አንድነትና ብርሃን ፓርቲ መዋሃዳቸው DW Amharic December 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአንድነት ለፍትህና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ላይ ባካሄደው ጠቅላላ ጉባኤ ከብርሃን ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ ጋር ተዋሀደ ።