በጾረና ግንባር በተደረገ ጦርነት ከ200 በላይ ገድዬ ከ300 በላይ የሕወሓት ወታደሮችን አቁስያለሁ ሲል የሻእቢያ መንግስት ኣስታወቀ።
በጾረና ግንባር በተደረገ ጦርነት ከ200 በላይ ገድዬ ከ300 በላይ የሕወሓት ወታደሮችን አቁስያለሁ ሲል የሻእቢያ መንግስት ኣስታወቀ።
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) የሻእቢያ የማስታወቂያ ሚኒስቴር በዛሬው እለት በለቀቀው መግለጫ ከወያኔ ሰራዊት ጋር በጾረና ግንባር ከእሁድ እስከ ሰኞ ጠዋት ባደረገው ውጊያ ከ200 በላይ የወያኔ ወታደሮችን ገድሎ ከ300 በላይ ማቆሰሉን በመግለጫው ኣትቷል።መግለጫው እጅግ በርካታ መስዋትነት የተከፈለበት ያለው ይህ ጦርነት የወያኔ ወታደሮች ከነበሩበት ቦታ በማፈግፈግ መሸሻቸውን ጠቅሷል።
ይህ ደም ኣፋሳሽ ጦርነት ለምን ተካሄደ በምንስ ምክንያት ለምንስ ኣላማ ሲል የጠየቀው መግለጫው ራሳቸው ወረውን ራሳቸው ጉዳተኛ ሆነው እፍረትን ተከናንበዋል ብሏል፤ ለመሸፋፈን ቢሞክሩም ተጋልጠዋል ሲል ሚኒስቴሩ ጽፏል።ከፍተኛ የፖለቲካና ዲፕሎማቲክ ኪሳራ ተከናንበዋል ሲል ማስታወቂያ ሚኒስቴሩ ኣስቀምጧል።#ምንሊክሳልሳዊ

You wish. Siyamrh yikermal enji Ethiopiawyanin megdel hilm new. How do they count the dead and wounded soldiers ? Ke Ethiopia communication office yagegnut mereja new ? Zelalemkin sitiwaah tonirina timotalehu. GOD BLESS ETHIOPIA
Weyanes don’t know how to fight but they knew how to steel history is the witness while ethiopians were fighting with italians weyanes were house maids for facist.Finally when eritrians invaded Ethiopians weyanes were servants of eritrians.that is it.
ቁልቋል፣
ስለ ትግራይ ህዝብ ጀግንነት እንኳን አንተ ባንዳው፣ ቀጣሪዎችህም አሳምረው ያውቁታል።
ላስታውስህ እስኪ ትንሽ ስለ አባቶችህ፣ ራስ አሉላ አባነጋ የኤርትራ አስተዳዳሪ በነበሩበት ወቅት፣ ወደ አንዱ የኤርትራ ክፍል ህዝቡን ለማነጋገር ስብሰባ ጠርተው ኖሮ፣ አካባቢው ሲደርሱ ወንዶቹ ስብሰባው ጋ ሊገኙ አልቻሉም። እንደሚታወቀው በዚያን ጊዜ ሴቶች ስብሰባ የማይወጡ ስለነበር፣ ወንዶቹ የት ሂደው ነው ብለው ሲጠይቁ፣ ወንዝ ወርደዋል ውሃ ሊቀዱ ሲባል ሰምተው፤ ካሁን በኋላ ውሃ መቅዳት የሴቶች ነው ብለው እንሥራ ከመሸከም ያዳኑህ ትግሬ ኢትዮጵያዊው አባነጋ ነው።
ስለዚህ የማታውቀውን ብዙ ከምትቀባጥር ዞር ብለህ ታሪክን ብታጠና የእንሥራው ዓይነት ነገር ስለምታገኝ ከስህተት ትድናለህ።
ሌላው፣ የሰሞኑ የጦርነት ሞቅ ሞቅ፣ ሁለቱም አገዛዞች ራሳቸውን ሥልጣን ላይ ለማቆየት የሚያደርጉት በህዝቦች ህይወት ላይ የሚደረግ ቁማር እንጂ እነርሱ ተጣልተው አያውቁም። ምናልባት የጥቅም ግጭት አጋጥሞኣቸው ይሆናል ያ ሁሉ ፍቅር ዉሃ እስኪበላው ድረስ የሚሆኑትን የምናየው።
ሌላው ነገር ግን፣ ኤርትራ ተወረርኩኝ፣ የተባበሩት መንግሥታት ጉዳዬን ይመልከትልኝ ብላ አመልክታለች። ሆኖም ግን የተባበሩት መንግሥታት የሰላም አስከባሪና ታዛቢ የነበሩትን ወታደሮች በግፊት ከቦታው እንዲወጣ ካደረገች በኋላ፣ አሁን መልሳ እዩልኝ በደሌን ብላ ማመለከቷ ማን ጉዳዪዋን ይመለከትላታል። ታዛቢውን አባርረህ ማን እንዲታዘብልህ ነው?
