ስኬት እና ተምሳሌት  ይድነቃቸው ከበደ (እርገጤ) —- “በዛሬው ዕለት በታሪክ ተመዝግቦ የሚኖር አኩሪ ድል በደማቅ ተጽፏል!!!” —— ብልህነት የተሞላበት ስትራቴጂ ከተነደፈ፣ አምባገነናዊ ሥርትዓት እና የሥራዓቱ አራማጆችን በአነስተኛ መሰዋዕትነት ትልቅ ድል ማስመዝገብ ይቻላል።ለዚህም በዛሬው ዕለት በታሪክ ተመዝግቦ የሚኖር አኩሪ ድል በደማቅ …

ስኬት እና ተምሳሌት – “በዛሬው ዕለት በታሪክ ተመዝግቦ የሚኖር አኩሪ ድል በደማቅ ተጽፏል!!!” ይድነቃቸው ከበደ (እርገጤ) Read more »

የብሄራዊ ፈተናው መሰረዝ ለሕዝብ ልጆች ድል ለአገዛዙ የፖለቲካ ኪሳራ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Oromoprotests‬ ‪#‎ESLCE‬ ‪#‎Oromo‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Freedom‬ አገዛዙ ያልገባው እያወቀ ሊውጠው የማይፈልገው አንድ እውነት አለ::ይህም ሕዝብ ለውጥ ይፈልጋል ሕዝብ ነጻነት ይፈልጋል:: ሕዝብ እኩልነት ይፈልጋል:: ሕዝብ የመንግስት ሌቦችን ተሸክሞ ሊጓዝ በፍጹም አይሻም:: …

የብሄራዊ ፈተናው መሰረዝ ለሕዝብ ልጆች ድል ለአገዛዙ የፖለቲካ ኪሳራ ነው:: አንድ እውነት … !!! Read more »

የግንቦት 20 ፍሬዎች – በቤተል ፋንታሁን ቤተል ፋንታሁን የ25 ዓመት ወጣት ስትሆን፣ በኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ዘመን ተወልዳ ያደገች ነች፡፡ በሌላ አነጋገር አንዳንዶቹ ‘The EPRDF Generation’ የሚሉት ትውልድ አባል ናት፡፡ ቤተል ብቻ ሳትሆን ስልሳ አምስት በመቶው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ወዲህ …

የግንቦት 20 ፍሬዎች – በቤተል ፋንታሁን Read more »

በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎የግንቦት_20_ፍሬዎች‬ ‪#‎25Years_of_Tyranny‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ወያኔ ኢሕአዴግ ስልጣን የተቆጣጠረበት እና የስጋና የመንፈስ መንታ ወንድሙን ገድሎ እሱ የተነሳበትን 25 አመት በማክበር ላይ ይገኛል::ሕወሓት መራሹ ኢሕአዴግ …

በድንፋታና በሃሰት የታጠረው የግንቦት ሃያ አከባበርና አስታዋሽ ያጡ በረሃብ የተጎዱ ወገኖቻችን ዋይታ Read more »

በእመቤት ግርማ እመቤት ግርማ የ21 ዓመት ወጣት ስትሆን፤ በኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ዘመን ተወልዳ ያደገች ነች፡፡ በሌላ አነጋገር አንዳንዶቹ ‘The EPRDF Generation’ የሚሉት ትውልድ አባል ነች ማለት ነው፡፡ እመቤት ብቻ ሳትሆን ስልሳ አምስት በመቶው የኢትዮጵያ ሕዝብ ኢ.ሕ.አ.ዴ.ግ. ሥልጣን ከያዘበት ጊዜ ወዲህ የተወለደ ሲሆን፤ …

የታናሽ ጥያቄ፣ ለኢሕአዴግ ታላቄ – በእመቤት ግርማ Read more »

ሄኖክ የሺጥላ

ስደት

ወዳጄ እና ጓደኛዬ በቅርቡ በሱዳን አሳብሮ፣ በሊቢያ በረሃ አቋርጦ፣ በባህር አሳልጦ ጣሊያን፣ ከጣሊያን ደሞ ጀርመን እንደደረሰ አጫወተኝ። እርግጥ የተጓዘው መንገድ፣ ያየው መከራ፣ የቀመሰው ችግር እንዲህ በሁለት መስመር በሱዳን አድርጎ በሊቢያ አቋርጦ ጣሊያን ደረሰ ብሎ እንደማለት ቀላል አይደለም።

