‹‹ደቡብ ሱዳን ለሌተና ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ቤት ሠራች›› ተብሎ ባለፈው ረቡዕ የደቡብ ሱዳን ምንጮችን ዋቢ አድርጎ የተዘገበው ዜና ትክክል አለመሆኑን፣ በኢትዮጵያ የሱዳን ኤምባሲ አስታወቀ፡፡

በአፍሪቃ ቀንድ፡ በሶማልያ፡ በኢትዮጵያ፡ በኬንያ፡ በጅቡቲ እና በዩጋንዳ ከአስር ሚልዮን የሚበልጥ ህዝብ አስችኳዩ የምግብ ርዳታ ካልቀረበለት አስከፊ የረሀብ አደጋ እንዳሚያሰጋው ባለፉት ጥቂት ቀናት የወጡ የተመድ ዘገባዎች አስታወቁ።

«ባህላችን የሁለንተናዊ ማንነታችን መሠረት ነውና እሱን ይዘን እንከኖቹን ነቅሰን ማሻሻልና ማጎትበት እንችላለን፤» የሚለውን መከራከሪያ የያዘ ተከራካሪ በአንድ ወገን «የለም ባህላችን፤ ይልቁንም ደግሞ የፖለቲካ ባህላችን መሠረታዊ ለውጥ ይሻል፤ ዛሬ ላሉን ችግሮችም የአንዳንዱ መነሻ ነውና ከሥር መሠረቱ መቀየር አለበት፤» የሚለውን የያዘው ደግሞ …

ክርክር፥ ባህላችን በፖለቲካችን ላይ ያለው አንድምታ Read more »

  የዛሬው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ፕሮግራማችን – ኢትዮጵያ የ $398 ሚልዮን ዶላር የምግብ እርዳታ ያስፈልጋታል ተባለ -በኢትዮጵያ የጎርፍ መጥለቅለ ሊኖር እንደሚችል ተገለጸ -ኩፍኝ በኢትዮጵያና በኬንያ ሰውዎችን ገደለ -ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ የአገር ውስጥ ጉዳይ ለግሽበት አስተውጽዖ ማድረጉን አመኑ -የኢትዮጵያ ወታደሮች አብየ መግባት …

ኢትዮጵያ $398 ሚልዮን ዶላር የምግብ እርዳታ እንደሚያስፈልጋት ገለጸች Read more »

ክንፉ አሰፋ  ጁላይ 1፣ አርብ ምሽት አትላንታ ጆርጂያ አውሮፕላን ማረፊያ እንደደረስኩ እንደቅድሞው ብዙ አበሻ ሲርመሰመስ አላየሁም። የአበሻው ትርምስ በ2005 አትላንታ ላይ ተመሳሳይ ፌስቲቫል በተዘጋጀ ግዜ ከነበረው እጅግ ቀዝቀዝ ብሎ ነበር። ይልቁንም ዝግጅቱ አልቆ አትላንታን ስንስነባበት አውሮፕላን ማረፍያው በአበሻ ተጨናንቆ አሜሪካ …

የአትላንታው ሙቀት! Read more »

በወገኖቻችን ላይ አስከፊ ችጋር መጥቷል። ምሥራቅና ደቡብ ኢትዮጵያን በአስከፊ ሁኔታ እያጠቃ ያለው ጥልቅ መሠረት ያለው ችጋር እንጂ የአንድ ወቅት ረሃብ አይደለም:: ከአሁኑ ሰው በረሃብ መሞት መጀመሩ ከሁለትና ሶስት ወራት በኋላ የሚመጣውን አደጋ ከባድነት መገመት ይሰቀጥጣል። “ከ10% በላይ ተከታታይ እድገት አሳይተናል” …

ችጋር በቃን!!! ረሃብ በቃን!!! መለስ በቃን!!! Read more »

