“እኛ ጭቁን ብሄረሰቦች ከዚህ ቀደም በየሰው ቤት ተቀጥረን የምንሰራ፣ አሽከሮች እየተባልን ነበር የኖርነው፡፡ አሁን ግን ይኸውና ህገ-መንግስታችን መብታችንን ሰጥቶናል… ኑሯችንም ተሻሽሎ ዛሬ ዘመናዊ ኑሮ እየኖርን ነው፡፡” እያለ የሚናገርን አንድ ጎልማሳ የቴሌቪዥኑ መስኮት ያሳያል፡፡ የደቡብ ቅላጼና ዘዬ ባለው አማርኛ ከደቡብ የመጣ ጎልማሳ ነው በቴሌቪዥን ቀርቦ መግለጫ እየሰጠ ያለው፡፡ ከአነጋገሩ በቀን ሶስቴ የሚበላ፣ የባቡር ሃዲድ እና የኤሌክትሪክ […]

ጥይት በስቶት ሲያፈስ ተናግሮ ጦር ሜዳ:- በመለስ ማንነት መስክሯል ይህ ኮዳ:: መኮንን ዘለለው አብራርቷል በይፋ:- ዶክተር ገብረ-መድህን ጠይቁት አይጠፋ:: በኮዳ ቀዳዳ መለስ እንደታየው:- በቁሙ የሞተ የፈሪ ገዳይ ነው:: የፈሪ ክፋቱ መግደል ብቻ አይደለም:- አፍ ያበዛል በሕዝብ ያለ እሱም ሰው የለም:: ጀግና ነኝ እያለ በመግደል ያበጠው:- የትግል ጓዶቹን ገድሎ ያሟጠጠው:- መለስ ዜናዊ ነው ተንኮል የመለጠው:: ዛሬም […]

የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስቴር የነበሩት፣ አቶ ስዬ አብርሃ፣ ዛሬ ታህሳስ 1 ቀን የአንድነት ፓርቲ ያደረገዉን የጠቅላላ ጉባዔ በሳካይፒ የተካፈሉ ሲሆን ፣ ድርጅታቸዉ በፈታኝና ከባድ ሁኔታ ዉስጥም እያለ አሁን ያለበት ደረጅ መድረሱ በጣም የሚያስደስት እንደሆነ ገልጸዋል። አቶ ስዬ ገዢዉ፣ ፓርቲ ከጦር በላይ የሚፈራዉ የሰላማዊ ትግል እንደሆነ በማስመር፣ የሰላማዊ ትግሉ ከመቼዉም በላይ መቀጠል እንዳለበት ያሳሰቡ ሲሆን፣ በተለይም የነ […]

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ዛሬ እሁድ ታህሳስ 1 ቀን 2004 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባዔዉን አጠናቀቀ። ለሚቀጥሉት አመታት ድርጅቱን በሊቀመንበርነት የሚመሩትን እንዲሁም የድርጅቱ የላእላይ ምክር ቤት አባላትን ጠቅላላ ጉባዔዉ የመረጠ ሲሆን ስብሰባዉ በተሳሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዜና ያመለክታል። የድርጅቱ ሊቀመንበር ለመሆን ዶር ነጋሶ ጊዳዳ፣ የአዲስ አበባ የአንድነት ምክር ቤት ሰብሳቢ ዶር ንጋት አስፋዉ እንዲሁም ከአንድነት […]

ሕገወጥ በሆነ መንገድ ከኢትዮጵያ የሚወጣው ከፍተኛ ገንዘብ በፋይናንስ ዘርፍ ውስጥ ዋነኛውና ትልቁ ወንጀል መሆኑን፣ ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ የፋይና

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲዊ አንድነት መድረክ በቅርቡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ድርጅት የተላለፈው ‹‹አኬልዳማ›› የተሰኘው ፕሮግራም ‹‹ድራማ›› መሆ

የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ነገ ጠቅላላ ጉባዔዉን ያደርጋል። በአገሪቷ ካሉ ክልሎች በሙሉ፣ በአካባቢዉ ዴሞክራሲያዊ በሆነ መንገድ ተመርጠዉ የመጡ የአንድነት ፓርቲ የጠቅላላ ጉባዔ አባላት ፣ የፓርቲዉ የላእላይ ምክር ቤትም የሚመርጡ ሲሆን፣ የድርጅቱ የወደፊት አቅጣጫ ላይ ሰፊ ዉይይት እንደሚያደርጉ ይጠበቃል። በተሻሻለዉ የድርጅቱ ደንብ መሰረት ጠቅላላ ጉባዔዉ የድርጅቱን ፕሬዘዳንት የሚመርጥ ሲሆን የተመረጡት ፕሬዘዳንት የካቢኔዉ ወይንም የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ […]

በደል በዛ!!! ፍትህ በሌለበት አገር መኖር አልችልም!!! በዚህ ሁኔታ መኖር ኑሮ አይባልም!!! ግፍና መከራ እያየሁ መኖር አልችልም!!! እኔ ለእናንተ አርዓያ ለመሆን እሞታለሁ!!! እናንተ ታግላችሁ ነፃ ውጡ!!! እነዚህ ነበሩ በመለስ ዜናዊ ዘረኛ አገዛዝ ተማሮ በራሱ ላይ እሳት የለኮሰው የመምህር የኔሰው ገብሬ የመጨረሻ ቃላት። እነዚህ ቃላት በአዕምሮዎቻችን ውስጥ እየጮሁ እረፍት ነስተውናል። እውነትም ግፍና መከራን እየተቀበሉና እያዩ እንዴት […]

በአገራችን ውስጥ ህዝብ ማልቀሱን አላቆመም። መለስ ዜናዊ የሚመራው ዘረኛና ነውረኛ ቡድን በስልጣን ላይ ከተቆናጠጠ ወዲህ ደግሞ ሮሮው በጥልቀት ልቅሶው በስፋት ቀጥሏል። በኢትዮጵያችን ውስጥ ህዝብ ያዘነበትና የተከፋበት ዘመን እንዲህ እንደ መለስ ዜናዊ ዘመን ያለ አልታየም።የሮሮው ጥልቀት የኔሰው ገበሬን የመሰለ ዜጋ በራሱ ላይ ላምባ አርከፍክፎ እንዲቃጠል አድርጎታል። ይሄ ብዙ ዜጎችን አሳዝኗል።አስለቅሷል። አዎን በአገራችን ላይ እግዜርን የማያውቁ ክፉ […]

በዘረኛው መለስ ዜናዊ የሚመራው የትግራይ ገዢ ጉጂሌ ቁንጮዎች እንደ አውሮጵያዊያኑ ዘመን አቆጣጠር ከ2000 እስከ 2009 ባለው የ9 ዓመት ዕድሜ ውስጥ ብቻ ከ 11 ቢሊዮን 700 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገንዘብ በህገወጥ መንገድ ከአገር በማሸሽ በውጪ አገር ባንኮች በግል ሂሳባቸው እንዳከማቹ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት መርሀግብር ሥር ጥናት ያካሄደው “ግሎባል ፋይናንሻል ኢንተግሪቲ” የተባለው አለማቀፍ ተቋም ባወጣው የቅድመ […]

ዘረኛው መለስ ዜናዊ በበላይነት በሚመራው ህወሃት ሥር ተቀጥያ በመሆን ላላፉት 20 አመታት የህወሃትን ጸረ አማራ ፖሊሲ ሲያስተገብሩና ሲያስፈጽሙ የኖሩ በዚህም የተነሳ የገዛ ወገኖቻቸውን ህዝብ መከራና ሲቃይ ዕድሜ ሲያራዝሙ የቆዩ የብሄረ አማራ ድርጅት የክልልና የዞን አመራርና አባላት በሌላ ዙር ግምገማ እየተተራመሱ መሆኑን የግንቦት 7 ዘጋቢ ከባህር ዳር ባስተላለፈው ዜና ገለጸ። በአማራ ክልል ያሉትን አባላት በግምገማ የማተራመሱ […]

