በደቡብ ኦሞ ዞን ተማሪዎች ሳይማሩ ለፈተና እንዲቀመጡ ሊደረግ ነው// በተማሪዎችና ቤተሰብ ተቃውሞ ተነስቷል፣ ስለ ቀጣይ ዕድላቸው ሥጋት ተፈጥሯል፡፡ በደቡብ ኦሞ ዞን በደቡብ አሪ ወረዳ በማማ ቀበሌ የሚገኘው የበርካ አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የዘጠነኛ ክፍል ተማሪዎች ለወራት የሂሳብና ፊዚክስ እንዲሁም አማርኛ …

በደቡብ ኦሞ ዞን ተማሪዎች ሳይማሩ ለፈተና እንዲቀመጡ ሊደረግ ነው Read more »

በአንድ ዘር ጎራ ሀገር ስትመራ፤ በአንድ ዘር ጎራ ሀገር ስትበላ (ቢኒያም ሙሉጌታ ከኖርዌ) ኢትዮጵያ ሀገራችን በራሷ ልጆች በኢትዮጵያ ደምና አጥንት የተገነባች ሲሆን በሁሉ መስፈርት ያለ ዜጋ ከታናናሽ ዜጎች እስከ ታላላቅ ዜጎች ንጉሰ ነገስት ድረስ ያሉ ዜጎች ዋጋ ከፍለው አቆይተዋታል። ዛሬ …

በአንድ ዘር ጎራ ሀገር ስትመራ፤ በአንድ ዘር ጎራ ሀገር ስትበላ (ቢኒያም ሙሉጌታ ከኖርዌ) Read more »

በጾረና ግንባር በተደረገ ጦርነት ከ200 በላይ ገድዬ ከ300 በላይ የሕወሓት ወታደሮችን አቁስያለሁ ሲል የሻእቢያ መንግስት ኣስታወቀ።‪ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የሻእቢያ የማስታወቂያ ሚኒስቴር በዛሬው እለት በለቀቀው መግለጫ ከወያኔ ሰራዊት ጋር በጾረና ግንባር ከእሁድ እስከ ሰኞ ጠዋት ባደረገው ውጊያ ከ200 በላይ …

በጾረና ግንባር በተደረገ ጦርነት ከ200 በላይ ገድዬ ከ300 በላይ የሕወሓት ወታደሮችን አቁስያለሁ ሲል የሻእቢያ መንግስት ኣስታወቀ።‪ Read more »

ኢትዮጵያ፤ በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ በተወሰደ የሀይል እርምጃ መንግስት ከ400 በላይ የሚሆኑ ሰልፈኞችን ገድሎ ከ10 ሺሕ በላይ ኣስሯል። #Ethiopia #OromoProtests #HumanRights #HRW #MinilikSalsawi VIDEO ከህዳር ወር 2008 ዓ.ም. ጀምሮ በኦሮሚያ ክልል በተካሄዱ የተቃውሞ ሰልፎች የኢትዮጵያ መንግስት የጸጥታ ሀይሎች ከ400 በላይ የሚሆኑ …

ኢትዮጵያ፤ በሰላማዊ ሰልፈኞች ላይ በተወሰደ የሀይል እርምጃ መንግስት ከ400 በላይ የሚሆኑ ሰልፈኞችን ገድሎ ከ10 ሺሕ በላይ ኣስሯል። HRW Read more »

በራያ ቆቦ   ለሆላንድ  ድርጅት ነው በሚል ሽፋን ለትግራይ ባለሀብት 160 ሔክታር መሬት ሊሰጥ ነው፡፡ ****************************************************************************** በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ወረዳ ስር ልዩ ስሙ ጎለሻ የሚባል ቦታ ለሆላንድ ድርጅት ነው በሚል ሽፋን ለትግራይ ባለሀብት 160 ሔክታር በሬት ሊሰጥ ነው ሲሉ …

በራያ ቆቦ ለሆላንድ ድርጅት ነው በሚል ሽፋን ለትግራይ ባለሀብት 160 ሔክታር መሬት ሊሰጥ ነው፡፡ Read more »

የደሕንነት ቢሮው ስብሰባና የመኮንኖች ጉርምርምታ … ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ ኣይደለም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎Zalambesa‬ ‪#‎TsoronaFront‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የደህንነት ተቋሙም ይሁን ወታደራዊው እዝ ማንኛውም ጦርነት ቢደረግ ሕዝብ ከጎኑ አንደማይቆም በስብሰባ ኣረጋግጦታል፤ የሕወሓት የደህንነት ባለስልጣናት እና ወታደራዊ ኣዛዦች …

የደሕንነት ቢሮው ስብሰባና የመኮንኖች ጉርምርምታ … ዝም ያለ ሁሉ ሞኝ ኣይደለም:: ‪ Read more »

የወያኔ እና ሻእቢያ ቁማር ፦ ወያኔና ካድሬዎቹ አሰብን ሳያስመልሱ ውጊያውን አቆሙ ? ( በሳቅ ) ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎Tsoronafront‬ ‪#‎Zalambesa‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ተመጣጣኝ ዕርምጃ ፣ የአጸፋ እርምጃ ፣ ቀጣይ እርምጃ ፣ ተመጣጣኝና አስተማሪ ቅጣት…….ኣቤት ወያኔ…….የግንቦት 20 ቀን ጀግኖች …