ህግ አክብረህ ነው ህግ እንዲከበርልህ የምትጠይቀው። በመሠረቱ እኮ ጉዳዩን እንመልከተው ከተባለ፣ የኢትዮጵያው ኤርትራ ባለሥልጣኖች፣ አሁን ተዋጉበት የተባለውን ቦታ ( ጾረና) የወሰን አካላይ ብለው የመደቡት ክፍል፣ ጾረናን ለኢትዮጵያ ሲሰጣት፣ አይ! ይህ የኛ አይደለም የኤርትራ ነው ብለው ራሳቸው የሸለሟትን አካባቢ፣ አሁን ምን ሊያደርግላቸው ነው ጦርነት የሚከፍቱት?
እንደኔ መላምት ከሆነ እንግዲህ፣ ሰሞኑ የተባበሩት መንግሥታት በኤርትራ ላይ ባወጣው ጠንከር ያለ እርምጃ፣ ኢሳያስን ጭምር በዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ድረስ የማቆም አካሄድ፣ በጣም ያሳሰባቸውና ያስደነገጣቸው መስሎ ይሰማኛል። በመሆኑም፣
አንደኛ፡ ውሳኔ ከሰጠባቸው ሃሳቦች አንዱ የተራዘመ የብሄራዊ ውትድርናን እስከ 18 ወራት ብቻ እንዲወሰን የመሳሰሉ ስላሉበት፣ ኤርትራ ደግሞ ለህዝቧም ሆነ ለተባበሩት መንግሥታት እንደ ምክንያትነት የምታቀርበው፣ የኢትዮጵያ መንግሥት ሊወረኝ ስለሚፈልግ ዉትድርናው መቀጠል አለበት ሁሉ ነገ እልባት እስኪያገኝ ነው የምትለው። ታዲያ ያሁኑ ጦርነት መክፈት ኤርትራ ሁለት ነገሮችን ለማሳካት ነው የተጠቀመችበት።
1)የተባበሩት መንግስታት ባወጣው ውሳኔ ባለመደሰት ተቃዉሞዋን እና ክሷን እያሳወቀች፣ በሌላ በኩል ደግሞ ይኸውላችሁ፣ ያልኳችሁ ደረሰ ቀድሞውኑም ወታደሮቼን ለዚያን ያህል ጊዜ የማቆያቸው እኮ ሌላ ነገር ኖሮ አይደለም። ኢትዮጵያ ልትወረኝ ትችላለች ብዬ በመስጋት ነበር ስጋቴም ትክክለኛ መሆኑን ተመልከቱልኝ ለማስባል፤
2)የኢትዮጵያው አገዛዝ ደግሞ ከዚህ ውሳኔ ጀርባ እንደሚኖር አያጠራጥርም። ስለዚህ የኤርትራው አገዛዝ ደግሞ፣ የት አባትህ አንተ እዚያ ሄደህ ብታለቀልቅ እኔም እሠራልሃለሁ በሚል በብስጭትና ብስለት የጎደለው አካሄድ ያደረጉት ይመስለኛል። ኢትዮጵያ የኤርትራን አገዛዝ ለማሽመድመድ፣ በኤኮኖሚው፣ በዲፕሎማሲው እና ፕሮፖጋንዳው ብዙ እየሠራች እንዳለች ቢታወቅም፣ ኤርትራዎቹም ቢሆኑ እንዲሁ፣ የጠላቴ ጠላት ወዳጄ ነው ዓይነት በማካሄድ የኢትዮጵያ አገዛዝ ተቃዋሚዎችን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ በመርዳት እንቅፋት እየሆንችበት መሆኑ የማይካድ ነው።
