የውስጥ ትኩሳት ማብረጃ ጦርነት አለ !! ወያኔ ሻእቢያን ፡ ሻእቢያ ወያኔን ተንኳሽ እያሉ እርስበርስ እየተወነጃጀሉ ነው።
የውስጥ ትኩሳት ማብረጃ ጦርነት አለ !! ወያኔ ሻእቢያን ፡ ሻእቢያ ወያኔን ተንኳሽ እያሉ እርስበርስ እየተወነጃጀሉ ነው።
#Ethiopia #Eritrea #TPLF #Zalambesa #TsoronaFront #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi – Ethiopian DJ ከገለልተኛ ወገን ሰፊ የተጣራ መረጃ ባይገኝም የወያኔ ደጋፊዎች ጦርነት ኣለ ሲሉ የሻእቢያ መንግስትም ጦርነት መኖሩን ኣምኖ በጾረና ግንባር በኩል ወያኔ ጦርነት ከፍቶብኛል ሲል መክሰሱን ቢቢሲ ዘግቧል። ወያኔ ሻእቢያን ፡ ሻእቢያ ወያኔን ተንኳሽ እያሉ እርስበርስ እየተወነጃጀሉ ነው።ከዛላምበሳ ጾረና ግንባር የሚላኩ መረጃዎች ወደ መከላከያ ሚኒስቴር አንዳይላኩ የተደረጉ ሲሆን የግንባሩ ግንኙነት ቀጥታ መቀሌ ከሚገኘው የሃይል ማዛዣ ጋር ብቻ አንደሆነ ከመከላከያ ሚኒስቴር ከፍተኛ ጄነራሎች መረጃ ለማግኘት የተደረገ ሙከራ ያመለክታል።
የጦርነቱ ኣላማ ምን እንደሆነ ባይታወቅም መተነኳኮሱ ምናልባት በሁለቱ ሃገሮች ውስጥ ያለውን የፖለቲካ ትኩሳት ለማድበስበስ የተሸረበ ሴራ ሊሆን ይችላል የሚሉ ኣስተያየቶች በመድመጥ ላይ ነው፤ ጦርነት እንዳለ በሁለቱም ኣገሮች ቅድመ መግለጫ ወጥቷል ኣፍቃሪ ሻእብያዎች ግን ምንም እንዳልተከሰተ በመናገር ላይ ይገኛሉ፤ ወያኔ ወጣቱን ለማስፈጀት አና በሃገር ውስጥ ያለውን ትኩሳት ለማስተንፈስ የፈጠረው ችግር ቢሆንም በወያኔ ኣገዛዝ ላይ ሕዝቡ እምነት ስላሌለው አንዲሁም ሰራዊቱ ለውጊያ ያለው ስነ ልቡና የወረደ በመሆኑ ጦርነቱን ከተወሰኑ ቀናት በኋላ ያቆማል የሚሉ መረጃዎች ተሰምተዋል፤ በኣሁን ወቅት ለሶስተኛ ቀን ጦርነቱ ጋብ እያለ እየጋለ እየተካሄደ ሲሆን ተመጣጣኝ መረጃዎችን ለማግኘት የሚደረጉ ጥረቶች ቀጥልዋል። #ምንሊክሳልሳዊ

ay ante yewist tikusatachewin mabreja huletu mengistat tenegagrew torinet jemeru malet new? lemin endemitwash
አላማው ምን ይሆን? ጦርነቱ በትግራይና በኤርትራ መካከል እንደሆነ ተረጋግጧል አላማ የለሽ ጦርነት የስብሀት ነጋና አባይ ፀሀዬ የቀቢፀ ተስፋ ሩጫ አሁንስ ማንንም ማታለል አትችሉም ስለ ጦርነቱ መከላከያም ሆነ ቦላሌ አፉ ጌታቸው ረዳ እንኯን አያውቁም አይገርምም የኤርትራና የትግራይ ቁጭ በሉዎቻችን ነቄ ብለናል ውድቀታችሁ ቀርቧል የኢትዮዽያ ህዝቦች ትግል በየአቅጣጫው ይቀጥላል በግርግር ዘርፋችሁ ማምለጥ አትችሉም
ቀጥሉበት ለውጥ ወይ ነውጥ ይሻል የኢትዮጵያ ህዝብ
If a full scale war breaks out between the two cousins EPLF and TPLF, all non-Tigrayan Ethiopians should be urged to stay out of the conflict. The TPLF will externalise the war and use the non-Tigrayan Ethiopians as its cannon fodder this time also. Around 120,000 mostly non-Tigrayan Ethiopian lives have been sacrificed for nothing in the 1998-2000 war between the two fronts. This war can be a blessing in disguise for Ethiopians as it may lead to the collapse and downfall of the racist rule of the TPLF. The Tigrayans who are eating Ethiopia alone should be let to fight their war alone.
