የአውሮፓው ኅብረት የመሪዎች ጉባዔና አዲሱ ስምምነት፣

የአውሮፓው ኅብረት መሪዎች ትናንት ማታ ብራሰልስ የጀመሩትን እንደቀጠሉ ናቸው ፤ ብሪታንያና ሌሎች ጥቂት አገሮች ከማፈንገጣቸው በስተቀር ፤ የበጀት ቀውስን ለማስወገድ ሌሎቹ አዲስ መላ ሳያገኙ አልቀሩም።