ለህዝብ መሞት ክብር ነው!

እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ)

ዛሬ፣ ማክሰኞ፣ ሐምሌ 5 2ዐዐ3 አዲስ አበባ ውስጥ ከሚታተመው አዲስ ወሬ ጋዜጣ ጋር አጭር ቃለምልልስ አድርጌያለኹ፡፡ የጋዜጣው ማኔጂንግ ኤዲተር፣ ዳንኤል ኃይሉ፣ ባለፈው ሰሞን ከመንገድ ላይ ታፍኖ ተደብድቧል፣ ቢሮው ተፈትሿል፡፡