ከዛሬ ነገ ከስልጣን ወምበሬ እፈናቀላለሁ በሚል እንቅልፍ አጥቶ እየባነነ ያለው ወያኔ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጂምላ የሆኑ እስራቶችን በዜጎች ላይ መፈጸም የጀመረ ሲሆን ሰሞኑን ደግሞ የአዳማ ዩኒቨርሲቲ መምህራንና ሰራተኞች የሆኑ 40 ሰዎችን አፍሶ ማሰሩን ዘጋቢያችን ከአዲስ አበባ አባስተላለፈው ሪኦፖርት ገለጸ። እንደ …

ዘረኛው ወያኔ ኢትዮጵያዊያንን አሁንም እያሳደደና እያሰረ ነው፣ በአዳማ ዩኒቨርሲቲ አርባ የሚሆኑ መምህራንና ሰራተኞች ታሰሩ Read more »

ሊያነቡት የሚገባ ልዩ ዘገባ – ከአዲስ አበባ ዘጋቢያችን Ethiopia Zare (ሐሙስ ሐምሌ 7 ቀን 2003 ዓ.ም. July 14, 2011):- ህጻናት ረሃብ ሳል እአሰሙ ነው። እናቶች የልጆቻቸውን አሰቃቂ ሞት በአይናቸው ለማየት ተገደዋል። እርፍ ጨብጠው መሬቱን እገመሰ ዘርቶ፣ አችዶና ሰብስቦ ለሌላው ይተርፍ …

የምስራቅ ኢትዮጵያ አስከፊ ረሃብ አሳሳቢ ሆኗል Read more »

የደቡብ ሱዳን አስተዳድር ለቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት መንግስቱ ኃይለማርያም ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት ሰርቷል በሚል የተሰራጩ ዘገባዎችን አስተባበለ። የደቡብ ሱዳን መንግስት ለቪኦኤ በሰጠው ቃል ዘገባዎቹን አስተባብሎ፤ እንዲህ መሰል የሃሰት ወሬዎችን የሚያሰራጩት በኢትዮጵያና በደቡብ ሱዳን በኩል ቅራኔ እንዲኖር የሚፈልጉ ሃይሎች ናቸው ብሏል። ቅዳሜለት …

ደቡብ ሱዳን ለመንግስቱ ኃይለማርያም ቤት ሰርታለች የሚሉ ዘገባዎችን አስተባበለች Read more »

በኃይሌ ሙሉ | ሪፖርተር ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ ነፃነቱን ያወጀው የደቡብ ሱዳን መንግሥት ለቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት መንግሥቱ ኃይለማርያም ቤት ሠርቶ ያጠናቀቀ መሆኑን የደቡብ ሱዳን ምንጮቻችን ገለጹ፡፡ ከምንጮቻችን ለመረዳት እንደቻልነው፣ የደቡብ ሱዳን መንግሥት ለኮሎኔል መንግሥቱና ቤተሰቦቻቸው መኖርያ የሚሆን ዘመናዊ ቤት እንዲሠራ ያደረገው፣ …

የደቡብ ሱዳን መንግሥት ለመንግሥቱ ኃይለማርያም መኖርያ ቤት ሠራ Read more »

‹‹ጉንዳኖቹ ሲፈለጉ ቁጫጮቹ መሞት የለብንም››  አነስተኛ ነጋዴዎች‹‹የካሽ ሬጂስተር አስገቡ የምንለው ከግምት ለመውጣት ነው››   የንፋስ ስልክ ላፍቶ ገቢዎች ቢሮ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የወረዳ 12 አነስተኛ ነጋዴዎች የቀን ገቢያችንን ያላገናዘበና ፍትሐዊ ያልሆነ የግብር ግምት ተጥሎብናል አሉ፡፡

የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት በ60 አመታት ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ ድርቅ ተመትተዋል፡፡ በዚህም መሰረት በኬንያ 3.5 ሚሊዮን ፥በኢትዮጵያ 4.5 ሚሊዮን እንዲሁም በሶማሊያ 2.9 ሚሊዮን ህዝብ ለዚሁ አደጋ ተጋልጧል፡፡ በአደጋው የተጋለጠውን ህዝብ ለመታደግ ከፍተኛ እርዳታ እንደሚያስፈልግ WFP ገልጿል። በአፍሪቃ ቀንድ በተከሰተው ድርቅ ለከፋ …

በደቡብና ምስራቅ ኢትዮጵያ ከተራቡ ሰዎች በተጨማሪ ሶማሊያዊያን ስደተኞች እርዳታ ይሻሉ Read more »

የአሜሪካ ድምፅ (VOA) የአፍሪቃ ቀንድ የቋንቋዎች ክፍል ሐላፊ ዴቪድ አርኖልድ ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣናት ጋር የተደረገ ዉይይትን አላአግባብ አሠራጭተዋል በሚል ከሥራቸዉ ታግደዋል የሚለዉን ዘገባ ጣቢያዉ አስተባበለ። ዴቪድ አርኖልድ የዩናይትድ ስቴትስ የማሰራጪያ ጣቢያ የገዢዎች ቦርድ የመልክተኞች ጓድ ከኢትዮጵያ መንግሥት ባለሥልጣን ጋር ባደረገዉ …

የአሜሪካ ድምፅና የወያኔ ውዝግብ Read more »

እስክንድር ነጋ (አዲስ አበባ) ዛሬ፣ ማክሰኞ፣ ሐምሌ ዐ5 2ዐዐ3 አዲስ አበባ ውስጥ ከሚታተመው አዲስ ወሬ ጋዜጣ ጋር አጭር ቃለምልልስ አድርጌያለኹ፡፡ የጋዜጣው ማኔጂንግ ኤዲተር፣ ዳንኤል ኃይሉ፣ ባለፈው ሰሞን ከመንገድ ላይ ታፍኖ ተደብድቧል፣ ቢሮው ተፈትሿል፡፡

ሐምሌ ፩ ፳፻፲፩ ዓ.ም. ዋሽንግተን ዲ.ሲ.የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማኅበረሰብእ በሰሜን አሜሪካ፡ “ኢትዮጵያን እንወቅ፡ እናክብርም” የተሰኘውን፡ አመታዊ የኢትዮጵያዊነት ፌስቲቫል፡ ከአርብ ማታ ጁላይ 1 ቀን፡ 2011 በጆርጅታውን ዩኒቨርስቲ በሚገኘው የሉሲል ስፓኙሎ ቤተ-ትእይንት፡ የዚህን አመት የክብር እንግዳ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳን ጨምሮ፡ በመቶዎች የሚቆጠሩ …

የኢትዮጵያዊነት ውርስና ቅርስ ማኅበረሰብእ በሰሜን አሜሪካ – ጋዜጣዊ መግለጫ፡ Read more »

ግንቦት ሰባት፣ኦነግ እና ኦብነግ ከድንበር ዘለሎቹ አልቃይዳ እና አልሻባብ ጋር በአሸባሪነት በተፈረጁ በሳምንት ግዜ ውስጥ ጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ እና መምህርት ርዕዮት አለሙ ታሰሩ፤በአሸባሪነትም ተከሰሱ፤ወን ላቸውም በስልክ እና በኤሌክትሪክ መስመሮች ላይ ከደረሰ ጉዳት ጋር መያያዙ 15 ዓመታት ወደሁዋላ ወሰደኝ፤ይህ ወቅት እኔ እስር …

“ሌባው” ዳኛ እና አሸባሪው አዋጅ – ሲሳይ አጌና Read more »

  የምስራቅ አፍሪቃ አገራትን ዘንድሮ የመታዉ እጅግ አስከፊ ድርቅ በከፋ ደረጃ ላይ ደርሶአል፣ በእንስሳት ሃብት ላይም ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ይገኛል ሲሉ የተባበሩት መንግስታት የሰብአዊ እርዳታ ሃላፊ አስታወቁ።