የወያኔ እና ሻእቢያ ቁማር ፦ ወያኔና ካድሬዎቹ አሰብን ሳያስመልሱ ውጊያውን አቆሙ Read more »

Eritrean Armed Force Entered Ethiopia የኤርትራ መከላከያ ኃይል፥ በኢትዮጵያ ጦር ላይ ከፍተኛ የመልሶ ማጥቃት ውጊያ በማድረግ ኩዱ ሓይዋ የተባለ የጦር ሰፈር መደምሰሱን አሳወቀ፥ እሁድ በማለዳ በወያኔ የተሰነዘረበትን የጦርነት ትንኮሳ ለመመለስ፥ በጸሮና በር ድምበር ጥሶ የገባው የኤርትራ መከላከያ ሠራዊት ከሰኞ ጠዋት …

የኤርትራ መከላከያ ኃይል፥ በኢትዮጵያ ጦር ላይ ከፍተኛ የመልሶ ማጥቃት ውጊያ በማድረግ ኩዱ ሓይዋ የተባለ የጦር ሰፈር መደምሰሱን አሳወቀ Read more »

  የአቶ ስብሃት ነጋ የሙስና መረብ ሲጋለጥ የህወሐት/ኢህአዴግ አመራር ያለ ሙስና መኖር የማይችል ድርጅት ከሆነ ውሎ አድረዋል፡፡ ሙስና ካለ አድልዎ፣ አንዱን ጠቅሞ ሌላውን እንዲጎዳ በማድረግ ህዝቡ እርስ በራሱ ፍቅርና አንድነት እንዳይኖረው በማድረግ ነው ሥልጣኑን ማስቀጠል የሚችለው ህወሐት/ኢህአዴግ፡፡ አንዳንድ ሰዎች ህወሓት/ኢህአደግ …

የአቶ ስብሃት ነጋ የሙስና መረብ ( TPLF`s Sibhat Nega Corruption Network ) Read more »

ዳባት ትራንስፈርመራችን ተነቅሎ ለህወሓት አይሰጥም በማለት ነቅሎ በመውጣት ሲያስቀር አሁን ደግሞ ትግስታችን አልቋል ያሉ የበየዳ ወረዳ ህዝብ ነቅሎ ወጥቷል፡፡ በመልካም አስተዳደር ችግር ተማረናል ያሉ ከ2500 በላይ የሚሆኑ ነዋሪዎች በዛሬው ዕለት ለሰላማዊ ሰልፍ ወጥተዋል። ነዋሪዎቹ በወረዳው አስተዳደር ግቢ በመገኘት የተለያዩ መፈክሮችንም …

ዘንድሮ ጎንደር አምርሯል!! ትግስታችን አልቋል ያሉ የበየዳ ወረዳ ህዝብ ነቅሎ ወጥቷል፡፡ Read more »

በቂሊንጦ የቀጠሮ እስረኞች ማቆያ የፓለቲካ እስረኞችን ጨለማ ክፍል ለይቶ በማስቀመጥ መቅጣት የተለመደ አሰራር ነው። በተለይ ደግሞ እስረኞች በእስር ቤቱ አስተዳደር የሚደርስባቸውን በደል እና መድሎ ለፍርድ ቤት ወይም ለሚዲያ እንዲደርስ ካደረጉ ወይም የተለያዩ የመብት ጥያቄዎችን ከጠየቁ ወደ ጨለማ ቤት ለቅጣት መላካቸው …

“የፓለቲካ እስረኞች በቂሊንጦ በጨለማ ቤት ለብቻቸው እንዲቀመጡ ተደረጉ Read more »

ህዝባዊ ጥሪ ድምፃችን ይሰማ #EthioMuslims #EthioMuslimPeacefulStruggle በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ያለችንን መጠነኛ ተሳትፎ ለማቀጨጭ የሚደረገው ጥረት እንዲሰምር አንፈቅድም!!! , ዲሞክራሲያዊ መንግስታት በህዝብ ፈቃድ ላይ የተመሰረቱ ከመሆናቸው የተነሳ ህዝብ ጥያቄ እስከሚጠይቅ ሳይጠብቁ ፓሊሲያቸውን እና ውሳኔያቸውን የህዝብን ፍላጎት እና እምነት ያማከለ በሚያደርግ …

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ ያለችንን መጠነኛ ተሳትፎ ለማቀጨጭ የሚደረገው ጥረት እንዲሰምር አንፈቅድም!!! ህዝባዊ ጥሪ ድምፃችን ይሰማ Read more »

የውስጥ ትኩሳት ማብረጃ ጦርነት አለ !! ወያኔ ሻእቢያን ፡ ሻእቢያ ወያኔን ተንኳሽ እያሉ እርስበርስ እየተወነጃጀሉ ነው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Eritrea‬ ‪#‎TPLF‬ ‪#‎Zalambesa‬ ‪#‎TsoronaFront‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ ከገለልተኛ ወገን ሰፊ የተጣራ መረጃ ባይገኝም የወያኔ ደጋፊዎች ጦርነት ኣለ ሲሉ የሻእቢያ መንግስትም …