ሙሉውን አስነብበኝ …

ግንቦት 20 እንዲህ መቀለጃ ሆና ትቅር?ታዛቢ (ከአዲስ አበባ)

ሥራየ መምህርነት ነው። በአንድ የመንግሥት የ2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ውስጥ አስተምራለሁ። ሰሞኑን ታዲያ የግንቦት 20 የኢትዮጵያ የነፃነት ቀን እንደመሆኑ የበዓሉን መቃረብ አስታክኬ በየምገባባቸው በርካታ ክፍሎች ትምህርቱን ከመጀመሬ በፊት “እንኳን አደረሳችሁ” እላለሁ። ይሀንን የምለው ኢህአዲግ መራሹ ዴሞክራሲያዊው መንግሥታችን ጨቋኙን የደርግ መንግሥት ደምስሶ ህዝባዊ መሠረት የተላበሰና በሀገራችን ለመጀመሪያ ጊዜ የቆመ የዴሞክራሲ ሥርዓት በመትከሉ ነው።

ሙሉውን አስነብበኝ …

Ethiopiaይገረም ዓለሙ

በ1982 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ወዴት እየሄደች እንደሆነ አይደለም የት ላይ እንዳለች አንኳን መናገር በማይቻልበት ወቅት፤ ከአንድ ባልንጀራየ ጋር እየሄድን፤ እኔ ከማላውቀው የእርሱ ጓደኛ ጋር መንገድ አገናኘን። እናም ሠላምታ ተለዋውጠው፤ ታዲያስ እንዴት ነህ፣ እንዴት ናችሁ ሲለው፤ ምን እባክህ ሰውም አለን ሰውም የለንም ሲል መለሰለት።

ሙሉውን አስነብበኝ …

#‎የግንቦት_20_ፍሬዎች‬ ‪#‎25Years_of_Tyranny‬ ባለፉት 25 አመታት ክብራችንን አተናል::ባለፉት 25 አመታት ተሰደናል::ባለፉት 25 አመታት ተገድለናል::ባለፉት 25 አመታት ታስረናል:: ባለፉት 25 አመታት ተሳቀናል::ባለፉት 25 አመታት የፖለቲካና የኢኮኖሚ ቀውሶችን አስተናግደናል::ባለፉት 25 አመታት ሃገራችን እና ሕዝባችን በአለም የዲፕሎማሲ መድረክ ውርደትን አስተናግደዋል::ባለፉት 25 አመታት ልጆቻችንን ለበረሃና …

የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምጽ የግንቦት 20 25ኛ አመት የተመለከተ መልእክት ( VIDEO ) Ginbot 20 Read more »

ሠሞኑን የመንግስቱ ሐይለማሪያም ስም በሰፊው እየተብጠለጠለ ይገኛል መነሻው ራዲዮ ፋና መሆኑን ግንዛቤ ውስጥ መክተት ያቃታቸው የተወሰኑ ደህና የምላቸውም ሰዎች መንግሥቱ ኃይለማርያም አውሮፕላን ጠልፎ ነው ከሀገር የወጣው የሚል ፅሁፍ በመፃፍ እንደአዋቂ ሲያደርጋቸው እየተመለከትኩኝ ነው። እነዚህ ሰዎች ራዲዮ ፋና ግንቦት 20 ሲደርስ …

መንግሥቱ ሐይለማሪያም አልሸሸም!!!!!! (ኤርሚያስ ቶኩማ) Read more »

የሱዳን መንግስት ፖሊሶች፣ በካርቱም የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን ከወትሮው በተለየ ሁኔታ ከየመንገዱና ከየቤቱ እያደኑ በመኪኖች ላይ በመጫን በጅምላ ወደ እስር ቤት የመወርወር ዘመቻ ጀምረዋል፡፡ ፖሊስ ዋሃዱ አርባይን ወይም ሳኣፋ ዘለጥ እና ዴም በተባሉት የካርቱም ሰፈሮች በከፈተው ዘመቻ፣ በርካታ ኢትዮጵያውያን …

የካርቱም ፖሊስ ኢትዮጵያውያንን እያሳደደ በማሰር ላይ ነው… Anteneh Yigzaw Read more »

