ኢሳት በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ የሚያስተላልፈው የፕሮግራም ሥርጭት ተቃረጠ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) ዘንድሮ ዲሽ በየደሃው ቤት እንኳን ዘልቆ ገብቷል። ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን መደበቂያ መሆኑ ነው እንጂ፣ ብዙሃኑ ህዝብ እንግሊዝኛውንም ሆነ አረብኛውን አይሰማም። አበው፣ «የቸገረው እርጉዝ ያገባል» እንዲሉ፣ በኢቲቪ ከመጨቅጨቅ ከአረብ ሳት ምስሎች ጋር መፋጠጡን መርጧል። የሚባለው ለምናባዊ ጨዋታ …
የአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ምክትል ዋና አዘጋጅ ውብሸት ታየ በኢትዮጵያ መንግስት ሃይሎች መታሰሩን የጋዜጠኛው ቤተሰቦችና የስራ ባልደረቦች አስታወቁ። ውብሸት ታየ እሁድለት በጸጥታ ሃይሎች ከመኖሪያ ቤቱ ከተወሰደ ወዲህ ወዳጅ ዘመድ እንዳይጠይቀው መደረጉን የዝግጅት ክፍላችን ተረድቷል። ጋዜጠኛው የታሰረው 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ መሆኑን …
የዓለም አቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ሲ ፒ ጄይ ኢትዮጵያ በርካታ ጋዜጠኞች ለስደት ከሚዳረጉባቸው አምስት የዓለም ሀገሮች ውስጥ አንዷ መሆንዋን አስታወቀ።
”ጉዳዩ ከጋዜጣዋ ጋርም ሆነ ከሙያው ጋር ተያያዥነት የለውም” የመንግሥት የፀጥታ ተቋማት ”ጋዜጠኛው ለእስር የተዳረገበትን ምክንያትና የሚገኝበትን ሁኔታ መንግሥት ያሳውቀን” አውራምባ ታይምስ Ethiopia Zare (ማክሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2003 ዓ.ም. June 21, 2011)፦ የአውራምባ ታይምስ ም/ዋና አዘጋጅ የሆነው ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ …
„ a Tunisian Girl“ «ቱኒዚያዊቷ ልጃገረድ» የተሰኘ አምደ መረብ መስራች ሊና ቤን ሜህኒ ዛሬ በዶቸ ቬለ የአለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኸን መድረክ ላይ ተሸላሚ ሆናለች።
የሶማሊያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሐመድ አብዱላሂ አህመድ ሥልጣናቸውን መልቀቃቸውን ትናንት አስታውቀዋል ።
ኪነጥበብ በአንድ ህብረተሰብ ውስጥ ያላትን ሚና ራሳቸው የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎቹ ቢነግሩን የተሻለ ይሆን ነበር አሮን ዛሬ ግን በአዲስ አበባ ከተማ የታዘብኩት የአርቲስቶች ትያትር አንድ ነገር እንድል ግድ ብሎኛል። ኪነጥበብ የአንድን ማህበረሰብ የነጻነት መንፈስና የሞራል እሴቶች ለመገንባት የምትጫወተውን ሚና ለአርቲስቶቹ ማስታወስ ተገቢ …
ለሁለት ወራት ተስተጓጉሎ የቆየው የ«ኢሳት፤» ማለትም የኢትዮጵያ ሳታላይት ቴሌቪዥን ፕሮግራም ባለፈው ሳምንት ከጀመረ በኋላ እንደገና በማግሥቱ መቋረጡ ተገልጿል። የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን በአምስተርዳም፥ ዋሺንግተን ዲ ሲ እና ለንደን እንዳሉት ከሚገልጻቸው ስቱዲዮዎቹ ሥርጭቱን ማስተላለፍ የጀመረው እንደ አውሮፓውያን ዘመን አቆጣጠር ከሚያዝያ 2010ዓም …
