የመኢአድ አሥር አመራሮችና አባላት አንድነት ፓርቲን ተቀላቀሉ

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) አሥር የአመራር አባላትና በርካታ አባላት የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲን መቀላቀላቸው ታወቀ፡፡