ያም ሆነ ይህ ሁለቱም አገዛዞች ለህዝቡ ያተረፉለት ነገር ቢኖር ጥላቻና ስደትን ነው። ስለዚህ እንድኔ እምነት፣ ሁለቱን ወንድማማች ህዝቦችን ያለ ፍላጎታቸው ለራሳችሁ ጥቅም ስትሉ ያለያያችኋቸውን አብረው እንዲሆኑ ብታደርጉ ሰላም ሊሰፍን ይችላል ብዬ እገምታለሁ። እናንተማ! በጥቅም ስለተጣላችሁ፣ ምንጊዜም ቢሆን የምትታረቁ አይመስለኝም። እባብ ለእባብ ይተያያል ካብ ለካብ እንድሚባለው ማለት ነው። የተዋዋላችሁትንና ኋላ ላይ የተካካዳችሁትን እናንተው ስለምታውቁት፣ ህዝቡን ባታጫርሱት መልካም ነው። ጊዜ እንድሆነ ያልፋል፣ ሺ ዓመት የኖረ የለምና አስተዉሉ።
ውቅርት: –
ምነው መቶ አምት ወደኇላ ሄደህ ተረት ተረት ታወራለህ። እኛ ያየነው ግን የወያኔ ትግሬዎች ወንዝ ወርደው የሻዕቢያን ካልሲና ሙታንታ ሲያጥቡ ነው በቪዲዮ ያየነው። ቆማል አጋሜ!!!
BeneT geleltegna akal alteregageTem
Sew Eygedelu “Jegnenet” eyalu mefoker mendenew? Sew megdel Chekagnenet new!
ዉቅርት
በጣም ነው የማመሰግነው፣ ግሩም አስተያየት ነው።
ወንድምና እህት ኤርትራውያንም ነገሮችን በማስተዋል መስራት ጥሩ ነው።
ቀድሞውንም ሁለት ወንድማማች ህዝቦችን ስታለያዩ እኮ ነው፣ ነገሩ የተበላሸው።
ውቅርት እንዳሉት፣ የኢትዮጵያ መንግስት ኤርትራ ላይ ጦርነት መክፈት አያስፈልገውም። ምክንያቱም በዲፕሎማሲያዊው መስክ ትልቅ ጦርነት ከፍቶበት ስላለ የሚፈልገው አይመስለኝም።
በተባበሩት መንግስታት የኤርትራው አምባሳደር ግርማ አስመሮም ከበፊቱ አሁን ሰከን ያሉ መስሎ ተሰምቶኛል ከቪኦኤ አማርኛው ክፍል ጋር ያደረጉትን ቃለ ምልልስ እንዳዳመጥኩት ማለቴ ነው። አሁንም ቢሆን ገና ብዙ መማር የሚቀራቸው ነገር አለ ብዬ እገምታለሁ።
ሁለቱ መንግስታት ውሸታሞች ስለሆኑ፣ የማንኛቸው ትክክል መረጃ እንድሆነ ለማረጋገጥ ነጻና ገለልተኛ ታዛቢ ያስፈልጋል። ይህንን ደግሞ ሁሉም የሚፈልጉት አይመስልም።
ጊዜው አልፎባችኋልና ህዝቡን በነጻ እንዲወስን ዕድሉን ሰጥታችሁ፣ እናንተም በሰላም ጡረታችሁን እየበላችሁ ብትኖሩ ይሻላችኋል፣ በስተርጅና ስደት ከምትሄዱ ማለቴ ነው።
ለማንኛዉም፣ ሁለቱ መንግስታት ቢሄዱ ሰላም ይሰፍን ይሆን?
