ኢትዮጵያ ውስጥ የታሰሩት የስዊድን ጋዜጠኞች DW Amharic July 7, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሌ ክልል የተለያየ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ተደረሰባቸው ካላቸው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ኦብነግ ተዋጊዎች ጋር የተያዙት የስዊድን ዜግነት ያላቸው ጋዜጠኞች ከታሰሩበት ከጅጅጋ ወደ አዲስ አበባ መንቀሳቀሳቸው ተሰምቷል ።