ኢትዮጵያ በልጆቿ አኩሪ መሰዋዕትነት ዳግም ትነሣለች!!! ከሰማያዊ ፖርቲ የተሰጠ መግለጫ ከአምባገነኑ የደርግ አገዛዝ ውድቀት በኋላ ኢትዮጵያ ከአገዛዝ ወደ ህዝባዊ አስተዳደር ትሸጋገራለች የሚሉ ወገኖች ነበሩ፡፡ ነገር ግን ያ ሣይሆን ቀርቶ ሀገራችን ባለፋት 25 ዓመታት በአንድ ዘረኛ አምባገነን አገዛዝ መዳፍ እጅ በመውደቋ …

ኢትዮጵያ በልጆቿ አኩሪ መሰዋዕትነት ዳግም ትነሣለች!!! ከሰማያዊ ፖርቲ የተሰጠ መግለጫ Read more »

እውነት ይህ የጉንበት 20 ፍሬ ሳይሆን የጉንበት 20 እሬት( ናይ ጉንበት 20 ፍረ ተለይ ኾነስ ዕረ) ነው። የህወሓት መንግስት ሕገ ወጥ ግንባታ በሚል ሰበብ በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ የድሃ ኑዋሪ ቤቶች ወደ ኣፈር እየቀየራቸው ይገኛል። የዚህ ወደር የማይገኝለት ግፍ በማይካድራ 700 …

በ10 ሺ የሚቆጠሩ ቤቶች ይወድማሉ !!! የትግራይ መንግስት የደረሰበት የኣስተሳሰብ ዝቅጠት እጅጉን ኣሳሳቢ ነው። Read more »

25ኛ ዓመት የስልጣን ዘመኑን በማክበር ላይ ያለው ኢህአዴግ፣ ከፍተኛ አመራሮቹን ይዞ ግምገማ በማድረግ ላይ ነው። ( ESAT TV ) በግምገማው ኢህአዴግ ባለፉት 25 አመታት የተጓዘባቸው መንገዶች እና ያጋጠሙት ችግሮች በነባር አመራሮቹ ውይይት ተደርጎባቸዋል። ከአቶ መለስ ዜናዊ ሞት በሁዋላ የኢህአዴግን የርእዮት …

“በኢህአዴግ ውስጥ ፖለቲካዊ ነጻነት አልተረጋገጠም፣ አሁንም በራሳቸው የሚወስኑ ሚኒስትሮች እና የክልል መስተዳድሮች አልተፈጠሩም” በረከት ስምኦን Read more »

በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው አገዛዝ ቀኔ የሚለውን ግንቦት 20 ሊያከብር ከካድሬዎች ጋር ቀና ደፋ እያለ ነው። ለአንድ ብሄር የቆመ እንደሆነ ከጅምሩ ይፋ ያደረገው ወያኔ ለ25 ዓመታት አንድ አይነት አቁዋም በመውሰድ በቀሪው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ያለው መሆኑን በይፋ እያሳየ ይገኛል። …

የቅኝ ገዢዎች ቀን (ቢንያም ሙሉጌታ ከኖርዌ ) Read more »

[ክቡር ሚኒስትሩ አማካሪያቸውን አስጠሩት] አቤት ክቡር ሚኒስትር፡፡ አንድ አስቸኳይ ሪፖርት አዘጋጅ፡፡ የምን ሪፖርት ክቡር ሚኒስትር? እንደ ዶሮ ክሽን ያለች ሪፖርት ነው የምፈልገው፡፡ ኪራይ ሰብሳቢነት ላይ ነው? ኧረ አይደለም፡፡ ታዲያ ሙስና ላይ ነው? ምን ይላል ይኼ? ይቅርታ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ላይ …

ክቡር ሚኒስትሩ እና የአክስታቸው ልጅ ስለ ግንቦት 20 Read more »

ማስተር ፕላኑ ሦስት ክፍላተ ከተሞች ለሁለት እንዲከፈሉ ሐሳብ አቀረበ   የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ከአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የጋራ ማስተር ፕላን ዝግጅት ራሱን በማግለሉ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የራሱን ማስተር ፕላን ለይቶ ለሕዝብ ውይይት ሊያቀርብ መሆኑ ታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ …

የአዲስ አበባ ከተማ ማስተር ፕላን ሕዝባዊ ውይይት ሊደረግበት ነው Read more »

በፌስቡክ አድራሻቸው አመፁና ብጥብጥ ቀስቃሽ ጽሑፎችን በማሠራጨት፣ የኦነግን ዓላማ ለማስፈጸም ተንቀሳቅሰዋል ተብለው በሽብር ተግባር ወንጀል ተጠርጥረው የተከሰሱት የሰማያዊ ፓርቲ የቀድሞ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ፣ የቀረበባቸውን ክስ ተቃወሙ፡፡ አቶ ዮናታን ተስፋዬ፣ ‹‹ሕገ መንግሥቱ በሰጠኝ ሐሳብን በነፃነት የመግለጽ መብትና በክሱ የተጠቀሰው ብጥብጥና አመፅ …

