አቃቂ ብረታ ብረትን የገዛው ድርጅት የ34.9 ሚሊዮን ብር ክስ ቀረበበት Ethiopian Reporter July 9, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአቃቂ ብረታ ብረት ፋብሪካን በጨረታ የገዛው ባዘቶ ኢንዱስትሪና ንግድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በገባው ውል መሠረት ክፍያ አልፈጸመም በሚል፣ የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ የ34.9 ሚሊዮን ብር ክስ መሠረተበት፡፡