የ2011 ሒደት አጭር ቅኝት DW Amharic December 12, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የቱኒዚያ ሕዝባዊ አመፅ ሲግም-የሠረቀዉ የጎርጎሮሳዉያኑ ሁለት ሺሕ አስራ-አንድ፣ የጃፓኖችን የዕዉቀት-ሥልጣኔ ምጥቀት በተፈጥሮ ክርን አስደቁሶ፣ ዓለምን ለሰልፍ እንዳሳደመ፣ በሞስኮዎች ሰልፍ ሊጠልቅ ሳምንታት ቀሩት