የአውሮፓው ኅብረት የመሪዎች አዲስ ስምምነት ላይ ደረሱ
የአውሮፓው ኅብረት መሪዎች ትናንት ማታ ብራሰልስ የጀመሩትን እንደቀጠሉ ናቸው ፤ ብሪታንያና ሌሎች ጥቂት አገሮች ከማፈንገጣቸው በስተቀር ፤ የበጀት ቀውስን ለማስወገድ ሌሎቹ አዲስ መላ ሳያገኙ አልቀሩም።
የጀርመን ድምጽን ዘገባ እዚህ ያዳምጡ[podcast]http://radio-download.dw.de/Events/dwelle/dira/mp3/amh/2629054E_2.mp3[/podcast]