To Read in PDF Click HERE. (መጋቤ ምስጢር ወልደ ሩፋኤል ፈታሒ፤ የዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ ዋና አዘጋጅ፣ 56ኛ ዓመት ቁጥር 120፣ ግንቦት 2003 ዓ.ም)፦ የዘንድሮው ርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ሲኖዶስ ጉባኤ በየፈርጁ ያሳለፋቸው ወቅታዊ ውሳኔዎች ለቤተ ክርስቲያናችን ህልውና መጠበቅና መጠናከር …
የጀርመን መንግስት ለመጀመሪያ ጊዜ ጠቅላላ የአፍሪቃን አህጉር የሚያጠቃልል የአፍሪቃ ጽንሰ-ሀሳብ የተባለ አዲስ መርሃግብር አወጣ።
የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባለፈው ማክሰኞ በአሸባሪነት ከወነጀላቸው የፖለቲካ ድርጆች ሶስቱ ውንጀላውን ነቀፉ ።
በብሪታንያ የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን በሚቀጥለዉ ሳምንት መጨረሻ ታላቅ የስፖርትና ባህላዊ ዝግጅቶችን በማቀናበር ከተለያዩ የአዉሮጳ አገሮች የሚመጡ ኢትዮጵያዉያንን ለማስተናገድ በዝግጅት ላይ ይገኛሉ።
To Read in PDF, click HERE. (ዜና ቤተ ክርስቲያን ጋዜጣ)፦ በመቐለ ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን ኮሌጅ የሚሰጠው ትምህርት ‹‹የርዳታ ሰጭ ፈረንጆች የመጽሐፍ ቅዱስ ትምህርት›› እንጂ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እንዲሰጥ በሲኖዶሱ የተፈቀደው የትምህርት መርሐ ግብር ባለመሆኑ ጉዳዩን ቅድሚያ ሰጥተውና …
የኢትዮጵያ ፓርላማ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ አምስት ቡድኖችን ኦነግ፣ ኦብነግ፣ ግንቦት ሰባት፣ አልሸባብና አልቃይዳን ሀገሪቱ ላይ በሽብርተኝነት ከባድ ስጋት የደቀኑ ሲል ሰይሟል ። ድርጅቶቹ በተጠቀሰው መንገድ የተሰየሙት በሁለት ሽህ አንድ ዓመተ ምህረት በወጣው የፀረ ሽብርተኛ አዋጅ መነሻነት መሆኑን በፓርላማው የመንግሥት ተጠሪ …
To Read in PDF, Click HERE. (ደጀ ሰላም፤ ጁን 15/2011)፦ ወጣቱ ትውልድ በሃይማኖቱ ተነቃቅቶ አምልኮተ እግዚአብሔርን እያጸና፣ የቅድስት ድንግል ማርያምን አማላጅነት እየተማፀነና እየመሰከረ የቅድስት ቤተ ክርስቲያንን አስተምህሮና ትውፊት ለመጠበቅ በሚተጋበት በአሁኑ ወቅት ወጣቱን የፕሮቴስታንታዊ-ተሐድሶ-ኑፋቄ ሰለባ ለማድረግ በኑፋቄው የውስጥ አቀንቃኞች የሚፈጸመው …
በቅርቡ በህጋዊ መንገድ ተዋውለው ለሥራ ወደ ሳውዲ አረቢያ የሄዱ ኢትዮጵያውያን ሪያድ እስር ቤት ውስጥ በመሰቃየት ላይ መሆናቸውን አስታወቁ ።
ኢትዮጵያን ጨምሮ በአፍሪቃ የተስፋፋው ሰፋፊ መሬትን በተለያየ መንገድ ለውጭ ባለሃብቶች መስጠት ለሃገራቱ ምጣኔ ሃብት እድገት አንዳችም ፋይዳ እንደሌለው ተገለፀ ።
(ዘሪፖርተር ጋዜጣ/ Wednesday, 15 June 2011):- አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በሚቀጥለው ዓመት የሚካሄደውን የለንደን ኦሊምፒክ ማራቶን ካሸነፈ የሚያገኘውን ሽልማት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ለሚገኘው ጥንታዊው የአቡነ መልከ ጸዴቅ ገዳም በስጦታ እንደሚያበረክት ቃል ገባ፡፡ ከጥቂት ሳምንታት በፊት ገዳሙን የጎበኘው ኃይሌ …
