የአዲስ አበባ አስተዳደር ከታክስ 5.6 ቢሊዮን ብር ይፈልጋል

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ለሚቀጥለው ዓመት ካፀደቀው 11.8 ቢሊዮን ብር በጀት ውስጥ 5.6 ቢሊዮን ብር ከታክስ ለመሰብሰብ አቅዷል፡፡