የቀጠለው የሊቢያው ጦርነት እና ውዝግቡ DW Amharic July 14, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አራት ወር የዘለቀው የሊቢያ ውዝግብ በፖለቲካ ውይይት መፍትሄ እንዲፈለግለት የመፈለጉ አዝማሚያ ከሁሉም ወገኖች እየታየ ነው።