አዲስ የልማት እርዳታ መረሃ-ግብር DW Amharic July 8, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በኢትዮጵያ እና በጀርመን መንግስት መካከል የተካሄደዉ አዲስ የልማት ትብብር መረሃ-ግብር ድርድር ይበልጡን የትምህርቱን ዘርፋ ማስፋፋት ላይ ለማዋል በመስማማት መጠቃለሉን የጀርመን ኤኮኖሚ ተራድኦ ሚኒስቴር BMZ ይፋ አደረገ።