የውስጥ ትኩሳት ማብረጃ ጦርነት አለ !! ወያኔ ሻእቢያን ፡ ሻእቢያ ወያኔን ተንኳሽ እያሉ እርስበርስ እየተወነጃጀሉ ነው። Read more »

ወያኔ በዳባት ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቷል:: ዳባት ከተማ ከቀላል እስከ ከባድ መሳሪያ በታጠቁ ቅልብ የወያኔ ልዩ ሃይልና በፌደራል ሃይል ተወራለች። በዛሬው እለት ከፍተኛ ድብደባ ጉዳትና እስር በህዝቡ ላይ እየተፈፀመ ነው።በጥይት የቆሰሉ አሉ።ብዙ ወጣት ታስሯል…የተወሰኑትን ስም ዝርዝር ይዘናል… [youtube http://www.youtube.com/watch?v=qzCTIDQ2X6g] ትናንት …

ወያኔ በዳባት ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቷል:: (VIDEO) Read more »

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎Jimma‬ ‪#‎Mole‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎RDH‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ። ህዝቡ በተቃውሞው ላይ የመብት ጥያቄዎቹን በመጠየቅ …

በኦሮሚያ ክልል በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ በሞሌ ቀበሌ በህዝብ ተቃውሞውን ቀጥሎዋል ። Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በሙስና ስም በቅርቡ እየተለቀሙ የሚገኙት (የሚለቀሙ) የኦሕዴድ ባለስልጣናት በቅርቡ ከኦሮሚያ ኣከብቢ የተነሳው የሕዝብ አመጽ ጋር ተያያዥነት ባላቸው ጉዳዮች ብተፈጠረ የፖለቲካ ኣለመግባባት ሰለባ የሆኑ አንደሆነ ጊዜው ራሱ ምስክር ነው፥አቶ በረከት ስምዖን ከኣቦይ ስብሃት ጋር በተነታረኩበት የኢሕአዴግ …

በዘረፋ የሚታወቁት ኦሕዴዶች ወይንስ ሕወሓቶች ? በኢትዮጵያ የተንሰራፋውን ሙስና ለማቆም መጀመሪያ አናቱን መምታት ያስፈልጋል። ከፍተኛ የሆነ የተመላሽ በጀት ዘረፋ ተካሂዷል። Read more »

መንግስታዊ ሽብር ከሚጠበቀው በላይ ኣድጓል። የአምባገነኖች መጨረሻ ውርደት እና ሞት ነው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Dictators‬ ‪#‎StateTerrorism‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Change‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የደሕንነት ተቋሙ ያደራጃቸው የዘራፊ ቡድኖች ከንጹሃን የንግድ ሰዎች ላይ ዘረፋ አያካሄዱ መሆኑ፣ በኮንሶና ኣከባቢው እንዲሁም በዳባት ሕዝባዊ እምቢተኝነት መቀጣጠሉ፣ …

መንግስታዊ ሽብር ከሚጠበቀው በላይ ኣድጓል። የአምባገነኖች መጨረሻ ውርደት እና ሞት ነው። Read more »

የመንደር ሌቦችን በመግደል የተጀመረው የወያኔው አገዛዝ የወያኔ ሌቦችን በማውደም ይጠናቀቃል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Corruption‬ ‪#‎Change‬ ‪#‎Freedom‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ኢሕአዴግ ብሎ ራሱን የሚጠራው ሕወሓት መራሹ ቡድን ኣዲስ ኣበባ ሲገባ የኣገዛዙን ወንበር ያስመረቀው በሌቦች ደም ነበር ። እርግጥ የወያኔ ሌብነት …

የመንደር ሌቦችን በመግደል የተጀመረው የወያኔው አገዛዝ የወያኔ ሌቦችን በማውደም ይጠናቀቃል። Read more »

የኢንተርኔት ኣጠቃቀም ሕግ (ወጥመድ) የተባለው ተቃዋሚዎችን ለማፈን እንጂ ሃገርና ሕዝብን ለመጥቀም አልጸደቀም። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎InternetLaw‬ ‪#‎FreedomofCyber‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የዳባት ሕዝብ የቀድሞ ወታደራዊ መንግስት ለህዝብ አገልግሎት እንዲውል ተክሎት የነበረውን ዘመናዊ ትራንስፎርመር ወደ ትግራይ ሊያጓጉዙ የነበሩ የሕወሓት ሌቦች ተሳቢ …

የኢንተርኔት ኣጠቃቀም ሕግ (ወጥመድ) የተባለው ተቃዋሚዎችን ለማፈን እንጂ ሃገርና ሕዝብን ለመጥቀም አልጸደቀም። Read more »

