ልጁን አስገድዶ የደፈረው አባት ከ44 ዓመት በላይ እስራት ተፈረደበት Ethiopian Reporter July 2, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የፌዴራል መጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሰባተኛ ወንጀል ችሎት ሰኔ 22 ቀን 2003 ዓ.ም. በዋለው ችሎት፣ የ15 ዓመት ዕድሜ ያላትን ልጁን ደፍሮ ባስረገዘ የ48 ዓመት ዕድሜ ያለው ጌቱ መንዲዳ በተባለ ግለሰብ ላይ፣ የአርባ አራት ዓመት ከዘጠኝ ወራት ፅኑ እስራት ቅጣት አስተላለፈ፡፡