‹‹ሕገ መንግሥቱ በሰጠኝ መብትና ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባረጋገጡት ድርጊት ልከሰስ አይገባም›› አቶ ዮናታን ተስፋዬ Read more »

የመስቀል ሥዕል ያሉባቸው ጫማዎች በማስመጣትና በማሠራጨት የተጠረጠሩ አስመጪ ተከሰሱ:: ‹‹አስመጥቻለሁ ሆን ብዬ ስላልሆነ ጥፋተኛ አይደለሁም›› አስመጪው የወንጀል ሕግ አንቀጽ 492(ለ)ን ማለትም ‹‹ለሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓት የሚያገለግለውን ቦታ፣ ሥዕል ወይም ዕቃ ያረከሰ›› የሚለውን በመተላለፍ፣ የመስቀል ሥዕል ያለባቸውን ጫማዎች በማስመጣትና በማሠራጨት የተጠረጠሩ አስመጪ …

የመስቀል ሥዕል ያሉባቸው ጫማዎች በማስመጣትና በማሠራጨት የተጠረጠሩ አስመጪ ተከሰሱ Read more »

ይህን ጉድ አይተው ይፍረዱ … ውሻ በሰፈሩ አንበሳ ነው::የጎንደር ዳሸን ቢራ ደጋፊዎች በቡና ደጋፊዎች ላይ ካደረሱት ከባድ ጉዳት አንዱ – አህያውን ፈርቶ ዳውላውን ..

ይህ ትወልድ የግንቦት 20 ሰለባ ነው ሲሉ በዲግሪ ተመርቀው ከ2-5 ዓመት ስራ በማጣት የተቀመጡ የራያ ቆቦ ወጣቶች ገለፁ፡፡ ያሬድ አማረ ******************************************************* በሰሜን ወሎ ዞን በራያ ቆቦ ነዋሪ የሆኑ ከ200 በላይ ወጣቶች ከተለያዩ ዪኒቨርስቲዎች በዲግሪ መርሀ ግብር ትምህርታቸውን በማጠናቀቅ ተመርቀው ስራ …

ይህ ትወልድ የግንቦት 20 ሰለባ ነው ሲሉ የራያ ቆቦ ወጣቶች ገለፁ፡፡ Read more »

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የአፍሪካውያንን ህልውና እየተፈታተኑ ካሉ ጉልህ ችግሮች መካከል ኣሸባሪነት ዋና ጉዳይ ሆኗል። ISIl በሊቢያ፣ ኣልሸባብ በምስራቅ ኣፍሪካ፣ ቦኮ ሃራም በምእራብ ኣፍሪካ በከባድ ፍጥነት እያደጉ ነው። አፍሪካውያን ዛሬ ከመቼውም ጊዜ በላይ በሽብር ስራዎች ላይ የተባበረ ክንዳቸውን ሊያነሱ የሚገባበት፣ ህዝቦች …

ሃራም ቦኮ ሃራም -ሃራም አልሸባብ ገለታው ዘለቀ Read more »

ጉድ በል ትግራይ … !!! ¥¥¥¥¥¥¥¥¥ የህወሓት ባለስልጣናት 16.3 ቢልዮን ብር የጨረሰ ኣንድ ግዙፍ ፕሮጀክት ይዘው መጥተዋል። የንፁ መጠጥ ውሃ ችግር ለመቅረፍ፣ ወጣቶች ከስደት የሚገላግልና የስራ እድል ለመፍጠር የሚጠቅም ፋብሪካ ለመገንባት፣ ገበሬው ለመስኖ ልማት ለመሰማራት፣ የመብራት ተደራሽነት ለማስፋት የሚጠቅም ግድብ …

ለትግራይ ክልል የሕወሓት ባለስልጣናት 16.3 ቢልዮን ብር የተገዙ V_8 መኪኖች ጁብቲ ወደብ ደረሱ:: Read more »