የከፍተኛ ትምሕርት ተቋማት መግቢያ ፈተና ሾልኮ በመውጣቱና የሁለት ፈተና ጥያቄዎች ከእነ መልሳቸው በማኅበራዊ ሚዲያ በመሰራጨቱ ምክንያት፤ የትምህርት ሚኒስቴር ሊሰጥ የነበርውን ፈተናው ማዛወሩ ይታወሳል።በውጭ ሀገር የሚገኙ የኦሮሞ ተቃውሞ አስተባባሪዎች እና የድምጻችን ይሰማ የድጋፍ ግብረሃይል አባላት ይህን ውሳኔ ተቃውመውታል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ …

“የብሔራዊ ፈተና መጥፋት ስለሥርዓቱ የሚነግረን ነገር አለ” ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ Read more »

ለመድረክ ቅርብ የሆነ አንድ ወዳጄ የመድረክን የእሁድ ግንቦት 28/2008 ጉባዔን አስመልክቶ የነገረኝ ነገር መድረክ ንጉሣዊ ነው እንዴ? የሚል ጥያቄ እንዳነሳ አድርጎኛል፡፡ መቼም በመድረክ ስም ፓርላማ ስለነበርኩ ለመድረክ ቅርብ የምመሰላቸው ካሉ ተሳስተዋል፡፡ የመድረክ ስብሰባ እንደሚታወቀው ውሣኔ የሚሰጠው የጉባዔ አባላት ተሰብሰበው በውይየት …

መድረክ ንጉሣዊ ነው እንዴ? Girma Seifu Maru Read more »

በሳምረ ሰሓርቲ ወረዳ ባምባ ቀበሌ በድርቅ የተጠቃ ህዝብ የኣስቸኳይ እርዳታ ሊከፋፈል ተብሎ የመጣው እህል “የማደበርያ ዕዳቹ የማትከፍሉ ከሆነ ኣትሰጡም” በማለት እርዳታው ሳይሰጡ ወደ የቤቱ ከመለሱት በኋላ ቅዳሜ 23/ 09/08 ዓ/ም በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት ጣሺ በሚባል ቀበሌ …

የእርዳታ እህል እየተዘረፈ ነው:: በሶስት ኣይሱዙ መኪኖች ጭነው ወደ መቐለ ሲያጓጉዙት በህዝቡ በቁጥጥር ስር ውለዋል። Read more »

ከኢትዮጵያ የተለየችዋ “ኦሮሚያ” ? – ግርማ ካሳ አንዳንድ የኦሮሞ አክራሪዎች “ኢትዮጵያዊ አይደለንም” ወይም በተለያዩ ምክንያቶች “ኢትዮጵያ መሆን አቁመናል” ይላሉ። “ኢትዮጵያዊነት” ምን ማለት ነው በሚለው ላይ የተለያዩ ትንተናዎች ልናደርግ እንችላለን። አንዳንዶች ኢትዮጵያዊነት ዜግነት ነው ይላሉ። ዜግነት ከሆነ ነዋሪነታቸው በዉጭ አገር የሆኑ፣ …

ከኢትዮጵያ የተለየችዋ “ኦሮሚያ” ? – ግርማ ካሳ Read more »

ፍትሕን ማግኘት የምንችለው ስርዓቱን ታግለን ስናፈርስ ብቻ ነው። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Justice‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በዛሬው እለት የወያኔው ፍርድ ቤት ቀርበው የነበሩት እነብርሃኑ ተክለያሬድን በተመለከተ ከዳኛው በኩል ከስርዓቱ ገዢዎች የወረደው ውሳኔ “መከላከያ ምስክር ማሰማት የለባችሁም ስለዚህ ለፍርድ ብይን …

ፍትሕን ማግኘት የምንችለው ስርዓቱን ታግለን ስናፈርስ ብቻ ነው። Read more »

በምርጫ 2007 ታፍሰው 11 ወር በስልጠና ስም አፋር አሚባራ እስር ቤት የቆዩ ወጣቶች በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ተገኝተው መግለጫ ሰጡ ጎንታናሞ በኢትዮጵያ Yidinekachew kebede ህዝባዊ ተቀባይነት የሌለው የህወሓት የኢህአዴግ አምባገነን መንግሥት በዜጎች ላይ የሚያደርሰው መንግስታዊ በደል አሁንም እንደቀጠለ ነው፡፡ የ2007 አገር …

በምርጫ 2007 ታፍሰው 11 ወር በስልጠና ስም አፋር አሚባራ እስር ቤት የቆዩ ወጣቶች በሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤት ተገኝተው መግለጫ ሰጡ Read more »

“እነሱ የሚፈልጉትን እኛ አንሆንም!” (ይድነቃቸው ከበደ) “አምባገነኖች ባሉበት የጀግና ቤቱ እስር ቤት ነው” የዞን ዘጠኝ ጦማሪ በፍቃዱ ኃይሉ ግንቦት 27 ቀን 2008 ዓ.ም ሰማያዊ ፓርቲ ባዘጋጀው ፣በአገዛዙ ስርዓት በሰላማዊ ትግል ሂደት ለተሰው እና ዋጋ ለከፈሉ ፣የመታሰቢያ ዝግጅት ላይ በመገኘት ለንግግሩ …