አትሌት ኃይሌ የለንደን ኦሊምፒክ ማራቶንን ካሸነፈ ሽልማቱን ለገዳም እንደሚሰጥ ቃል ገባ Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊና የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሂላሪ ክሊንተን በኢትዮጵያ ያለውን የዲሞክራሲ ሁኔታ በተመለከተ የሚደረገው ውይይት እንደሌሎቹ ዘርፎች ሁሉ በሁለቱ ሀገሮች የምክክር ማዕቀፍ ውስጥ እንዲቀጥል መግባባታቸው ተገልጧል። በሌላ በኩል ደግሞ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሯ ትናንት አዲስ አበባ ላይ በአፍሪካ …
ባለፉት ጥቂት ቀናት ፣ በዓለም ዙሪያ በተለያዩ አካባቢዎች የምድር ነውጥና እሳተ ገሞራ መከሠታቸውን ልብ ብለን ይሆናል። በአፍሪቃው ቀንድም እንዲሁ! ምድራችን፤ የብሱና ውቅያኖሱ ቀዝቀዝ ይበል እንጂ፤ ውስጥ አካልዋ ግን ገና ያልበረደ የእሳት ሉል መሆኑ የታወቀ ነው።
እ.ጎ.አ ከ2002 ዓም አንስቶ ቱርክን የሚመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ታይፕ ኤርዶሀን በሃገሪቱ አብይ የሚባሉ በርካታ ለውጦችን ማስመዝገባቸው ደጋግመው ለመመረጣቸው ዋነኛው ምክንያት ነው ።
የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ አምስት የፖለቲካ ድርጅቶችን በአሸባሪነት ስም ፈርጆ ውሳኔ አሳልፎዋል።
ታደሰ ብሩ ይህንን ዜና ምን ትሉታላችሁ? ዋናው ኦዲተር የፓርላማ አባላትን ያስጨበጨበ ሪፖርት አቀረበ የፌዴራል ዋና ኦዲተር፣ ዛሬ ለተወካዮች ምክር ቤት ያቀረበው የፌዴራል መንግሥት መሥርያ ቤቶች የ2002 በጀት ዓመት ሒሳብ ኦዲት ሪፖርት የፓርላማ አባላትን አስጨበጨበ። በርካታ የመንግሥት መ/ቤቶች የአፈጻጸም ጉድለቶችን ፈጽመዋል። …
ለሸቀጦች ዋጋ ከፍ ዝቅ ማለት ምክንያት ሆኗል ተባለ Ethiopia Zare (ሰኞ ሰኔ 6 ቀን 2003 ዓ.ም. June 13, 2011)፦ አባይን ለመገደብ ከህዝብ የሚሰበሰበውንና ከቦንድ ሽያጭ የሚገኘውን ገንዘብ መንግስት ወደ ካዝና ማስገባቱ ለዋጋ ግሽበቱ ጠንቅ ሊሆን እንደሚችል የኢኮኖሚ ተንታኞች ስጋታቸውን ገለጹ።
የሊቢያ አማፅያን ብሔራዊ የሽግግር ምክርቤት ለሊቢያ ቀውስ ፖለቲካዊ መፍትሄ ለመሻት ከሚጥሩ ወገኖች ጋር እየተደራደረ መሆኑን አስታወቀ ።
መንግሥት በገና በዓል ዋዜማ በተመረጡ ሸቀጦች ላይ የዋጋ ተመን ገደብ ማውጣቱ አይዘነጋም፡፡ ከአምስት ወራት በኋላም ከሦስት ሸቀጦች በስተቀር ማለትም ስኳር፣ ዘይትና ዱቄት በስተቀር፣ ያስቀመጠውን የዋጋ ተመን አንስቷል፡፡
ከ23 ዓመታት በፊት ሰኔ 15 ቀን 1980 ዓ.ም. የጦር አውሮፕላኖች ድብደባ የተፈጸመባት የሐውዜን ከተማ፣ የሰብዓዊ መብት ከተማ ተብላ እንድትሰየም ጥያቄ ቀረበ፡፡
– የሚኒስትሮች ምክር ቤት የሕንፃ አዋጁን ለማስፈጸም ደንብ አውጥቷል የሕንፃ ግንባታ የሚያከናውን ማንም ሰው የገነባውን ሕንፃ ካጠናቀቀ በኋላ ሳያሳውቅና ፈቃድ ሳይሰጠው ሥራ ሊጀምር እንደማይችል አዲስ የወጣው የሚኒስትሮች ምክር ቤት ደንብ አስታወቀ፡፡