ቸር ይግጠመን
የማይመስል ነገር ለሚስት አትንገር ፡ ኤርትራውያን ሱዳንና ኢትዮጵያ ተሻገሩ በላቸው ወገኞች የት ሆነው የሚዎጉት ፡maybe online,
የወያኔና የሻዕቢያ ጦርነት ማንን ጠቀመ ሁለቱን ወሰላቶች ብቻ ካልሆነ!! እኛ የሁለቱንም ህዝቦች መጎዳት አንሻም ችግሩ ሁለቱ መርዛማ እባቦች በህዝቦቻችን ጫንቃ ላይ ተደላድለው ተቀምጠዋል እንዴት እናስወግዳቸው ነው መሰረታዊው ጥያቄ በጋራም ሆነ በተናጠል በሀገራችንም ሆነ በውጭ ቁጥራችን ብዙ ሰለሆነ ምን ርምጃ እንውሰድ? ወይስ እያወራንና እያነባን ሌላ 25 አመት እንቆይ ጎበዝ መላ በሉ!!!
Ayeeeeee shaebia ena buchulawochu tinantim ,Zariyem, metemete wushettttttttt! Eriar ga tilantim , Zariyem , negem suri Alneberem , ylem ,Ayyynorimmmmmm!
Tadia lemin beye derjtu abet yilal
yeteqa del yaderg seaw . yeabetuta
chuhitun min ametaw .
በመፈንቅለ መንግስት በተከሰሱት በጄነራል ተፈራ ማሞና በጀነራል አሳምነው ጽጌ ላይ ከፍተኛ ድብደባ ተፈጽሞባቸው ሆስፒታል ገቡ
.ከግንቦት 7 ጋር በማበር መፈንቅለ መንግስት ልታደርጉ ነው በሚል ምክንያት ከሚያዚያ 16 ቀን 2001 ዓ.ም. ጀምሮ እድሜ ልክ እስራት ተፈርዶባቸው ላለፉት ስምንት ዓመታት በጨለማ እስር ቤት
ውስጥ ሰቆቃ ሲፈጸምባቸው የቆዩት ጄነራል ተፈራ ማሞና ጄነራል አሳምነው ጽጌ እስርቤት ውስጥ ተንቀሳቃሽ ስልክ አስገብታችኋል በሚል ምክንያት በደረሰባቸው አሰቃቂ ድብደባ ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው እራሳቸውን በመሳታቸው ሆስፒታል ገብተዋል።
በተጨማሪም የጄኔራል አሳምነው ጽጌ አክስት ከ14 ዓመት ልጃቸው ጋር ለአንድ ቀን ታስረው ከሕግ ውጪ ምርመራ ተደርጎባቸዋል። ከጄኔራሎቹ ጋር አብሮ የታሰረ አንድ የኦሮሞኛ ቋንቋ
ጋዜጠኛም በጨለማ ክፍል ውስጥ ታስሮ አሰቃቂ የሆነ ድብደባ እየተፈጸመበት መሆኑንምንጮችአስታውቀዋል።ኢትዮጵያ ከ1200 በላይ የኤርትራ ወታደሮችን ገድላ ከ2300 በላይ ማቁሰሏን አስታወቀች
. የኢትዮጵያ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ.ሰኔ 5 ቀን 2008ዓም የኤርትራ ወታደሮች በጾረና ግንባር ጥቃት መጀመሩንና ሰኞ ሰኔ 6 ጠዋት ላይ ለማጥቃት የተንቀሳቀሰው ጦር ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበት ወደ ሁዋላ ማፈግፈጉን ገልጿል።
በዚህ አላማው ግልጽ ባልሆነ የግድየለሽ ጥቃት 1200 የየኤርትራ ወታደሮች ሲገደሉ 2300 የሚሆኑ ደግሞ ቆስለዋል ብሎአል። የሟቾች ቁጥር ከዚህም ሊልቅ ይቻላል ሲል በመግለጫው ጠቅሷል። ይህን ደም አፋሳሽ ጦርነት ለማካሄድ ለምን ተፈለገ? ምንስ ለማግኘት ነው ሲል የሚጠይቀው መግለጫው፣ ይህን ሃላፊነት የጎደለው ጥቃት እንዲጀመር ያነሳሱ ሃይሎች ከጥቃቱ በፊትና በሁዋላ.የፖለቲካ፣ የሚዲያና የዲፕሎማሲ ሽፋን ለመስጠት ሞክረዋል ብሎአል። ጥቃቱን በጀመረውና ጥቃቱ በተፈጸመበት ላይ እኩል ወቀሳ መቅረቡንም መግለጫው አውግዟል። . መንግስት የጥቃቱን ስፋት በተመለከተ ተከታታይ መግለጫ እንደሚሰጥ አስታውቋል።