“እነሱ የሚፈልጉትን እኛ አንሆንም!” (ይድነቃቸው ከበደ) Read more »

ባለህበት እርገጥ : ፖለቲካችን ከአዛውንቶች መጦሪያነት ተላቆ በወጣቶች የሚመራው መች ይሆን ? By – Minilik Salsawi በዚህ ሳምንት ከሃገር ቤቱ የፖለቲካ ኣምባ ተከታታይ የሆኑ የዜና መረጃዎች ፈልተዋል።ከመኢኣድ ኣዲስ ኣመራር ተጠፍጥፎ መሰራት ጀምሮ ከፓርቲ ወንበር ጋር በሙጫ ተጣብቀው አስከተሰፉት የመድረክ መሪዎች …

ባለህበት እርገጥ : ፖለቲካችን ከአዛውንቶች መጦሪያነት ተላቆ በወጣቶች የሚመራው መች ይሆን ? Read more »

ዶክተር መረራ ጉዲናን እናሸልም! ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎MereraGudina‬ ‪#‎AAU‬ ‪#‎Medrek‬ ‪#‎Begosew2008‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ዶክተር መረራ ጉዲና በ1947 ቶኬ በሚባል ከአምቦ ከተማ 35 ኪሎ ሜትሮች የሚርቅ መንደር ውስጥ የተወለዱ ሲሆን፤ የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዛው በተወለዱበት መንደር፤ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በአምቦ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት …

Bego Sew 2008 Award/ Ethiopia – ዶክተር መረራ ጉዲናን እናሸልም ! Read more »

የመድረክ 12ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ የአቋም መግለጫ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ/መድረክ በሀገራችን የፓርቲዎች ማቋቋሚያና ምዝገባ ሕግ መሠረት በግንባር አደረጃጀት ተደራጅቶና ተመዝግቦ በሀገራችን ሰፍኖ በሚገኘው አስቸጋሪና ጠባብ የፖለቲካ ምህዳር ውስጥ አባል ድርጅቶቹንና ሕዝባችንን ከጎኑ በማሰለፍ ሰላማዊና ሕጋዊ ትግል ማካሄዱን ቀጥሎአል፡፡ …

የመድረክ 12ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ስብሰባ የአቋም መግለጫ Read more »

News #Ethiopia Wetatoch Dimts June 05 , 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=hpWjTTomBvY]

ወታደራዊው ክፍል የኢሕአዴግን ቀውስ አስታኮ ለስልጣን አሰፍስፏል። ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎EthiopianArmy‬ ‪#‎TPLFCadets‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) “ፖለቲካዊ አመራሩ እንጂ ወታደራዊ ክፍሉ ጤነኛ ነው” እሚል መልእክት አደገኛ አካሄድ ነው:: በዝርፊያ በኢኮኖሚ ራሳቸው ያደላደሉ እና የፈረጠሙ ወታደራዊ መኮንኖችን ያቀፈው በሳሞራ የኑስ የሚመራው …

ወታደራዊው ክፍል የኢሕአዴግን ቀውስ አስታኮ ለስልጣን አሰፍስፏል። Read more »

ደርግነት እያቆጠቆጠ – ዴሞክራሲው እየጨላለመ ነው – ህዝቦች ጠንቀቅ በሉ! (ሜ/ጄ አበበ ተክለሃይማኖት) መግቢያ የሃገራችን መንግስትና የገዢው ፓርቲ አጠቃላይ ችግር ዉስጥ በመግባታቸው ምክንያት እዚህና እዝያ እሚታዩ ችግሮች እየተስተዋሉ ነው። ሰሞኑን እንዃ ብናይ ከኦሮሞ ህዝባዉ ዓመፅ፣ ሜቴክና ስዃር ፋብሪካ፣ ከጋምቤላ ጠለፋና …

ደርግነት እያቆጠቆጠ – ዴሞክራሲው እየጨላለመ ነው – ህዝቦች ጠንቀቅ በሉ! (ሜ/ጄ አበበ ተክለሃይማኖት) Read more »

“መንግስት የፀረ – ሽብር አዋጁን ተቃውሞን ለማፈን እየተጠቀመበት ነው” በሽብርተኝነት ተጠርጥረውና ተፈርዶባቸው በእስር ላይ የሚገኙ የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮች፣ ጋዜጠኞች፣ ጦማሪያንና የሰብአዊ መብት ተሟጋቾችን የኢትዮጵያ መንግስት በአስቸኳይ እንዲፈታ የኢትዮጵያ መንግስትን የጠየቁት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋማት፤ መንግስት የፀረ ሽብር አዋጁን …

የሰብአዊ መብት ተሟጋች ተቋማት፤ መንግስት የፀረ ሽብር አዋጁን ተቃውሞዎችን ለማፈን እየተጠቀመበት ነው ብለዋል፡፡ Read more »

የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሜን ሹክሪ፤ “የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እውን ሆኗል፣ ህልውናውን ለመካድ መሞከር ራስን መሸንገል ነው፤ በተጨባጭ የምናየውን ግድብ ህልውና ለመካድ መሞከር አያዋጣንም” ማለታቸውን አሃራም የተባለው የአገሪቱ ድረገጽ ዘገበ፡፡ ሚኒስትሩ ባለፈው ማክሰኞ አል-ሃያት በተባለው የአገሪቱ የቴሌቪዥን ጣቢያ ባደረጉት …

