላዊ ልምድ ለወጣት ሠዓሊ ተማሪ ማስተላለፍ ማቀበልና ማዉረስ ራሱን የቻለ ሙያ የሚፈልግ ታላቅ ሃላፊነት ነዉ።