የፍትሕ ሚኒስቴር ከፍተኛ ኃላፊ አሜሪካ ኮበለሉ


በፍትሕ ሚኒስቴር የሕግ ጥናት ማርቀቅና ማስረፅ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ከሁለት ሣምንታት በፊት ለስብሰባ አሜሪካ ሄደው በዚያው መቅረታቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