የግብጽ የውጭ ጉዳይ ሚ/ር፤ከግድቡ ጋር በተያያዘ አስጊ የሆኑ አደጋዎች ተጋርጠውብናል Read more »

    ሰሞኑን ኢትዮጵያን የጎበኙት የእንግሊዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፊሊፕ ሃሞንድ፣ በሽብር ወንጀል ተከስሰው ሞት የተፈረደባቸውና በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፤ የህግ ድጋፍ የሚያደርግላቸው ጠበቃ ማቆም ይችላሉ የሚል ማረጋገጫ ከኢትዮጵያ መንግስት እንዳገኙ ተገለጸ፡፡ ሪፕራይቭ የተባለው የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋች ተቋም በበኩሉ፣ …

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ጠበቃ እንዲያቆሙ መንግስት መፍቀዱን እንግሊዝ አስታወቀች Read more »

#‎Ethiopia‬ ግፈኞች ዝም ባይና ታጋሽ ሁሉ ፈሪ ይመስላቸዋል::ከንቱ ሃሳብ!!! ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ግፈኞችና ወንጀለኞች በጥፋታቸው ላይ በዘወተሩ ቁጥር መልካም ስራ ላይ ያሉ እየመሰላቸው ዳንኪራ እየረገጡ በስህተታቸው ላይ ይገሰግሳሉ። ኧረተዉ በወንጀል ላይ ነው ያላችሁት ቆም ብላችሁ አስቡ ሲባሉ …

ግፈኞች ዝም ባይና ታጋሽ ሁሉ ፈሪ ይመስላቸዋል::ከንቱ ሃሳብ!!! Read more »

ሰሞኑን በአንዳንድ የመገናኛ ብዙሃን የስኳር በሽታ መድሐኒት ተገኘ በሚል የተላለፈው መረጃ ስህተት መሆኑን የምግብ፣ የመድሐኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደርና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ። ባለስልጣኑ እንደገለጸው፥ በተለያዩ የመገናኛ ብዙሃንና በማሕበራዊ ድረ ገጾች ለስኳር ሕመም መድሐኒት የሚሆን ንጥረ ነገር ከቡና እንደተገኘና በጤና ጥበቃ ሚኒስቴርና …

በወያኔ ሚዲያዎች የተራገበው የስኳር በሽታ መድሐኒት ተገኘ በሚል የተላለፈው መረጃ በወያኔ ሚዲያዎች ሃሰት ነው ተባለ:: Read more »

እሑድ ግንቦት 21 ቀን 2008 ዓ.ም. የወጣው ሪፖርተር ጋዜጣ ‹‹አገር በቀል ኮንትራክተሮች የነገሡበት የ5.6 ቢሊዮን ብር የመንገድ ግንባታ ስምምነቶች›› በሚል ርእስ ስድስት የሚሆኑ አገር በቀል ኮንትራክተሮች፣ ሰባት የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለመገንባትና ለመጠገን፣ ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ጋር ስምምነት መፈራረማቸውን አስነብቦናል፡፡ ሪፖርተር እንደገለጸው፣ …

የአገር ውስጥ ቅኝ አገዛዝ ? Muluken Tesfaw Read more »

[የክቡር ሚኒስትሩ አማካሪ ቢሯቸውን በርግዶ ገባ] ጉዱን ሰሙ ክቡር ሚኒስትር? የምን ጉድ ነው? መቼም እንደዚህ ዓይነት ጉድ ሰምቼ አላውቅም፡፡ እኛማ በጣም ብዙ ጉድ የሚያስብል ሥራ እንሠራለን፡፡ እንዴት ክቡር ሚኒስትር? ይኸው የከተማ ባቡር ሥራ ከጀመረ ቆሞ ያውቃል? ኧረ አያውቅም፡፡ ከዚህ ባለፈ …

ጉዱን ሰሙ … ክቡራን ሚኒስትሮች መስሪያ ቤታቸው ያልተጠቀመበትን በጀት ለመዝረፍ ሰኔ ላይ ያሰፈስፋሉ:: Read more »

እንጋፋው ድምፃዊ መስፍን አበበ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ… ያዥልኝ ቀጠሮ፣ አይሽ አይሽና፣ መልካም ልደትና ሌሎችም ተወዳጅ ሙዚቃዎችን በጊታር በመጫወት የሚታወቀው ድምፃዊ መስፍን አበበ ትናንት በድንገተኛ ህመም ወደ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ከተወሰደ በኋላ ዛሬ ከንጋቱ 11 ሰዓት ገደማ ህይወቱ ማለፉን ከቤተሰቦቹ …

Ethiopian Old Singer Mesfin Abebe Died – እንጋፋው ድምፃዊ መስፍን አበበ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ… Read more »