“ቅዱስ ሲኖዶስ በቤተ ክርስቲያናችን ዙሪያ የሚታየውን ችግር የማስወገድ አቅሙን እያጎለበተ በመምጣቱ ቤተ ክርስቲያኒቱን ከመናፍቃን ወራሪ ነጻ በማውጣት የሚካሄደው የሥራ እንቅስቃሴ በአጀንዳ ከቀረቡለት የወቅቱ ጥያቄ አንዱና ዋነኛው ሆኖ ተመዝግቧል” (የቅዱስ ሲኖዶስ የ1990 ዓ.ም ውሳኔ መግቢያ) ሕገ ወጥ ሰባክያኑ (አሰግድ ሣህሉ፣ በጋሻው …

(ታሪክ በዚህ ሳምንት) – “መስለህ አስተምር በሚለው የመናፍቃን የማስተማር ዘይቤ” የሃይማኖት ሕጸጽ ባሰራጩ ሰባክያን ላይ ቅ/ሲኖዶስ የወሰደው ርምጃ ሲታወስ Read more »

በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ ተከሰውና ቅጣት ተላልፎባቸው በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አየለ ደበላ (አይኤምኤፍ)፣ አቶ ገብረ ኪዳን ገብረ ሥላሴ (ሞሮኮ)፣ አቶ ከበደ ተሰራ (ወርልድ ባንክ) እና አቶ ሌንጫ ዘገዬ በባንክ ያላቸው ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ ወደ ባለሥልጣኑ ሒሳብ …

የእነ አየለ ደበላ (አይኤምኤፍ) ከ40 ሚሊዮን ብር በላይ ለባለሥልጣኑ ገቢ ተደረገ Read more »

የአቃቂ ብረታ ብረት ፋብሪካን በጨረታ የገዛው ባዘቶ ኢንዱስትሪና ንግድ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር በገባው ውል መሠረት ክፍያ አልፈጸመም በሚል፣ የፕራይቬታይዜሽንና የመንግሥት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ የ34.9 ሚሊዮን ብር ክስ መሠረተበት፡፡

– መመርያውን ወርቅ አቅራቢዎች እየተቃወሙት ነው ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወርቅ በማቅረብና በመሸጥ ላይ ያሉ ወርቅ አቅራቢዎች ከዚህ በኋላ በተመረጡ የክልል ከተሞች ብቻ በሚዘጋጅ የወርቅ መቀበያ ማዕከል ብቻ እንዲያቀርቡ የሚያስገድድ መመርያ ወጣ፡፡

ብዕር እስትንፋስ ናት፤ ብዕር ሕይወት ናት፤ ብዕር በሥጋ ወደሙ ላይ ሕይወትን ዕፍ በማለት ሥጋን ነፍስ የምትዘራ ከዕውቀት ዛፍ የምትገኝ ፍሬ ናት፤ ያቺን ፍሬ የቀመሰ ሁለ ማንነቱን አውቋልና ያለ እሷ መኖር አይቻለውም፤ እሷን ያጣ እለት በጨለማ ይከበባል፤ የጨለማ ሕይወት ለመኖር ሲል …

ብዕርን በማፈን ማንነትን መግደል አይቻልም! አስራደው (ከፈረንሳይ) Read more »

በኢትዮጵያ እና በጀርመን መንግስት መካከል የተካሄደዉ አዲስ የልማት ትብብር መረሃ-ግብር ድርድር ይበልጡን የትምህርቱን ዘርፋ ማስፋፋት ላይ ለማዋል በመስማማት መጠቃለሉን የጀርመን ኤኮኖሚ ተራድኦ ሚኒስቴር BMZ ይፋ አደረገ።