ዊኪሊክስ በዋጣው አዲስ መረጃ በአለም ላይ ለዚሁ ተግባር የቴክኖሎጂ ውጤቶችን የሚሸጡ የ150 ኩብንያዎችን ስም ይፋ አድርጓል። የዊኪሊክሱ መስራች ባለቤት የሆነው ዊሊያም አሳንጄ ለ ዘ ታይምስ ኦፍ ኢንዲያ እንደተናገረው፤ አንድ የህንድ ኩባንያ እጅግ ጠቃሚ የሆኑ የስለላና የማፈኛ መሳሪያዎችን ለኢትዮጵያ መንግስት መሸጡን ከኩባንያው ፋይል አንብቤአለሁ” በማለት አጋልጠዋል። ሀይማካል ፕራዴሽ የተባለው የህንድ ኩባንያ የሳተላይት መስመሮችን፣ ከኢንል ሳት፣ ኢዩቴል […]

የ“ከአገር በስተጀርባ” መጽሐፍ ደራሲን በመጥቀስ ፍኖተ-ነፃነት እንዳስነበበው፤ የህወሀት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል የሆነው ሰሎሞን ዕንቋይን “ጠልመት” እና የሀይላይ ሀድጉ ሥራ የሆነውን “ንንዓት” የተባሉትን መጽሀፍት መሰረት በማድረግ፤ የህወሀትን ታሪክ በአዲስ መልክ በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ለማፃፍ 43 ሚሊዮን ብር ተመድቧል። “የሀብት ብዛትና ስልጣን እውነተኛውን ታሪክ ሊቀይሩት አይችሉም” ያሉት የመጽሐፉ ደራሲ፤ “43 ሚሊዮን ብር ቀርቶ 43 ቢሊዮን ብር ቢመደብ ፤የህወሀት […]

ጋዜጠኞቹ ያለፈው ማክሰኛ ህዳር 26 በዋለው የወያኔ ችሎት እንደገለጡት፣ ወደ ኦጋዴን ክልል የገቡት የኦጋዴን ነጻ አውጭ ድርጅትን ለመርዳት ሳይሆን በአካባቢው በነዳጅ ፍለጋ ላይ የተሰማራው ሉንዲን ኦይል የተባለውን የስዊዲሽ የነዳጅ ኩባንያ በሰብአዊ መብት ጥሰት የሚከሰሰውን የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት አባላት በዘበኝነት መቅጠሩን ለማረጋገጥ ነው። ጋዜጠኛ ማርቲን ሺቢዬና ጆሀን ፔርሰን እንዳሉት ከኦብነግ ጋር የነበራቸው ግንኙነት የጋዜጠኝነት ስነምግባርን በተከተለ […]

አንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ህዳር 20 ቀን 2004 ዓም በ “አኬልዳማ ” ድራማ የህዝብን የዲሞክራሲና የለውጥ ጥያቄ ማዳፈን አይቻልም” በሚል ርእስ ባወጣው መግለጫ፤ “ደርግን የተካው ኢህአዴግ ትምህርት ወስዶ የተሻለ ስርዓት ይገነባል ተብሎ ቢጠበቅም፣ እሱም በተራው የለየለት አምባገነንና አፋኝ ስርዓት ለመሆን ብቅቶአል። በዚህም ምክንያት ጭቆና እንዲወገድ፣ እኩልነት እንዲረጋገጥና እውነተኛ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲመሠረት በሚድረግ ጥረት ሁሉም የኢትዮጵያ […]

የኦክላንድ ኢንስቲትዩት ዳይሬክር አኑራዳ ሚታል፣ ከኢሳት ጋር ባደረጉት ልዩ የቃለመጠይቅ ቆይታ ድረጊቱ ህገወጥና በአፋጣኝ መቆም የሚኖርበት ነው ሲሉ አሳስበዋል። ይህ የመሬት ችርቸራ ለምግብ ፍጆታ የሚውል እህልን ለማምረት በሚል ሰበብ ለውጭ ኢንቨስተሮች ሲሰጥ በኖረበት መሬቱ ላይ ሀሳብ እነዲሰጥ እነኳን ያልተጠየቀው ህብረተሰብ፣በህይወቱ ላይ ትልቅ ቀውስ እነደተፈጠረበት ነው የተናገሩት። « የውሀ አቅርቦትን አካቶ እየተሸጠ ያለውን የለም መሬት ዋጋ […]