በዓዲ ሕርዲ የትግራይ ኮማንዶ ልዩ ሃይል ተሰማራ። ‪#‎Khafta_Tigray_Ethiopia_Protest‬. የቓፍታ ሑመራ ህዝብ ከቀበሌ እስከ ፌደራል በህወሓት እጅ የቆየው ውክልናየ ኣንስቻለው እያለ ነው። በትግራይ ክልል ቓፍታ ሑአራ ወረዳ የዓዲ ሕርዲና ዓዲ ፀፀር በሩባሳ ኣከባቢ “ለወጣቶች የቤት ማታከያ ይሰጣልና በቦታው ተገኝታቹ ተረከቡ” የሚል …

በዓዲ ሕርዲ የትግራይ ኮማንዶ ልዩ ሃይል ተሰማራ። Read more »

ኢትዮጵያና የሲአይኤ ሴራ (ኤርሚያስ ቶኩማ) የ1981ን መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ካካሄዱት ጀነራሎች መካከል በሕይወት የተረፈው ብርጋዴር ጀነራል ቁምላቸው ደጀኔ ብቻ ነው አተራረፉ በርካታ መላ ምቶችን የፈጠረ ቢሆንም ትክክለኛ የሲአይኤ ኤጀንት እንደነበረ መረጃዎች ያመላክታሉ። አሜሪካ ምስራቅ አፍሪካን ለመቆጣጠር ከነበራት ተስፋ የተነሳ ለመንግሥቱ …

ኢትዮጵያና የሲአይኤ ሴራ (ኤርሚያስ ቶኩማ) Read more »

ሰማያዊ ፓርቲ በውስጥ ጉዳዩ ውሳኔ አሳለፈ ! #Ethiopia #Semayawiparty #MinilikSalsawi Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በቅርቡ በሰማያዊ ፓርቲ ውስጥ የታየውን አጠቃላይ ችግር አስመልክቶ፤ የብሔራዊ ምክር ቤት፣ የኦዲትና ምርመራ ኮሚሽን እና የብሔራዊ የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ፣ ግንቦት 14 ቀን 2008 ዓ.ም በጋራ ባካሄዱት …

ሰማያዊ ፓርቲ በውስጥ ጉዳዩ ውሳኔ አሳለፈ ! Read more »

የግንቦት 20 በዓል ግዳጁ ጦፏል::የሆስፒታል ሰራተኞች በሽተኞች ላይ በር ዘግተው ለፌሽታ ሊሰበሰቡ ነው:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ginbot20‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Derg_Also‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ሃገር በኢኮኖሚ ቀውስ ሕዝብ በረሃብ እየተቸገረ ወያኔ ለጋሾችን እየለመነ ባለበት በዚህ አደገኛ ወቅት ላይ የግንቦት ሃያ በዓልን ለማክበር …

የግንቦት 20 በዓል ግዳጁ ጦፏል::የሆስፒታል ሰራተኞች በሽተኞች ላይ በር ዘግተው ለፌሽታ ሊሰበሰቡ ነው:: Read more »

የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዋና ሃላፊ አቶ ኢሳይያስ ወልደ ጊዮርጊስ ከስልጣናቸው ተባረሩ። ባሌቤታቸውም ከስራቸው የተነሱ ሲሆን፡ ሁለቱም በጸጥታ ሃይሎች ክትትል ውስጥ ይገኛሉ።በአቶ ኢሳይያስ ምትክ በደርግ ዘመን የደርግ ደህንነት የነበሩት ሃደራ አበራ ተክተዋቸዋል።ለቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ባለቤት ወ/ሮ …

የብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዋና ሃላፊ አቶ ኢሳይያስ ወልደ ጊዮርጊስ ከስልጣናቸው ተባረሩ። Read more »

ትዝታ ዘጎጃም፤ የዱር ላሞችን፣ የጠፋ ሕዝብና ቀዬን ፍለጋ  (Muluken Tesfaw) (ይህን ማስታዎሻ የጻፍኩትና ወደ ቦታው የተጓዝኩት በነሐሴ 2007 ዓ.ም. ነበር፤ ጉዞዬ ከሞጣና ከጉንደ ወይን በኩል እንደ ሆነ አንባቢ አስቀድሞ ይረዳ) የጫካ ከብቶችንና የጠፋ ቀዬን ፍለጋ ነው ወደ ጎጃም የሔድኩት፡፡ የምን …

ትዝታ ዘጎጃም፤ የዱር ላሞችን፣ የጠፋ ሕዝብና ቀዬን ፍለጋ Read more »

በኦሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች የተማሪው ተቃውሞ ዳግም ተነስቷል:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎OromoProtests‬ ‪#‎Wellega‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎Oromo‬ በሃሮማያ ያገረሸው የተማሪዎች ተቃውሞ ቀጥሎ በነቀምት ወለጋ ዩንቨርስቲ የኦሮሞ ተማሪዎች ተቃውሞ በማሰማት ላይ ናቸው:: ዩንቨርስቲው በአግኣዚ ወታደሮች ተከቦ ተማሪዎች ላይ ጥቃት እየፈጸሙ ይገኛሉ::በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ኮምቦልቻ ከተማ ባለእፉት …

በኦሮሚያ አንዳንድ አከባቢዎች የተማሪው ተቃውሞ ዳግም ተነስቷል:: Read more »

መርካቶ አከባቢ ከአንዋር መስኪድ ፊትለፊት የሚገኘው በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ደሃ ዜጎችን አቅፎና ደግፎ የኖረው የአሜሪካን ግቢ መፍረሱን ከስፍራው የደረሱ የፎቶግራፍ ማስረጃዎች አረጋግጠዋል:: ደሃውን ዜጋ ካለካሳ እና ምትክ ቤት አፈናቅሎ በምትኩ ሃብታሞችን በቦታው ለመተካት በሚደረገው ሩጫ ላይ ዜጎች ከፍተኛ ጉዳት እየደረሰባቸው …

አሜሪካ ግቢ ፈረሰ:: የአከባቢው ሕዝብ ሜዳ ላይ ተጥሏል:: (Photos) Read more »

by ኢትዮአዲስ ስፖርት በዳዊት ፀሀዬ |ግንቦት 15 ፣ 2008 በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 21ኛ ሳምንት ከተካሄዱ ጨዋታዎች መካከል አንዱ በጎንደሩ አፄ ፋሲለደስ ስታዲየም የወራጅነት ስጋት የተጋረጠበትን ዳሽን ቢራን በሁለተኛው ዙር ጥሩ ግስጋሴ እያደረገ ከሚገኘው ኢትዮጲያ ቡና ያገናኘው እና ሁለት አቻ የተጠናቀቀው …

በርካታ የኢትዮጵያ ቡና ደጋፊዎች በጎንደር ጉዳት ደረሰባቸው Read more »

ቃና ቴሌቭዥን ተማሪዎች ላይ ከባድ ችግር መፍጠር መጀመሩ ተሰማ:: በላውራ አካዳሚ ማኔጅመንት በኩል ለወላጆች የተላለፈ መረጃ እንደሚጠቁመው ተማሪዎች የቃና ቴሌቭዥንን አይተው በመምጥታ በትምህርት ቤት ውስጥ ባልተለመደ መልኩ በመተኛት ስለ ፊልሞች እርስ በእርስ በማውራትና መሰል ባሕርያትን በማሳየት ችግሮች እየተፈጠሩ ስለሆነ ወላጆች …

ቃና ቴሌቭዥን ተማሪዎች ላይ ከባድ ችግር መፍጠር መጀመሩ ተሰማ:: Read more »

መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ብሎ ሞተ  ( መስፍን ወልደ ማርያም ) መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ፣ ይቅናችሁ ማለት ነው፤ ለልማት ለሚሰማሩ ሰዎች ምርቃት ይሆናል፤ ለጥፋት ለሚሰማሩ ሰዎች እርግማን ነው፤ እርግማን ብቻም አይደለም፤ የጥፋት ምኞትም ነው፤ ሰዎች ለጦርነት ሲዘጋጁ፣ ሰዎች ሌሎች ሰዎችን ለመግደል ሲሰናዱ፣ …

መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ብሎ ሞተ (መስፍን ወልደ ማርያም) Read more »

News Ethiopia Wetatoch Dimts May 23 , 2016 መረጃ ሙሉ ያደርጋል ለዚህ ደግሞ የኢትዮጵያ ወጣቶች ድምፅ ሳምንታዊ ዜናዎችን እንዲሁም መጣጥፎችን ለስለስ ካሉ ሙዚቃዎች ጋር ይዘንላችሁ ቀርበናል አብራችሁን ሁኑ [youtube http://www.youtube.com/watch?v=w10yQWMtbXk]

በወልቃይት ቃብቲያ በህዝቡና በትግራይ ልዩ ሃይል ፍጥጫው ዛሬ ተጠናክሯል። ከ15ሺህ በላይ ህዝብ ስብሰባ ወጥቷል። የትግራይ ልዩ ሃይል ስብሰባው ለመበተን ሞክሮ አልተሳካለትም። በህዝቡ ሃይል አፈግፍጓል። የተኩስ ድምጽ ይሰማ እንደነበረ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ‪ በ14/9/08 የቃብቲያ ህዝብ ያካሄደዉ ስብሰባ ከ15000 በላይ የወልቀቃይት አማራ …