. መንግስት ጥቃቱን እንዲፈጽም ከጀርባ አነሳስተዋል፣ የሚዲያና የዲፕሎማሲ ሽፋን እንዲሰጠው አድርገዋል ያለችውን ሃይል ወይም ሃይሎች በስም አልጠቀሰችም። ይሁን እንጅ እስካሁን ድረስ ሁለቱ ተፋላሚ ሃይሎች ወደ አላስፈላጊ ግጭት እንዳይገቡ ማስጠንቀቂያ ያወጣች ብቸኛዋ አገር አሜሪካ ናት።
. በኤርትራ በኩል እስካሁን የተሰጠ መልስ የለም። የመንግስት ቃል አቀባይ .ከመግባታችን ትንሽ ቀድም ብሎ ደግሞ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ጸሃፊ ባን ኪሙን ሁለቱ አገራት ወደ ጦርነት እንዳይገቡ አሳስበዋል። የአልጀርሱ ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆንም ዋና ጸሃፊው ጠይቀዋል።
ከ15 አመታት በፊት በሁለቱ አገራት መካከል ተደርጎ በነበረው ጦርነት ፣ በኢትዮጵያ በኩል ከፍተኛ ጉዳት የደረሰው በጾረና በኩል ነበር። በወቅቱ ጦርነቱን እንደመሩት የሚነገርላቸው አቶ ስዬ አብርሃ በጾረና ግንባር ለደረሰው ከፍተኛ ጉዳት ወቀሳ ድሮሳባቸው እንደነበር በጊዜው ይወጡ የነበሩ ጋዜጦች ዘግበዋል።
.
የኢህአዴግ መንግስት ከኤርትራ ጋር ለመታረቅ ተደጋጋሚ ሙከራ ማደርጉን ይገልጻል። ባድመን ለኤርትራ ለማስረከብ ፈቃደኛ መሆኑንም ይናገራል. ባድመንም ሆነ ሌሎች በሄግ ፍርድ ቤት ለኤርትራ የተሰጡ ቦታዎችን ለማስረከብ ለኤርትራ የሚያቀርበው ቅድመ ሁኔታ ኤርትራ በአገሯ የሚንቀሳቀሱ የኢትዮጵያ ተቃዋሚዎችን አሳልፋ እንድትሰጥ ወይም ከአገሯ እንድታስወጣ የሚጠይቅ መሆኑን የዲፕሎማቲክ ምንጮች ይገልጻሉ።
ጄኔራሎቹና አብረዋቸው የተከሰሱት ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች ላይ እጃቸው ከተያዘበት እለት ጀምሮ ዓይናቸው በጨርቅ እየተሸፈነ አካላዊ ጥቃቶች ሲፈጸምባቸው እንደቆየ
በተደጋጋሚ መዘገቡ ይታወቃል።
ከተከሳሹቹ አብዛሃኞቹ ካለ ፍርድ ቤት ትእዛዝ በህወሃት ልዩ የደኅንነት ኃይሎች በምርመራ ሰበብ በየጊዜው ልብሳቸውን እያወለቁ ከመገረፋቸውም በላይ እስካሁን ድረስ ሕጋዊ መብታቸው ሳይከበር በጨለማ ቤት ተጥለው ከቤተሰቦቻቸው፣ ከጠበቆቻቸውና ከሰብዓዊ መብት ተሟጓቾችጋር እንዳይገናኙ
ተደርገዋል።
እኔ የሚገርመኝ፣ ያኛውም ሁለት መቶ ገደልኩ ሶስት መቶ አቆሰልኩ ይላል። ይኸኛውም አንድ ሺ ሁለት መቶ ገድዬ ሁለት ሺ ሶስት መቶ አቆሰልኩ ይላል።
ለመሆኑ፣ በየት ዘልቀው አይተው ነው ሁለቱም እንዲህ ሆነ እያሉ የሚወሸክቱት፧
በጣም ያሳዝናል፣ ነገሩ እውነትነት ቢኖረውስ ይህን ያህል የሰው ፍጥረት እያስጨረስክ፣ እንድ ጀግንነት መነገሩ እጅግ ያሳፍራል። በውነቱ እኔ በጣም ነው ያዘንኩት ምክንያቱም ምንም እርባና ለሌለው ነገር ውጊያው መቀስቀሱ ራሱ ዓላማ የለሽ ያደርገዋል።
ቁም ነገር ያለው ቢሆን መቼም ይሄን ላገኝበት ነው ይባል ነበር። ነገር ግን በሰው ልጅ ላይ ቁማር መጫወት መስሎ ነው የተሰማኝ።
Download
በዘፈንና በዘፋኝ ድርቅ የተመታው የኤርትራው ሻዕብያ ምነው አንድ ከድሮ ዘፈኖቹ እንኳን ሣያስዘፍን አለፈው?