The Amharas have been eagerly awaiting the break out of a major war between Ethiopia and Eritrea. The free nations,nationalities and Peoples of democratic Ethiopia know that the Amharas are the servants of the Eritrean dictator wedi Afewerki. It should be Clear to the Amharas and Shabia that the gallant Ethiopian defence forces will teaach the Dictator unforgettable lessons. Our defence forces should also be watchful of the Amhara soldiers and units in their ranks too.
The Shabia regime in Eritrea has been carrying out subversive activities through its anti-Ethiopia agents. The Amharas who have lost their privileges and ruling status in Ethiopia are allied with the one man regime in Eritrea and trying to destabilize our popular and democratic EPRDF government.
አሁንስ እኔን የሰለቸኝ
የኤርትራ ወረራ የአማራ ፉከራ የኦሮሞ ጭፈራ የትግሬዎች ምዝበራ የሙስሊሞች ዝየራ የት እንድረስ? ወይ ተባበሩ ወይ ተሰባበሩ!!! ወዲ ሸርሙጣ ሁሉ!
ምንም ይሁን ምን ያገር ኣንድነት ይቀድማል
No body will coperate with this delebrate action of the robbers. Konso will not sacrify a single life for the action underway. We sacrified a lot in the Ethio-Ertrean war of 1990-91E.C, which was nothing benefited us.
ayagebanim huletu yechfachfu !!
Beki Dem Gebirenal
ahun wetaderu mesareyawin wede weyane yazur !!
Minilik,,afkare shabya eko G7 becha new !!!
ሚሚ አንቺንና እናትሽን ሻቢያ ይክተትባችሁ ወዲ ከልቢ ከልቢ ይወገርካ
afkare shabyawoch le shabya weginew Ethiopian
leweguN yehon ende ?
Gud bel Gojjam !
KKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKKK
Ashew !
Aybelnando!
ሁለቱ ጡት ነካሾች ሲፎክሩ፣ሲገድሉ ኢትዮጵያን ተማምለው ወደብ አልባ ያደረጉ ባንዳዎችና የባንዳ ልጆች አቅጣጫ ለማስለወጥ የዘረፋትን ገንዘብ፣የገደሉትን ወጣቶች፣በጅምላ የቀበሮቸውን ሰዎች ቀብራቸውን ለማጥፋት እና የብዙ ዜጎች ቁጥር ደማቸው ይጫሃል!
የውስጥ እባቦች! የውጭ እባቦች! መረዛቸውን ለዘላለም ርጭተዋል! መርዛሞች ናቸው!
ቀየር
ሁለቱ ጡት ነካሾች ሲፎክሩ፣ሲገድሉ ኢትዮጵያን ተማምለው ወደብ አልባ ያደረጉ ባንዳዎችና የባንዳ ልጆች አቅጣጫ ለማስለወጥ የዘረፋትን ገንዘብ፣የገደሉትን ወጣቶች፣በጅምላ የቀበሮቸውን ሰዎች ቀብራቸውን ለማጥፋት እና የብዙ ዜጎች ቁጥር ደማቸው ይጫሃል!
የውስጥ እባቦች! የውጭ እባቦች! መረዛቸውን ለዘላለም ርጭተዋል! መርዛሞች ናቸው!
Believe me woyane is going to grave with in a few days not more than 15 days. Enough is enough.
ወገኖች መልካም ዜና በመሆኑ ይህን አጋጣሚ በመጠቀም ወያኔን ከነቡችሎች ከአገራችን ጠራርገን የምናወጣበት ግዜ በመሆኑ ወታደሩ ጠመንጃህን ወደወያኔዎች አዙር ወጣቱም እቢተኛነተህን ማናቸውንም የትግል ተቃውም በማስነሳት አጠገብህ እንደመዥገር ደምህን እየመጠጡት ያሊትን ከወረዳ አስተዳዳሪዎች ጀምሮ አባረህ በእጅ አድርግ በተለይም በወያኔ የተያዙ ማናቸውም የንድ ተቆማት ላይ ዝመት፡፡ግንቦት7 ትግሉን ወደፈት የምታደርጉበት ግዜ አሁን፡፡ከእንግዲህ ማንም ለነርነሱ ሀብት ዝርፊያና ለስልጣኔ ዕድሜ ማራዘሜ ማንም ህይወቱን መገበር የለበትም፡፡ያለፈው ይብቃል አንተ እየሞትክ እነሱ በሀብት የሚደልቡበት ልጆቻቸውንና ዘርማንዘራቸውን በውጭ ሀገር ዶላር ከአገሪቱ ለእርዳታ እየዘረነፉ የሚያስተምሩአቸው እነርሱ ይዋጉ፡፡መላዉ የኢትዮጽያ ህዝብ ለወያኔ በፉጽም እንዳትተባበር፡፡ስንት ግዜ ትሞኛመህ፡፡ሞት ለወያኔና ተባባሪዎቹ
Desyibelachuh yetigre metfiyaw ahunnew
ምንም ይሁን ምንም ሀገር ይቀድማልና የውስጥ የፖለቲካ አጀንዳችንን ለጊዜው እዚጋእንግታ
ግዴላችሁም ወያኔየማይወጣው ኪሳራ ውስጥ
እየገባ ነው ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ በወያኔ ላይ
ያልው እምነት ተሟጥጧል ፣ ኦሮማይ ወያኔ!!!
twashalachu meselegn
yihe mereja yeman new ?