– ኢትዮጵያውያኑን ወደ አገራቸው የማስመለስ ሒደቱ ቀጥሏል ከሦስት ወራት በፊት በየመን በተቀሰቀሰው ሕዝባዊ አመፅ ቁጥራቸው ያልታወቁ ኢትዮጵያውያን ዜጐች መሞታቸውን፣ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና ዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት (አይኦኤም) ሰኔ 3 ቀን 2003 ዓ.ም. በሒልተን ሆቴል በጋራ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ አስታወቁ፡፡
Deje Selam “blocking” solved. The service is back to normal now. Our technical team diagnosed the problem hindering our availability. Please inform all readers in Ethiopia to start using the blog. Deje Selam is a venue of news, views and …
በሊቢያ፡ በየመን እና በሶርያ የቀጠለው ውዝግብ እና የህዝብ ዓመጽ በሰሜን አፍሪቃዊቱ ሀገር ሞሮኮ የሚካሄደውን የተቃውሞ ንቅናቄ ከዓለም መገናኛ ብዙኃን ትኩረት እንዲርቅ አድርጓል።
በአዶልፍ ፍሬድሪክ ቤተክርስቲያን ተጠልለዋል Ethiopia Zare (ቅዳሜ ሰኔ 4 ቀን 2003 ዓ.ም. June 11, 2011)፦ ለረጅም ዓመታት በኖርዌይ ይኖሩ የነበሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች የደረሰባቸውን በደል ለሌሎች መንግሥታት ለማሳወቅና ተቀባይ ሀገር ለመፈለግ ወደ ስዊድን ገብተው በአዶልፍ ፍሬድሪክ ቤተክርስቲያን መጠለላችውን የስደተኖቹ ተወካይ አቶ …
የፊታችን ዕሁድ የሚካሄደው የቱርክ ምርጫ ለሀገሪቱ ቀጣይ ጉዞ ወሳኝ እንደሆነ እየተነገረ ነው። ይህም ከሆነ ፓርቲው ህገመንግስቱ ላይ ለውጥ የማድረግ አቅም ይኖረዋል ማለት ነው።
ዉጪ ጉዳይ ሚንስትር ወይዘሮ ሒላሪ ክልተን ሰላሳኛዉን አመት ምክንያት በማድረግ ባሥተላለፉት መልዕክት የበሽታዉን ሰለቦችና ቤተ-ሠቦቻቸዉን ለመርዳት የሚመደበዉ ገንዘብ መጨመር እንዳለበት አሳስበዋል።
በኢትዮጵያ እየተካሄደ ስላለው የመሬት ነጠቃ የተዘጋጀ ልዩ ጥናታዊ ዘገባ Ethiopia Zare (ዓርብ ሰኔ 3 ቀን 2003 ዓ.ም. June 10, 2011)፦ አንድ ሄክታር መሬት በአንድ ዶላር ከ19 ሣንቲም (በኢትዮጵያ ከሃያ ብር ባነሰ ገንዘብ) በ”ኢንቨስትመንት” ስም ለ99 ዓመታት በሚቆይ ሊዝ የኢህአዴግ መንግሥት …
To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። (ደጀ ሰላም፤ ጁን 9/2011)፦ በማ/ቅዱሳን እና ከበላዩ ባለው በሰንበት ት/ቤቶች ማ/መምሪያ መካከል ለዓመታት ለዘለቀው አለመግባባት በመምሪያው በኩል በምክንያትነት የሚቀርበውን “ማህበሩ …
ህዝባዊ አብዮት ከተቀጣጠለባቸው የአረብ አገራት ሁሉ በመልክዓ ምድር አቀማመጥ የየመንን ያህል የሚቀርበን የለም። የኢትዮጵያና የየመን መመሳሰል በመልክዓ ምድር አቀማመጥ ብቻ አይደለም፤ መመሳሰላችን በብዙ ጉዳዮች ነው። የመን የአንድ ሰው ፈላጭ ቆራጭ አገዛዝ የነገሰባት አገር ናት፤ ወይም ነበረች። አሊ አብደላ ሳልህ ለሰላሳ …
የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ኪዳን፥ ኔቶ የሊቢያ መሪ ሙአመር ጋዳፊን መንግስት ለማስወገድ በሀገሪቱ የጀመረውን ያየር ጥቃት እንደሚቀጥል አስታወቀ። የኔቶ ዋና ጸሀፊ አንደርስ ፎኽ ራስሙሰን ጋዳፊ እንዳበቃላቸውም ገልጸዋል።