ደርግ አንቀጥቅጦ በመግዛት አቻ የለውም፡፡ የሰራዊቱ ግዝፈት እንኳን ተራ ሽፍቶች የተደራጀ ጦር እንኳን የሚደመስሰው አይመስልም ነበር፡፡ የሰራዊት ግዝፈት ለአንድ ስርዓት ዋስትና ሊሆን እንደማይችል የተረጋገጠው በደርግ ውድቀት ነው፡፡ ለደርግ መውደቅ የራሱ የሰራዊቱ አስተዋፅዖ ቢኖርበትም እምነት አጉዳዩ የደህንነት ቢሮ ትልቅ ሚና ተጫውቷል፡፡ …

እንኳን ኢሕአዴግ ደርግም ወድቋል Read more »

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በአሸባሪነት ተከሰው በእስር የሚገኙ ዜጎች ህገ-መንግስታዊ መብታቸው እንዲጠበቅ ጠየቀ። የጸረ ሽብርተኝነት አዋጁም ከአገሪቱ ህገ-መንግስት ጋር የሚጋጭ ነው አለ። አንድነት ይህን ያለው ዛሬ ባወጣው መግለጫ ነው። እንድ የመንግስት ባለስልጣን በበኩላቸው ክሱ ትርጉም የለሽ ነው ብለዋል። የአንድት ለዲሞክራሲና …

አንድነት ፓርቲ በአሸባሪነት የተከሰሱት ዜጎች ህገ-መንግስታዊ መብታቸው ይከበር አለ Read more »

የኢትዮጵያ መንግሥት በሶማሌ ክልል የተለያየ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ተደረሰባቸው ካላቸው የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጭ ግንባር ኦብነግ ተዋጊዎች ጋር የተያዙት የስዊድን ዜግነት ያላቸው ጋዜጠኞች ከታሰሩበት ከጅጅጋ ወደ አዲስ አበባ መንቀሳቀሳቸው ተሰምቷል ።

1997 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሕዝብ የአፈናም ሆነ የዴሞክራሲ ብልጭታ ታሪክ ውስጥ ሁነኛ ስፍራ አለው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብና የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ ግራ ሲያጋባ የነበረው አፋኝ ስርዓት ዕርቃኑን የቀረበትም ዓመት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ የተገኘችውን ትንሽ የመፈናፈኛ ኮሪደር በመጠቀም የኢትዮጵያን ጥቅም አሳልፎ በመስጠት የሚታወቀውን አገዛዝ …

ሽብርን የሚያወግዝ በሕዝብ ላይ ሽብርን አይነዛም! ከአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ Read more »

ውሽትከነነፍሱ ሳይሞት ሳይቀበር ህያው እንደሆነ ተይዞ በከብር,፣ ዱላ ሳያርፍበት እርግጫ ወይ ጡጫ ሰደብ ሳይደርስበት ጥፊና ግልምጫ፣ እጆቹ የኍሊት ታስረው በሰንሰለት ባየው ደስ ይለኛል በነጻ ፍርድቤት፣ አሰብን ገንጥሎ ማን ሰጠ አሳልፎ ለመንግስታት ማህበር በራሱ እጅ ጽፎ፣ በዘር ፖለቲካ ማን ህዝብን ለከፈ …

ውሸት ክነነፍሱ Read more »

የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ በአገሪቱ አንዳንድ አከባቢዎች የተከሰተውን ድርቅ ለመቋቋም መንግስታቸው በራሱ አቅምና ከውጭ በሚገኝ እርዳታ እየሰራ መሆኑን አስታውቀዋል። የሁለት ሺህ አራት አም ባጀት ትላንት በፓርላማው ሲጸድቅ የተናገሩት አቶ መለስ በምክር ቤቱ ለተነሱ ጥያቄዎችም ማብራርያ ሰጥተዋል። ለድርቁ ረድኤት የተጠየቀው …

ኢትዮጵያ ለድርቅ ከጠየቀቸው እርዳታ 25 ከመቶውን ብቻ እንዳገኘች ታወቀ Read more »