በወልቃይት ቃብቲያ በህዝቡና በትግራይ ልዩ ሃይል ፍጥጫው ዛሬ ተጠናክሯል። ከ15 ሺህ በላይ ህዝብ ስብሰባ ወጥቷል። Read more »

 Addis Admass ፖለቲከኞች ምን ይላሉ? የግንቦት 20 በዓል 25ኛ ዓመት የብር ኢዮቤልዩ በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚከበር መንግስት አስታውቋል፡፡ ግማሽ ክፍለ ዘመን ባስቆጠረው የኢህአዴግ መራሹ መንግስት የተመዘገቡት ስኬቶችና ውድቀቶች እንዴት ይገመገማሉ? የግንቦት 20 ትርፍና ኪሳራ እንዴት ይገለጻል? የተለያዩ የፓርቲ አመራሮችና ፖለቲከኞች አስተያየታቸውን …

የግንቦት 20 ትርፍና ኪሳራ – ባለፉት 25 ዓመታት Read more »

አዲሱ ትውልድና የቀድሞው ትውልድ መንገዳቸው በፈረንጆቹ አቆጣጠር ከ2000 ዓም ጥቂት ዘመናት ቀደም ብለው የተወለዱትንና በአሁኑ ዘመን እስከ 30ዎቹ እድሜዎች ያሉትን ትውልዶች ሺአውያን (Millennials) ብለው ይጠሯቸዋል፡፡ በአሜሪካ ሻውያን (ሺአውያን) እጅግ የተጠኑና ብዙ የተወራላቸው ትውልዶች መሆናቸው ይነገራል፡፡ አንዳንዶችም በዲጂታል ቴክኖሎጂ ውስጥ ተወልደው፣ …

ሺአውያን – (ዲ/ን ዳንኤል ክብረት ) Read more »

ግንቦት 20 – ኢትዮጵያውያን ወደ ቀድሞ ክብራቸው = ሕወሓታውያን ወደ ቀድሞ ጫካቸው  Ginobt 20 – 25 Anniversary – Ethiopia ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Ginbot20‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎Derg_also‬ ‪#‎Freedom‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የግንቦት ሃያን ሃያአምስተኛ አመት ‘የደርጎች መተካካት’ መሪ ቃላቸው ወደ ቀድሞው ክብራችን …

ግንቦት 20 – ኢትዮጵያውያን ወደ ቀድሞ ክብራቸው = ሕወሓታውያን ወደ ቀድሞ ጫካቸው Read more »

ከ20 ሺህ በላይ ቤተሰቦች በተፈጥሮ አደጋ ተፈናቅለዋል ተባለ አደጋዎቹ 100 ያህል ሰዎችን ለሞት ዳርገዋል ጎርፉ ተጨማሪ በ10 ሺህዎች የሚቆጠሩ ዜጎችን ሊያፈናቅል ይችላል በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች በተከሰቱ የጎርፍና የመሬት መንሸራተት አደጋዎች ከ20 ሺህ በላይ ቤተሰቦች ከመኖሪያ ቤታቸው እንደተፈናቀሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት …

ከ20 ሺህ በላይ ቤተሰቦች በተፈጥሮ አደጋ ተፈናቅለዋል; 100 ያህል ሰዎችን ለሞት ተዳርገዋል:: Read more »

ወደ ወንዜ ልጆች… (አንተነህ ይግዛው) ===== . ኡምዱርማን ስጅን አል ሁዳ – ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ . (የመጨረሻው ክፍል) (20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን ስለሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን) (አንተነህ ይግዛው) . እዚያው ነኝ… ኡምዱርማን ስጅን አል ሁዳ… እሱ ያወራል፣ እኔ እሰማለሁ… ከብረት …

ኡምዱርማን ስጅን አል ሁዳ – ብዙ ህልም የታጎረበት የበረሃ ወህኒ . (የመጨረሻው ክፍል) (20 አመት ተፈርዶባቸው በሱዳን ስለሚማቅቁት ኢትዮጵያውያን) Read more »