የወያኔ አገዛዝ ከፖለቲካ ኪሳራ በተጨማሪ የማትሪክ ፈተና በመሰረቁ 215 ሚልዮን ብር ኪሳራ ደርሶበታል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎ESLCE‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎EPRDF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በቀጣይነት የሚወሰዱ ሕዝባዊ እርምጃዎች እንደተጠበቁ ወደ ከፍተኛ የትምሕርት ተቋም የሚያስገባው የአስራ ሁለተኛ ክፍል (ማትሪክ)ፈተና መሰረቁ ተንጋዶ በቆመው በወያኔው …

የወያኔ አገዛዝ ከፖለቲካ ኪሳራ በተጨማሪ የማትሪክ ፈተና በመሰረቁ 215 ሚልዮን ብር ኪሳራ ደርሶበታል:: ‪ Read more »

ዶ/ር ፋንታሁን አበበ ይባላሉ፡፡ በአፍሪካ ሜዲካል ኮሌጅ የሕክምና መምህር፣ የዶክተር ኦፍ ዴንታል ሜዲስንና ዲፓርትመንትና የምርምር ዲፓርትመንቶች ኃላፊ ናቸው፡፡ የሕክምና ትምህርት የተከታተሉት በባህርዳር ዩኒቨርሲቲና በአትላስ ሜዲካል ኮሌጅ ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ ትምህርት በማጥናት ላይ ይገኛሉ፡፡ የ35 ዓመቱ …

ሁለቱንም የስኳር ሕመሞች ሊፈውስ የሚችል መድሃኒት በኢትዮጵያ መገኘቱ ተረጋገጠ:: Read more »

ትልቁ እውነት!!! ኢትዮጵያ እንደ ሃገር ባንድ ጎን – ጨቋኝ አገዛዞች በሌላ ጎን – በፍጹም አይገናኙም:: Minilik Salsawi ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ethiopianism‬ ‪#‎Ethiopian‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎MyIdentity‬ Minilik Salsawi መጀመሪያ ራሳችን እንመርምር:: ዘመኑ ስልጡን መሆኑን እናገናዝብ::ከሆያሆየ ወጥተን ሰከን እንበል::ሃገር ማለት ምን ማለት ነው? ጨቋኙስ ማነው …

ትልቁ እውነት!!! ኢትዮጵያ እንደ ሃገር ባንድ ጎን – ጨቋኝ አገዛዞች በሌላ ጎን – በፍጹም አይገናኙም:: Ethiopianism Read more »

በፓትርያርኩ እንደራሴ አስፈላጊነት ከስምምነት ተደረሰ፤ “ወቅቱን የጠበቀ ነው” ያሉት ሚኒስትሩ፣ “ቅ/ሲኖዶሱ ተስማምቶ ካልወጣ ለሕዝብም ለሀገርም ጥሩ አይኾንም” ብለዋል በምልዓተ ጉባኤው ውሎ በተደረሰው መግባባት፤ የእንደራሴው መመዘኛ፣ ፓትርያርኩን የማገዝ ተግባሩና ሓላፊነት ደንቡ በቀጣዩ ጉባኤ ይታያል በልዩ ጽ/ቤቱ፣ ለሥራ ዕንቅፋት የኾኑ ሰዎች ተነሥተው፣ እንዲስተካከልና እንዲረጋጋ …

ቤተክርስቲያን ተጽእኖ ፈጣሪነቷን እያጣች መተማመን እየሰፋ በመምጣቱ በሲኖዶሱ ውስጥ ክፍተት ተፈጥሯል:: Read more »

“ብፁዕ አባታችን ወደ ችሎት ሲሄዱ እግረ መንገድዎን ቤተ-ክርስቲያን ጎራ ይበሉ” (ያሬድ ሹመቴ) ሰሞኑን መነጋገሪያ ከሆኑ ርዕሰ ጉዳዮች መሀል የብፁዕ አባታችን አቡነ ማቲያስ የሰንደቅ ጋዜጣ አዘጋጅ ፍሬው አበበን በወንጀል ከሰው በፍትሀ ብሄር ደግሞ 100 ሺ ብር ካሳ መጠየቃቸው ጉዳይ ነው። ዲያቆን …

“ብፁዕ አባታችን ወደ ችሎት ሲሄዱ እግረ መንገድዎን ቤተ-ክርስቲያን ጎራ ይበሉ” (ያሬድ ሹመቴ) Read more »

ማስተዋል በለጠ (ከአዲስ አበባ)

የወያኔ ውድቀት የአደባባይ ምሥጢር መሆኑን የሚያመላክት አጋጣሚ

ከደቂቃዎች በፊት ከአንዱ የመሥሪያ ቤቴ ቅርንጫፍ ወደ ዋናው መ/ቤት ስመጣ እንዲህ ሆነ። መኪናዋ ውስጥ በተላላኪነት የምትሠራ አንዲት ወጣት፣ ሹፌራችንና እኔ ብቻ ነን የነበርነው። የዛሬው ቀን የከተማችን ወሬ የሆነውን የማትሪክ ፈተና መሰረቅ አነሳሁና የተለጎመውን የሦስታችንንም አንደበት በጋራ የሀገር ጉዳይ ከፈትኩት። በዚህን ዓይነት ሁኔታ እኔ ብዙውን ጊዜ ነገር እለኩስና ዋና ሥራየ ማዳመጥ፣ ማዳነቅና ማውጣጣት ነው። ቀዳሚው ሥራየ ግን የማዋራቸው ሰዎች በኔ ላይ እምነት እንዲኖራቸው ጥረት ማድረግ ነው፤ ሰው ከተጠራጠረህ የልቡን አይናገርም። ዝም ሊል ወይም ሊዋሽህና ሊያታልልህም ይችላል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ይገረም አለሙ