በእጅ ቦምብ ፍንዳታ የተጎዱት የየመን ፕሬዚደንት አብዱላ ሳሌህ ለህክምና ከጥቂት ቀናት ወዲህ ሳውዲ ዐረቢያ ይገኛሉ፤
የፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ዛሬ ለምክር ቤት ባቀረበዉ የ2002 በጀት አፈፃፀም ዘገባ፤ የሂሳብ ምርመራ ካደረገባቸዉ 143 መስሪያ ቤቶች፤ በአብዛኞቹ ከፍተኛ የገንዘብ ብክነት መገኘቱን አመለከተ።
ደጀ ሰላም:- በቤተ ክርስቲያን ጉዳይ ዜናዎችን፣ አስተያየቶችን፣ ጥያቄዎችን፣ መልሶችን የምታወጣ የጡመራ-መድረክ ናት። ግለሰቦች ለሚጽፏቸው ጽሑፎች “ደጀ ሰላም” ኃላፊነቱን አትወስድም። ደጀ ሰላም ራሷ ያዘጋጀቻቸውን ጽሑፎች “ደጀ-ሰላም” ብላ ትጠቅሳለች። ላፊነቱን የምትወስደው ለነዚያ ጽሑፎች ብቻ ነው። ቸር ወሬ ያሰማን፣ አሜን [email protected]/ Or call …
To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። የወሰደውን ገንዘብ እንዲከፍል ተወሰነበት፤ (ደጀ ሰላም፤ ጁን 9/2011)፦ ተስፋ ኪዳነ ምሕረት የፀረ ኤች.አይ.ቪ/ኤድስ እና ልማት ማኅበር የሚባለውና በቅርቡ በሐዋሳው የአብያተ …
(ጸጋ ብሩክ ነኝ ከአሜሪካ):- የፕሮግራማችሁ የዘወትር ተከታታይ ነኝ:: ስለዝግጃትችሁ ሁለ ገብነት እና አስተማሪነት ሁሌም ቢሆን በልበ ሙሉነት የምመሰክረው ሃቅ ነው:: በ6/08/2011 ዝግጅታችሁ ላይ አለማየሁ ከተባሉ አድማጭ የተላከ መልዕክት ብላችሁ ስለ ማኅበረ ቅዱሳን ያስተላለፋችሁት መልዕክት ግን እጅጉን አሳዝኖኛል:: ደብዳቤው የያዘውን ጭፍን …
በምድራችን የአየር ንብረት ላይና በሌላውም ተጽእኖ ሊኖራቸው ስለሚችል በኅዋ ስለሚከሠቱ አንዳንድ ነገሮች ፤ ከጊዜ ወደ ጊዜ የበለጠ መረጃ ለማግኘት ሳይንስና ሥነ-ቴክኒክ መበጀቱ የሚያራጥር አይደለም።
ኢትዮጵያን ጨምሮ በእድገት ወደኃላ የቀሩ አገራት ዘላቂ የምጣኔ ሀብት መዋቅር እንዲዘረጉ ተጠየቁ ።
ሟቾች መንግሥትን የሚቃወመዉ የአል-አሕመር ጎሳ አባላት፥ ገዳዮች የመንግሥት ነጥሎ ገዳዮች ይሆኑ-ይሆን?ወይስ በተቃራኒዉ።የሕመር ታጣቂዎች የመንግሥትን ደጋፊዎች ገድለዉ ጥለዋቸዉ-ይሆን? ሌላም ብዙ ጥያቄ ይዥጎደጎዳል።እስካሁን የሚታወቀዉ ግን አንዱም አለመታወቁ ነዉ።
To Read, Print and Share this Message, click HERE (PDF). ይህንን መልእክት በPDF ለማንበብ፣ ለማተም እና ለሌሎች ለማዳረስ ይህንን ይጫኑ። “እገዳው በአጣሪ ኮሚቴው ሥራ ላይ እንቅፋት ሊፈጥር ይችል ይሆናል፡፡” (የመ/ፓ/ጠ/ጽ/ቤት) እነ አባ ሰረቀ ደብዳቤው ከመዝገብ ቤት እንዳይወጣ ለማሳገድ ሞክረዋል:: የዋና …
አብዛኛዉ ዓለም ደንቡ የዜግነትና የፖለቲካዊ መብቶችን የሚያስከብር መሆኑን የመገንዘቡን ያክል ለምጣኔ ሐብታዊ፥ ለማሕበራዊና ለባሕላዊ መብቶች መከበር የሚሰጠዉን ዋስትና ብዙም አላጤነዉም።
ለ2004 ዓ.ም. የተያዘው የመንግሥት በጀት ከ100 ቢሊዮን ብር በላይ መሆኑን ከገንዘብ ሚኒስቴር ምንጮች ለማወቅ ተችሏል፡፡ የበጀት ረቂቅ አዋጁ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት በዚህ ሣምንት መጨረሻ ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል፡፡