የግንቦት 20 ፍሬ ልማት እና ዲሞክራሲ አለ ማለት በህዝብ ልጆች መስእዋትነት ላይ እንደማሾፍ ይቆጠራል። Ginbot 20 ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Ginbot20‬ ‪#‎EPRDF‬ ‪#‎Miniliksalsawi‬ ‪#‎EthiopianOppositionparties‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)  መኖር ደጉ አለን ብለን እንደሌለን እየኖርን ነው የአንድ ወጣት እድሜ 25 አመት …. ወታደራዊው አገዛዝ …

የግንቦት 20 ፍሬ ልማት እና ዲሞክራሲ አለ ማለት በህዝብ ልጆች መስእዋትነት ላይ እንደማሾፍ ይቆጠራል። Read more »

ከረጅም ዓመታት በፊት በፖለቲካ ምክንያት በሶማሊያ መኖር እንዳልቻሉ በመግለጽ በኖርዌይ ያቀረቡት የጥገኝነት ጥያቄ ተቀባይንት አግኝቶ ፤ የመኖሪያ ፈቃድ እና ዜግነንት ተሰጥቷቸው የነበሩ ወደ አንድ መቶ የሚጠጉ ሶማሌያውያን የኖርዌይ ዜግነታቸውን ተነጠቁ። ለዚህ ሁሉ የዳረጋቸው ደግሞ በፌስቡክ ገፃቸው ላይ ስለራሳቸው የሚያወጡት መረጃ …

በፌስቡክ ምክንያት በርካታ ሶማሌያውያን የኖርዌይ ዜግነታቸውን ተነጠቁ – VOA Read more »

“እኔ ዘረኛ አይደለሁም !” —– በእነ መቶ አለቃ ጌታቸው መኮንን የክስ መዝገብ 15ኛ ተከሳሽ የሆኑት፡፡አቶ አግባው ሰጠኝ “እኔ ዘረኛ አይደለሁም፣ፍጹም ዘራኛ በሆኑ የማረሚያ ቤት አስተዳደሮች እና ጥበቃዎች “አማራ” ነህ እያሉ ስቃይና እንግልት እያደረሰብኝ ነወ፡፡” በማለት በከፍተኛው ፍርድ ቤት 10ኛ ችሎት …

“እኔ ዘረኛ አይደለሁም !” Read more »

ማንም ከማንም በላይ አይደለም::የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ የፌዴራሉ ቋንቋ ቢሆኑ ማንም የሚጠላ የለም:: ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎FederalLanguages‬ ‪#‎Ethiopianism‬ ‪#‎Equality‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ Minilik Salsawi – Ethiopian DJ ኢትዮጵያዊነት ማለት ፍቅር ነው:;ኢትዮጵያዊነት ማለት አንድነት ነው::ኢትዮጵያዊነት ማለት የማይላቀቅ ክቡር መንፈስ ነው::ብዙ ማለት ይቻላል ስለ ኢትዮጵያዊነት… ኢትዮጵያውያን እኩል …

ማንም ከማንም በላይ አይደለም::የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ የፌዴራሉ ቋንቋ ቢሆኑ ማንም የሚጠላ የለም: Read more »

#Ethiopia : አማራውን በማፈናቀል ወንጀል የሚፈለጉት የቤንሻንጉል ጉምዝ ርእሰመስተዳደር አቶ አህመድ ናስር ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ፡፡   ካሁን ቀደም የአማራውን ሕዝብ በተለየ ሁኔታ በገዛ አገሩ የዜግነት መብቱ ተገፎ ለረዥም አመታቶች ከኖረበት ንብረት ካፈራበት ቀየ በባዶ እጁ አፈናቅለው መጠጊያ በማሳጣት በመግደል …

አማራውን በማፈናቀል ወንጀል የሚፈለጉት የቤንሻንጉል ጉምዝ ርእሰመስተዳደር አቶ አህመድ ናስር ከዚህ ዓመት በሞት ተለዩ፡፡ Read more »

በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለከተማ ህገወጥ ቤት ሰርታችኋል በሚል የመንግስት ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ በትንሹ 7 ሰዎች ተገደሉ ብዙ የቆሰሉ አሉ ። ፎቶዎች በውስጥ መስመር እየደረሱን ነው ይመልከቱ Ethiopia: Police killed residents in Addis Ababa and commit suicide Breaking NewsEthiopia: Police killed …

በአዲስ አበባ ቦሌ ክፍለከተማ ህገወጥ ቤት ሰርታችኋል በሚል የመንግስት ሃይሎች በወሰዱት እርምጃ 7 ሰዎች ተገደሉ Read more »