Ginbot 20, 25th anv. ግንቦት 20፣ 25ኛ ዓመት

በእርስ በርስ ጦርነት ከሁለቱም ወገን የሚሞተው የአንድ ሀገር ልጅ ነው። አባትና ልጅ፤ ወንድምና ወንድም ከዛና ከዚህ ተሰልፈው የሚገዳደሉበት አጋጣሚም ይኖራል። ይህም በ17 ዓመቱ የርስ በርስ ጦርነት በግልጽ ታይቷል። ወያኔዎች ለድል የበቁት የኢትዮጵያን ሠራዊት ብቻ ሳይሆን ደርግን ተቃውመው ብረት ያነሱ፤ ነገር ግን ከዋሉ ካደሩ ለህወሓት ህልውና አስጊ ይሆናሉ ያሉዋቸውን ድርጅቶች ጭምር (ለምሳሌም ኢህአፓ፣ ኢዲዩ፣ …) ተዋግተው፤ ከዚህም አልፎ በህወሓትም ውስጥ የተለየ አስተሳሰብ ያራመዱ ወይንም ለሥልጣን ያሰጋሉ የተባሉትን እያሰቃዩና እየገደሉ በመሆኑ፤ መገዳደሉ በአንድ ሀገር ልጆች መካከል ከመሆን አልፎ በቤተሰብ መካከል ጭምር እንደነበር አሌ አይባልም። ለዚህ ደግሞ ሩቅ መሄድ ሳያስፈልግ በኢህአፓነቱ በወያኔ እንደተገደለ የሚነገረውን የአቶ በረከት ስምኦን ወንድም መጥቀስ ይቻላል።

ሙሉውን አስነብበኝ …

‹እኛና መንፈስ ቅዱስ› ማለት ሊቀር ነውን? .. ዲ/ን ዳንኤል ክብረት…….. ቅዱስ ሲኖዶስ የፓትርያርኩን እንደራሴ ሹመት በተመለከተ ለመወያት የያዘው አጀንዳ የመንግሥት ተወካይ ባለበት እንዲታይ መወሰኑን ዛሬ ጠዋት ሰማን፡፡ ከብጹዐን ጳጳሳት በቀር ካህናትና ቆሞሳት እንኳን የማይገቡበት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ አማኝ ይሁን ኢአማኒ፣ …

ከብጹዐን ጳጳሳት በቀር ካህናትና ቆሞሳት እንኳን የማይገቡበት የቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ የመንግሥት ተወካይ እንዲገኝበት መጋበዙ የደረስንበትን የውርደት ደረጃ የሚያሳየን ነው፡፡ Read more »

የቅዱስ ሲኖዶሱን ውሳኔ የሚጥሱና የቤተ ክርስቲያንን ልዕልና የሚያስደፍሩ የፓትርያርኩ እንቅስቃሴዎች መበራከታቸው፤ ሙስናንና የፍትሕ ዕጦትን በማስወገድ መልካም አስተዳደርን ለማስፈን በየጊዜው ከሚያደርጓቸው ንግግሮች በተፃራሪ ችግሩ እየተባባሰ መምጣቱ፤ ከዚኽም አልፎ ራሳቸው ፓትርያርኩ በአማሳኞቹና ችግሩን እንደ ከለላ(safe heaven) ተጠቅመው ኅቡእ ዓላማቸውን በሚያራምዱ የተሐድሶ ኑፋቄ …

ሰበር ዜና – የእንደራሴ ምደባ አጀንዳ የመንግሥት ታዛቢ ባለበት እንዲታይ ተወሰነ፤ ፓትርያርኩ በተቃውሟቸው እንደቀጠሉ ናቸው Read more »

ከንግግራቸው በተፃራሪ በአማሳኞችና በተሐድሶ መናፍቃን ተጽዕኖ ውስጥ ወድቀዋል የተጽዕኖው አስጊነት ምደባውን አስፈላጊ እንዳደረገው በምልዓተ ጉባኤው ታምኖበታል ፓትርያርኩ፣ “ሌላ አለቃ ልታስቀምጡብኝ ነው ወይ?” በሚለው ተቃውሟቸው ውለዋል በተቃውሞ ከጸኑ፣ ጉባኤው በአብላጫ ድምፅ ወስኖበት ሌላ ሰብሳቢ በመምረጥ ይቀጥላል *         …

በእንደራሴ ምደባ ጉዳይ: ፓትርያርኩ እስከ ነገ አቋማቸውን የሚያሳውቁበት የማሰላሰያ ጊዜ ተሰጣቸው Read more »