ባለፉት ሁለት ዓመታት ብቻ ወደ ውጭ የተሰደዱት የሻዕብያ አድናቂና አድማቂ የነበሩ ሙዚቀኞች፦
1.ሄለን መለስ
2.ካሕሣይ በርሀ
3.ወዲ ሸኽ
4.ወዲ ትካቦ
5.ቆርጫጭ
6.ሮቤል
7.ኪሮስ አስፍሃ
8.ይስሃቅ ስምኦን
9.አክሊሉ
10.ኣሮን ሣጢር
ከብዙ ጥቂቶቹ ናቸው።
የተገደለው ሕዝብ ብዛት የሚታወቀው ዛሬ አይደለም ምክንያቱም ደብዛቸው የጠፋ የት እንዳሉ የማይታወቁ ዜጎች በጅምላ የተቀበሩት በእስር ቤት ውስጥ ያሉ ስደትም የሂዱት ስንት ናቸው የሚለውን ትክክለኛ መሪጃ ሊጠናቀር ይገባል ፡፡
ቅጥረኛ ነፍሰ ገዳይ የአጋዚ ወታደር ደመወዛቸው ስንት ነው ሰውን ለመግደል በሙያ መደራጅ ሰውን ለመግድል የሰው መግደያ ትምህርት ቤቶች በሃገሪቱ ተስፋፍተዋል ሁሉ ገዳይ፣ፓሊስ፣ካድሬ፣አስተዳዳሪ፣ሚ/ር፣በሃገራችን አትኖሩም፣በእምነታችን አትሰግዱም፣አታምኑም የምን መስጊድ፣የምን ቤተክርስቲያን የምን ጸሎት ቤት የወያኔ አላማ በሃሽሽ፣በጫት የደነዘዘ ትውልድ እንድዘጋጁ ጠንክረው እየሰሩ ናቸው!
ባጫ
Woyanen siletelan keseytanim gar bihon eniselefalen alin; neger gin le-Esayas madegdegachin alnegam wey? Likis aynorewim wey? Weyinis begenzeb geztewinal? Zare eko jegnoch wendimochachin bekefelut mesiwa’etinet new k’angetachew zik bilew endinkebaber kehone. Ewnet lemenegager lualawinetinina kewoyane yemedan guday and lay enadirg.
This an Amhara and Shabia propaganda made and circulated to collect more Money from the Amhara diaspora.The Ethiopian defence forces have punished the Shabia army and killed thousands of its soldiers. Many Amhara bandas that fought along side Shabia were also killed in the fighting.
Libelah new , jibo, meTabh ya yeTelachuht ayTefie ye amara jegna ke eritrea wondmochu ga meTabh libela, ere yetabk ltgeba new tgrie woyanie mewcamyeleh.
Libelah new jibo, meTabh ya yeTelachuht ayTefie ye amara jegna ke eritrea wondmochu ga meTabh libelachuh,
ere yet new megbiyachuh.
Yet ltgeba new tgrie woyanie mewcamyeleh, memot new mrcachuh
It is obvious. Weyane’s main aim is to make crisis on Ethiopian people and finally establishing new country( Great Rep of Tigray).
@ G. Mequanent – qomal wodi telemanit, you really didn’t understand the meaning of the term Banda. You better ask your parents what the real meaning of banda is and they will show you the real pictures of the bandas -your relatives and ancestors. Your people have bandaism in their blood. This is an incurable disease your people have. Agame Yesudan Wushima.
http://www.ethiomedia.com/1012pieces/5657.html