የድርቁ መዘዝ እና የዓ/አቀፍ ድርጅቶች ጥረት DW Amharic July 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ መንግስት በምስራቅ ኢትዮጵያ በተከሰተው አሳሳቢ ድርቅ የምግብ ርዳታ የሚያስፈልገውን አራት ነጥብ አምስት ሚልዮን ህዝቡን ለመመገብ ይችል ዘንድ ትናንት የርዳታ ጥሪ አቀረበ።