Gumamawoch!!
Belive me some ethiopians most of them derg or yederg sons want the war.after that siltan arat killo.but it is dream.no more one religion no more ethiopia is ortodox nation.viva EPRDF.from moslim wollo oromo.
eske meche new huletum ambagenenoch endezih eyalu (eyefogeru)yehuletunem hezb yemiyatalelut.ye ethiopian lewt felagi ena ye eritrean lewt felagi hezb lemaregagat silu kalhone besteker.I don´t belive that shit.
Fake news.
With regard the
Mad shemagle Issays
case is closed.
Talk with ICC . kkkkkkkkkk
WONDATAM WOYANAY.
Wendmoche tebabrin indemsesew yehulachin
telat. Dinkurinan.
ABEBE BELLEW !
Wend tekul yehien
Assama Fersam. Neamin bandawin
beqidamew Addis Demtse interview
corner wust neaw
yeketetw . Iza yesu
Denqorowch afachewn askfeto sigtachw
Abet Mandel yelutal
99% qelm yaldeferu
doma irasoch nachew. Lemehayim
bozenewoch Professor Neamin Zeleke ye leboch
Movement aleqa neaw
Col . Fitsum yazezutin masftim.
Balefew Dr. Tilahunin siysedb kereme ahun demo
ayin yaweta banda
fermu bilo Iref.
Aye balegie!
Issayas indaykeses
Ke shabia be bzu meTen ye kefa gfna bedel tgrie woyanie be mulu etiopia feTmual.
Slezih quTr and wana Telatachn tgrie woyanie new
Yetewosenu yetefeTemubn bedelochn enastaws:
1. Habtunna ye politika slTanun, wotaderaw amerarun be tgrie yebelaynet teqoTaTrual.
2. Be hulum negedoch la fjit feTmual, be teley be amara lay ye kefa yezer maTfat wonjel feTmual.
Bo oromo, be sumalie, be gambielana be sidama ye jimla fjit feTemual.
3. Hzbun be madhyet, nuron be maswoded, be maser, be medebdeb awardo angetun asdeftotal.
4. Hzbun be geTerna be ketema ke merietuna ke bietu afenaqlotal, merietun le tgrie yiseTal, le wci sewoch yakerayal.
5. Hiwot endtcelm adrgo, tesfa asqorTonal, be teley weTatun eyawedemew yigeñal, wezete.
Enkual ye tgrie woyanien yakl kalbedelun eritrea wegenochachn gar maber, diyablosm enkua tgrie woyanien le mawdem keredan ke diyablos garm enwedajalen.
ድሃ በህልሙ ቅቤ ባይጠጣ ኖሮ፣ ገርጥቶ ይሞት ነበር። የሚባል አገራዊ አባባል አለ።
አዳሜ፣ የራስሽን ስራ አትስሪና፣ ሻዕቢያን የሚጠላው፣ ወያኔ ጦርነት ከፍቶ ሻዕቢያን እንዲያስወግድለት መመኘት ብቻ ሳይሆን ስለትም ሳያስገቡ አይቀሩም፤ በተመሳሳይም የወያኔ ባላንጣዎች እንዲሁ ሻዕቢያ ወያኔን እንዲያስወግድላቸው ይፈልጋሉ።
ከበስተጀርባው እነዚህ ኃይሎች የሚፈልጉት፣ የትም ፍጪው ዱቄቱን አምጪው ነው እንጂ፣ ኋላ ለሚከተለው የሃገሪቱ መጻኢ እድል ደንታ ቢሶች ናቸው።
ስለዚህ እከሌ ነጻ ያወጣናል ብለን ተስፋ ከማድረግ ይልቅ፣ በተለይ አገር ቤት ያሉትን ድርጅቶች በቻልነው መጠን ብናጠናክራቸው፣ ለውጥ ማምጣት እንችላለን።
የየራሳችንን የቤት ስራ እንስራ።
Be’agerachew endesew yaltekoteru Ethiopian you torinet minachew new? Torinetu yewoyanena yeasmera torinet new? Ande yethiopian Hizb atalewutal ahun gin aybalim. Yilikunim yeEthippia Hizb gidaaj enkan ketetalebet tiglun ketetalebet metages yalebet kewoyane gar new
Yihe agatami woyanen lemaswoged michu seat new. YeEthiopia Hizb kesiltanu yelebetim,keminum yelebetim zerafiwochu hintsachewinina yezerefutin lemaskeber yiwagu. Tiglu gin mehon yalebet kewoyane gar new. Woyane le’andena lemecheresha gize yiwedmal. Ethiopia gin bedigami tabibalech.